ሮሆቦት ባልትና Rohobot Baltna

ሮሆቦት ባልትና Rohobot Baltna ጥራት ያላቸው የባልትና ውጤቶች ከሮሆቦት ያገኛሉ አድራሻችን ወልቂጤ ጉብሬ ክፍለ ከተማ ያገኙናል።

በጥራት አንደራደርም!!!!!!!!

0920592676 ላየረ ያገኙናል!

ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!!!!!!

07/08/2025
05/08/2025
05/08/2025
ሮሆቦት ባልትና አድራሻችን ወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ እንገኛለን።  ሽሮ ተከሽኖ 😋በርበሬ ተሞሽሮ 💃የባልትና ዘሮች ተሽሞንሙነው የሚገኙበት ቦታ ሮሆቦት ባልትና  👌😋🔥ልዩ የዶሮ ወጥ በ...
14/06/2025

ሮሆቦት ባልትና አድራሻችን ወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ እንገኛለን።

ሽሮ ተከሽኖ 😋በርበሬ ተሞሽሮ 💃የባልትና ዘሮች ተሽሞንሙነው የሚገኙበት ቦታ ሮሆቦት ባልትና 👌😋
🔥ልዩ የዶሮ ወጥ በርበሬ (ያላባ በርበሬ)
🔥የጉራጌ የክትፎ ሚጥሚጣ
🔥በሰነፍ ገብስ የተዘጋጀ ቆሎ
🔥ዳቦ ቆሎ
🔥ዱቤ ቆሎ
🔥የቡላ ዱቄት
🔥እርጥሽ ቡላ
🔥እርጥብ ቆጮ
🔥የተጋገረ ቆጮ
🔥የተፈጨ ኮረሪማ
🔥የዶሮ ወጥ መከለሻ
🔥የተነጠረ የዳዉሮ ቂቤ
🔥የተፈጨ ቡና
🔥ካሽየ
🔥ማቁለያ ቅመም
🔥የተፈጨ ተልባ
🔥
🔥ምጥን ሽሮ
🔥ነጭ ሽሮ
🔥በሶ
🔥የአጥሚት ምጥን
🔥የገንፎ እህል
🔥የወጥ ማቁላያ ቅመሞች
🔥የጥብስ ቅመሞች
🔥የተቆላ የኬኔቶ ገብስ
🔥ሠናፍጭ
🔥እርድ
🔥 አብሽ
🔥 የሽምብራ ሽሮ
ጥሬ እቃ ገዝተን እቤት እናዘጋጃለን ለምትሉ ከስተመሮቻችን ለቅመን አጥበን ያዘጋጅተልናችኋል።
🔥ሽሮ አተር
🔥ሽሮ ሽምብራ
🔥ሽሮ ባቄላ
🔥ሽሮ ጓያ
🔥የፉል ባቄላ
🔥አተር ክክ
🔥ያጃ ቂንጬ
🔥የገብስ ቂንጬ
🔥የስንዴ ቂንጬ
🔥ንፁህ የበቾ ቀይ ጤፍ
🔥ንፁህ የበቾ ነጭ ጤፍ
🔥የአጃ ገብስ
🔥የበሶ ገብስ

ያሻቹን የባልትና ውጤቶች ሮሆቦት ባልትና እዘዙ
ሁሌም ትኩስ የማይለዋወጥ ጣዕም
አድራሻ = ጉብሬ ማደያ አጠገብ ወልቂጤ እምድብር ወደ ሁሉም የሀገራችን ክፍሎች እናደርሳለን።
ስ.ቁ 0920 59 2676 & 091960 7693
email፦ [email protected]

Address

ወልቂጤ ጉብሬ
Wolkite
ROHOBOT4119

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሮሆቦት ባልትና Rohobot Baltna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share