Ethiopians life in japan

Ethiopians life in japan Culture.., life....information...

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1702798841175439&id=100043360194979
12/04/2026

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1702798841175439&id=100043360194979

🌼 መልካም የፋሲካ በዓል ከሊትል ኢትዮጲያ! 🌼
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ይህ ታላቅ በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ የሊትል ኢትዮጲያ (Little Ethiopia) ልባዊ ምኞታችን ነው። በዓሉን ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ሲያከብሩ የኢትዮጵያዊ መስተንግዶ መገለጫ በሆኑት ልዩ ምግቦቻችን ድምቀት እንድንሆን ተዘጋጅተናል።
ዛሬ ሊትል ኢትዮጲያን ሲጎበኙ፦
• ልዩ የክትፎ ዝግጅት፦ በቅቤ እና በሚጥሚጣ የታሸ፣ በአይብና በጎመን የደመቀ።
• ትቢት(tibit )፦ በትኩስነቱ የምግብ ፍላጎትን የሚቀሰቅስ ልዩ የበዓል ስጦታችን።
ዛሬውኑ ይጎብኙን! በዓሉን በጣፋጭ ትዝታ አብረን እናሳልፍ።

住所

Katsushika-ku, Tokyo
124-0014

アラート

Ethiopians life in japanがニュースとプロモを投稿した時に最初に知って当社にメールを送信する最初の人になりましょう。あなたのメールアドレスはその他の目的には使用されず、いつでもサブスクリプションを解除することができます。

事業に問い合わせをする

Ethiopians life in japanにメッセージを送信:

ショートカット

共有する

カテゴリー