Abiyot.zewgw አቡሽ

Abiyot.zewgw አቡሽ ይህን ፔጅ LIke ሲያደርጉ አዳዲስ የኳስ የፊልም ቻናሎችን ያገኛሉ +251912167254

06/10/2025

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አ...

06/10/2025

ጋር Yaya Esu – የእነርሱ በመጨመር ላይ ካሉ አድናቂዎች አንዱ ሆኜ ልክ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ! 🎉

እንኳን ለኛ መጣህነፃነትን ሊያውጅ ድል አድርጎ ሞትን እንኳን ለኛ መጣ የትንሳኤው ብርሀሐንየመዳን ሃይላችን የሰማይ ጌጥ ዙፋንእራሱን ሰውቶ የሠጠን መድህንበደሙ ማህተብ ያመነ ሁሉ ድኗልይሔ ነ...
19/04/2025

እንኳን ለኛ መጣህ
ነፃነትን ሊያውጅ ድል አድርጎ ሞትን
እንኳን ለኛ መጣ የትንሳኤው ብርሀ
ሐን
የመዳን ሃይላችን የሰማይ ጌጥ ዙፋን
እራሱን ሰውቶ የሠጠን መድህን
በደሙ ማህተብ ያመነ ሁሉ ድኗል
ይሔ ነው ትንሣኤው ሙሺራው ድል አድርጓል
አዳም ከሃጢያቱ በሱ ደም ነፃ ወጣ
ዲያቢሎስ በስራው በሲኦል ተቀጣ
አለም ደስ ይበልሽ ዋስ ሆነሽ ሙሽራው
ይህ ፍቅር ስላንቺ የተከፈለ ነው

መልካም የትንሳኤ በአል

03/04/2025

Address

Aleta Wendo
Wendo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiyot.zewgw አቡሽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share