በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን

  • Casa
  • Italia
  • Bisaccia, Campania
  • በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን

በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ !

25/09/2026
ክቡር አቶ ዘይኔ ቢልካ የዞኑን የ5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድ ከዞን ማዕከል አጠቃላይ አመራር ጋር እየገመገሙ ነው!መስከረም  15/2019 የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ዘይኔ ቢልካ ...
25/09/2026

ክቡር አቶ ዘይኔ ቢልካ የዞኑን የ5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድ ከዞን ማዕከል አጠቃላይ አመራር ጋር እየገመገሙ ነው!

መስከረም 15/2019

የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ዘይኔ ቢልካ የዞኑን የቀጣይ 5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድ ከዞን ማዕከል አጠቃላይ አመራሮች ጋር እየገመገሙ ነው ።

ክቡር ዋና አስተዳዳሪው በግምገማ መድረኩ መክፈቻ ላይ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት መድረኩ በዞን ደረጃ በቀጣይ አምስት ዓመታት በሚተገበሩ ዋና ዋና የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶች ላይ መግባባት የሚፈጠርበት መሆኑን ተናግረዋል ።

በመድረኩ ከሀገራዊና ክልላዊ አቅጣጫዎች እንዲሁም ከዞኑ ሁለንተናዊ የመፈጸም አቅም መነሻ የተያዙ እቅዶች እንደሚገመገሙ ያነሱት አቶ ዘይኔ በዚህም በእቅዶች ላይ አስፈላጊውን ማሻሻያ እንደሚደረግ አመላክተዋል ።

የዞኑ መንግስት ካለፉ ዓመታት አጠቃላይ አፈጻጸም፣ ከህዝቡ ፍላጎትና የመፈጸም አቅም መነሻ በቀጣይ ዓመታት የላቁ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለማከናወን ቁርጠኛ መሆኑን ዋና አስተዳዳሪው አስታውቀዋል ።

በመድረኩ ላይ የተቋማት ሀላፊዎች የቀጣይ አምስት ዓመታት ስትራቴጂክ እቅዶቻቸውን እያቀረቡ ሲሆን በቀረቡ እቅዶች ላይ በመግባባት እንዲሁም በ2019 እቅድ ላይ የግብ ስምምነት በመፈራረም መድረኩ እንደሚጠናቀቅ ተመላክቷል ።

መረጃው :- ከስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ነው

Indirizzo

Tora

Telefono

+251916573025

Sito Web

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Contatta L'azienda

Invia un messaggio a በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን:

Scelte rapide

Condividi