Tade Digaso Page

ይህ ተጨዋች ፔጋ ዮሐንስ ይባላል ለሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ የተሻለ አቅም ይፈጥራል።ብዙ ጊዜ የኳስ ፍቅር ያለው ሲሆን ትሁት፤ለጨዋታ ጥበብ የተሰጠ ቅን ልጅ ነው።ከዚህ በፊት ሀዲያ ሆሳ...
19/08/2025

ይህ ተጨዋች ፔጋ ዮሐንስ ይባላል ለሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ የተሻለ አቅም ይፈጥራል።ብዙ ጊዜ የኳስ ፍቅር ያለው ሲሆን ትሁት፤ለጨዋታ ጥበብ የተሰጠ ቅን ልጅ ነው።ከዚህ በፊት ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ የውጤት ቀውስ በጋጠመው ወቅት ትልቅ አስታውጾ ያደረገ ልጅ ነው።ቢሆንም የልጁ አቋም ሳይወርድ በማያውቀው ሁኔታ ለረዥም ጊዜ ከሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ መራቁ ይታወቃል ።ይህ ልጅ ምርጥ ተጨዋቾች ከሚባሉት ተጨዋቾች ውስጥ የሚመደብ ነው።እሱ ቢቻም አይደላም ብዙ አቅም ያላቸውን የሀዲያና የአከባቢው ተውለጆችን ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ቅድሚያ በመስጠት ማሳተፍ አለበት።ክለቡ ይህን ማድረጉ ለአካባቢው ወጣቶች ትልቅ መነቃቃትንና ዕድገት ይፈጥራል።
habite👈

የሙዚቀኞች ማህበር ተመሠረተ ❗️በሀዲያ ብሔር ለባህልና ቋንቋ ዕድገት የሚሠራና በማህበረሠቡ ውስጥ ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የሚረባረብ የተደራጀ የኪነ-ጥበብ ማህበር ባለመኖሩ በሀዲያ ዞን የ...
16/06/2025

የሙዚቀኞች ማህበር ተመሠረተ ❗️

በሀዲያ ብሔር ለባህልና ቋንቋ ዕድገት የሚሠራና በማህበረሠቡ ውስጥ ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት የሚረባረብ የተደራጀ የኪነ-ጥበብ ማህበር ባለመኖሩ በሀዲያ ዞን የሚገኙ የኪነ-ጥበብ ሰዎችን፣ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶችን ጨምሮ በአጠቃላይ አሥራ አራት መሥራች አባላትን ያቀፈ ማህበር "የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር" በሚል መጠሪያ በሀገር ደረጃ ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ መመዝገቡንና በቅርብ ቀንም ይፋዊ የምሥረታ ፕሮግራም እንደሚካሄድ ተገለፀ።

ማህበሩ የሀዲያን ባህል ፣ ቋንቋ ፣ ወግና ትውፊት ከማስተዋወቅ ረገድ ትኩረት ሰጥቶ የሚሠራና በኪነ-ጥበብ ዘርፍ በሚሠሩ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች በህልን የመጠበቅና ለትውልድ የማሸጋገር ተግባራትን የሚወጣ ብሎም ተተኪ የባህል አምባሳደሮችን የሚያበቃ እንደሆነም ተነግሯል።

የማህበሩ መሥራች አባላት እንደገለፁት የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር በኪነ-ጥበብ ሥራዎች የበቁና የዳበረ ልምድ ያላቸውን ሙያተኞች ይዞ የተመሠረተ ትልቅ ማህበር እንደመሆኑ ተስፋ የሚጣልበትና የተሻለ ነገር የሚሠራ ማህበር እንደሆነ ጭምር አብራርተዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ማህበሩ የተለያየ የአቀራረብ እና የአሠራር ዕቅዶችን በመዘርጋት በቅርቡ ሥራ የሚጀምር መሆኑን፤ የዞኑ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የሚዲያ አካላት፣ የሃገር ሽማግሌዎችና እንዲሁም ባህል ወዳድ የሀዲያ ልጆችና ወዳጆች በተገኙበት ሃምሌ 12/11/2017 ዓ.ም ይፋዊ የምሥረታ ፕሮግራም በማካሄድ ሥራ ይጀምራል ተብሏል።

🎉 የሀዲያ ሙዚቀኞች ማህበር 🎉
🎶

የግምብቹ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን አገልጋይ ዘማሪት ትዕግሥት በቀለ (ትጂ )  የተሰኘ መዝሙር ዓርብ 11 ሰዓት ይለቀቃል👉 https://user260779.psee.ly/6z6fb5
15/01/2025

የግምብቹ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን አገልጋይ ዘማሪት ትዕግሥት በቀለ (ትጂ ) የተሰኘ መዝሙር ዓርብ 11 ሰዓት ይለቀቃል👉 https://user260779.psee.ly/6z6fb5

Xummaanchi polotiqqi see'l kobi'l ihakko'i Pro. Bayyana Peexiroos Usheexxakko'ookko.Profooseer Ama'nakkam baxo baximmiin...
17/09/2024

Xummaanchi polotiqqi see'l kobi'l ihakko'i Pro. Bayyana Peexiroos Usheexxakko'ookko.
Profooseer Ama'nakkam baxo baximmiinse las ihakkam bee'i murte'aalla polotiqqii losishshi bax qoccamaa la'ooyyo
Losa'n mine ihakkamaa Kobi'l losisaancho polotiqqi beyyonnem mishaam ihimminne lobakat hiinchchuwwina taakke'akko'ookko.
Polotikii losa'n baxii hamaaramoo'n 30 hiinchiinse hoffe'oobee'i hiinchchuwwina Hoffi qedduwwina bagado kiishshi losan ihaakko tophphe'enne sawwixxi kaachchanne amma'nimminne illagfir polotiqqi mixxeechchi hee'akko'o.
Lobakat losaan la'ookkok qoxxaalli losisaanchoo saarayyi baxina bakkiiso "Introductory to basic biology" yoo kitaabinnetti ihaa lobakat losaanom mishaam issakko'ookko.
Profoseer Bayyan 1942 H.D Eelliinchi fir baadawwaachchi woradanne Ambuurse'enne qaramakko'an ihaa luxxi gaba'l losano Shone'i luxxi gaba'l losa'n minennee Kuyya'l la'm gaba'l losa'n minennee eehidem Adaammanne Atse Galadiwoos la'm gaba'l losa'n minenne losakko'ookko.
Luxxi digire'e Addis Abaphphi yuniversiite'iinse Ba'iloje'inne maasse'amakko'ookko.Adaamanne Atse galadiwoos losa'n minenne Dr Akiliilu Lamma'i baxo kobi'l issimmi kaba afakko'i beyyinam araq hara'mato issaakko.
Yuniverste'oomannem shiqqeen misha doonsiisimminne Addis Abaphphi Yuniversite'enne Losisaanchi ihimminne baxakko'ookko.
Yuniverste'oomim biirii waarookki losisaa'n qedda tirimmina bii'l uulla asse'imminne la'm digire'ee saxxi digire'ee Ameerikaa'n Uullanne siidamo Tulaan Yuniversiite'enne guullakko'ookko
Losano guullakko'isam 1970 Uulla daba'limminne Addis Abaphphi yuniversiite'enne losisimma asheerakko'ookko.
1978-1982 H.D afeebe'ina ba'iloje'i losa'n baxxanchi awwonsaanchi ihimminne awwonsakko'ookko.
Weeraro jabbuwwanne lobakat saarayyuwwa mullamii beshshuwwinne ihimminne baxakko'i profooseer Bayyan annannannem Kachchisanne, Eediisannee Qadafa'l jabbuwwanne ...mk haraar saarayya baxakko'ookko.
Wo'm ihubee'i saarayyi beyyuwwanne Eediis mulli jabbuwwinne yookki edanchaa uulli woxabac hegeegonne hee'ookk

Challenge post 👉 3000 ብር ያሸልማል ! 3 ነገር ብቻ በማድረግ 3000 ብር ታሸንፋላችሁ ። 1ኛ ይህን ፖስት ላይክ ማድረግ 2ኛ ለ10 የፌስቡክ ግሩፕ 10 ጊዜ ሼር ማድረግ 3ኛ ...
02/04/2024

Challenge post
👉 3000 ብር ያሸልማል !

3 ነገር ብቻ በማድረግ 3000 ብር ታሸንፋላችሁ ።

1ኛ ይህን ፖስት ላይክ ማድረግ
2ኛ ለ10 የፌስቡክ ግሩፕ 10 ጊዜ ሼር ማድረግ
3ኛ መጋቢት 28 ኢየሱስ ይመለካል ! ብሎ መጻፍ

ኮሜንት ላይ የጻፋችሁት በ48 ሰዓት ውስጥ ያገኜው የላይክ ብዛት አሸናፊ ያደርጋችኋል ።

1ኛ ለወጣ 2000
2ኛ ለወጣ 1000 Good luck,🫡

ሰላምታዬ በመላው ዓለም ላላችሁ ወዳጆቼ ሁሉ ይድረስልኝ ወንድማችሁ ዘማሪ ቴዲ ታደሰ ። በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ውድ የሆነውንና በምንም ዋጋ የማይተመነውን መንፈሳዊ አቅም የምናገኝበት ፀጋ የምን...
17/01/2024

ሰላምታዬ በመላው ዓለም ላላችሁ ወዳጆቼ ሁሉ ይድረስልኝ ወንድማችሁ ዘማሪ ቴዲ ታደሰ ። በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ውድ የሆነውንና በምንም ዋጋ የማይተመነውን መንፈሳዊ አቅም የምናገኝበት ፀጋ የምንካፈልበት በየዘመናቱ እግዚአብሔር ለትውልድ መልዕክተኛ አድርጎ ሲልከን በታማኝነት ወንጌል መድረስ ባለበት ሁሉ እንዲደርስ በመዝሙር ፣ በስብከት ፣
በትምህርት .. በአካል ተገኝተን ለማገልገል ባልቻልንበት ቦታ ሁሉ አማኞች በሆኑም ባልሆኑም ሰዎች ለመደመጥ እድል ሰቶናል ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን ። 120,000 ተከታዮች ባሉት በዚህ ቻናል በቅርብ ቀናት አዳዲስ ነገሮችን ይዘን ለመምጣት ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ከዚህም በኃላ ከቀድሞው ይልቅ በትጋት በእግዚአብሔር መንግስት ስራ ላይ
አብረን እንድንሰማራ እነሆ እላለሁ ። በብዙ ፍቅር አክብሮት
ሀሳባችሁን እጋራለሁ የሚያንጽ አስተያየት ያላችሁ ሁሉ ያለመከልከል እንድታጋሩኝ እየጠየኩ ከፊት ባሉ ዘመናት ገና ምንም እንዳላገለገለና ብዙ ለመጥቀም መሻት እንዳለው ሰው በዚህም በፀሎታችሁ እንታስቡኝ እላለሁ።

ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
https://youtube.com/?si=tWDJ1U4PNa3H1VVy

😘🙏
09/11/2023

😘🙏

 እንኳን ደስ አላችሁ በኢትዮጲያ እና ከኢትዮጲያ ውጪ የምትኖሩ ቅዱሳን ዛሬ የድሬዳዋ ከንቲባ ለመካነኢየሱስ መሪዎችን ይቅርታ ጠይቆ ቤተክርስትያን አትፈርስም ብለው ቃል ገብተዋል።ክብር ለአብ ...
30/10/2023


እንኳን ደስ አላችሁ በኢትዮጲያ እና ከኢትዮጲያ ውጪ የምትኖሩ ቅዱሳን ዛሬ የድሬዳዋ ከንቲባ ለመካነኢየሱስ መሪዎችን ይቅርታ ጠይቆ ቤተክርስትያን አትፈርስም ብለው ቃል ገብተዋል።ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እግዚአብሔር ይሁን!!!
ምንጭ የወንጌል ድምፅ

30/10/2023

Annim yommo❤️❤️😄😘

Address

Hossana
Shewa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tade Digaso Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tade Digaso Page:

Share