Jemal Endro Assen channel

Jemal Endro Assen channel ለሴቶች መበላሸት የመጀሪያው ሰበብ የወንዶች ቸለተኝነት ነው

" ከውርደትም ውርደት የአስተሳሰብ ዝቅጠት አንድን ሰው በዘሩ መውደድና መጥላት ወዳጄ ሰው የሚመዘነው በዘሩ ሳይሆን በስራው ብቻ ነው ስለዚህ ስራህን ብቻ አሳምር በሁለት ሃገር ደስተኛ እንድት...
20/03/2025

" ከውርደትም ውርደት የአስተሳሰብ ዝቅጠት አንድን ሰው በዘሩ መውደድና መጥላት ወዳጄ ሰው የሚመዘነው በዘሩ ሳይሆን በስራው ብቻ ነው ስለዚህ ስራህን ብቻ አሳምር በሁለት ሃገር ደስተኛ እንድትሆን "

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/15603

"ጓግተን የገባንበት ትዳር ለዱንያም ይሁን ለዲን አደጋ ሚሆንበት ሁኔታ ይኖራል።"وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن ...
07/09/2024

"ጓግተን የገባንበት ትዳር ለዱንያም ይሁን ለዲን አደጋ ሚሆንበት ሁኔታ ይኖራል።"

وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ

አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡
ሱረቱል በቀራ :216

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/15037

ውሎህ፣ጓደኞችህ፣ሰፈርህ፣የኑሮ ሁኔታህ ሊቀየር ይችላል አቋምህ ግን ፔንዱለም  መሆን የለበትም!ምንም ያህል ከመድረሳ ብትርቅ፤ ከሸይኾችህ እግር ብትጠፋም፤ ያኔ ስታወግዛቸው የነበሩ ነገሮች ሁሉ...
07/09/2024

ውሎህ፣ጓደኞችህ፣ሰፈርህ፣የኑሮ ሁኔታህ ሊቀየር ይችላል አቋምህ ግን ፔንዱለም መሆን የለበትም!

ምንም ያህል ከመድረሳ ብትርቅ፤ ከሸይኾችህ እግር ብትጠፋም፤ ያኔ ስታወግዛቸው የነበሩ ነገሮች ሁሉ ዛሬም ውግዝ ናቸው በድንም ሆነ በአዱኒያ ጉዳይ ድንበር ማለፍ ክልክል እንደሆነው ሁሉ ወደታችም መዝቀጥ/መንሸራተት ዛሬም ክልክል ነው ። ዘረኝነት ዛሬም ጥምብ ነው ። ሽርክና ቢድዓም ዛሬም ያው ናቸው። ሃሜት ዛሬም የሰው ስጋ ከመብላት እኩል ነው። ሃራም ሁሉ ዛሬም አልተቀየረም፤ ሃራም ነው።

ስለዚህ ጓደኛም ቀየርክ ትዳር በአቋምህ ላይ ቀጥ በል !

https://t.me/tewuhidWereilu/5600
https://t.me/tewuhidWereilu/5600

07/09/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! ሰዎች በሀቅ ይመዘናሉ, Muhemed Ebre

04/10/2022

ለአንተ አላህ የመረጠልህ ሁሉ መልካም ነው! ይሄን ዋጠው: :

04/10/2022

"አላህ መልካም የሻለት ድኑን ያስገነዝበዋል " ሃቢቡና ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

 #አትቆጣ! ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ ﷺ: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: ...
06/06/2022

#አትቆጣ!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:

﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ ﷺ: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: لا تَغْضَبْ.﴾

አንድ ሰው ለረሱል (ﷺ) መጥቶ ምከሩኝ አላቸው ‘አትቆጣ አሉት!’ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ‘አትቆጣ አሉት!’

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6116

በሌላ ሐዲሳቸው ﷺ፦

﴿ليسَ الشَّدِيدُ بالصُّرَعَةِ، إنَّما الشَّدِيدُ الذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الغَضَبِ.﴾

“ጀግና ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ግዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል 6114

ጆይን፡‐

ውድ የወረኢሉ ከተማ የዘምዘም መስጅድ ጀመዓዎች ሸይኽ ጀማል አዝዛሃቢ ስለሚመጡ ከዝሁር በሃላ እንድሁም ከመጝሪብ እስከ ኢንሻ ነሲሃ ስለሚኖረን አንዳንድ ወንድም እየያዛች እንድትመጡላልሰሙት ወ...
10/05/2022

ውድ የወረኢሉ ከተማ የዘምዘም መስጅድ ጀመዓዎች

ሸይኽ ጀማል አዝዛሃቢ ስለሚመጡ ከዝሁር በሃላ እንድሁም ከመጝሪብ እስከ ኢንሻ ነሲሃ ስለሚኖረን አንዳንድ ወንድም እየያዛች እንድትመጡ

ላልሰሙት ወንድምና እህቶች አድርሱላቸው ስንል መልዕክታችን እናስተላልፋለን

የወረኢሉ ከተማ ዘምዘም መስጅድ ጀመዓዎች

ውድ የወረኢሉ ከተማ የዘምዘም መስጅድ ጀመዓዎች ሸይኽ ጀማል አዝዛሃቢ ስለሚመጡ ከዝሁር በሃላ እንድሁም ከመጝሪብ እስከ ኢንሻ ነሲሃ ስለሚኖረን አንዳንድ ወንድም እየያዛች እንድትመጡ .....

ቀጣይ ኢንሻ አላህ  የሚሰራጨው በአላህ ፍቃድ ይህ የምታዩት መፅሃፍ ይሆናል አላህ ይገዘን !ተውሒድና ሽርክ!  በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሃፊዘሁላህ ማውጫውን  አይታችሁ በኢትዮጲያ  ለተንሰራፋው ...
25/04/2022

ቀጣይ ኢንሻ አላህ የሚሰራጨው በአላህ ፍቃድ ይህ የምታዩት መፅሃፍ ይሆናል አላህ ይገዘን !

ተውሒድና ሽርክ!
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሃፊዘሁላህ

ማውጫውን አይታችሁ በኢትዮጲያ ለተንሰራፋው ሽርክና ቢድዓ እንድሁም የባዕድ አምልኮ ሁነኛ መፍትሄና እንድሁም አጥጋቢ መድሃኒት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም!

በቻልነው ወደ ህዝቡ ተውሒድና ሱናን እናሰራጭላቸው!
አንድ ሰው በእኛ ሰበብ ካለበት ባዕድ አምልኮ ቢወጣና ወደ ሱና ቢገባ ለኛ ከምንም ነገር በላጭ ነው!

እኛ ሰበብ አድራሾች ነን አላህ ያሳካልናል ኢንሻ አላህ!

ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ

0933519871
t.me/tewuhidWereilu/4536?single
t.me/tewuhidWereilu/4537?single
t.me/tewuhidWereilu/4538?single

Address

Were Ilu

Telephone

+251933519871

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jemal Endro Assen channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share