M'r Fikre

Website Contact the business

M'r Fikre Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from M'r Fikre, Africa, Addis Ababa.

ምዕራብ ግንባርን ጀነራል ምግበይ ሀይለ አለቅም ያለበት ምክንያት!    ህወሓት በደረሰበት ሽንፈት ወታደራዊ ክንፉ አመራሮች በስርገት አስገብቶ ነው ያስመታን በሚል አመራሮቹን በማንሳት በሌላ ...
21/10/2026

ምዕራብ ግንባርን ጀነራል ምግበይ ሀይለ አለቅም ያለበት ምክንያት!

ህወሓት በደረሰበት ሽንፈት ወታደራዊ ክንፉ አመራሮች በስርገት አስገብቶ ነው ያስመታን በሚል አመራሮቹን በማንሳት በሌላ አመራሮች መተካቱ ይታወሳል። ከዚህም ጀነራል ምግበይ አንዱ ቢሆንም ምግበይ ስልጣኔን አለቅም በማለት የምዕራብ ግምባርን ዛሬም ድረስ እየመራ ነው። ጀነራል ህንፃ ወ/ጊዮርስን በምግበይ ቦታ ሃላፊነት ቢሰጠውም ምግበይ አሻፈረኝ ብሏል። ታዲያ በአሁን ሰአት ምዕራብ ግምባር በሁለት ጀነራሎች እየተመራ ይገኛል።

ምግበይ ምዕራብ ግንባርን በዚህ ልክ ሙጭጭ ያለው በርካታ የወርቅ ማውጫ ቦታዎች ስላሉት እና የወርቅ ማውጫ ቦታዎችን በበላይነት ስለሚመራ ነው። ምዕራብ ግንባርን ከለቀቀ የሃብት ምንጩ ይደርቃል። ለዚህም ምግበይ አለቅም በማለት አንዳንድ ከመከላከያ ሰራዊት ጥቃት የተረፉትን ታጣቂዎች አሰባስቦ እየመራ ይገኛል። ይህን ተከትሎ እነሞንጆሪኖ ጀነራል ምግበይ ስልጣን አለቅም በማለቱ እያብጠለጠሉት ይገኛል።

ለተጨማሪ #በቴሌግራም እንገናኝ

‎https://t.me/Mrfikre

‎

"ሕጋዊ የባሕር በራችንን የምናስመልስበት ጊዜ ተቃርቧል" :- ጄኔራል ይልማ መርዳሳ​ኢትዮጵያ ያለ አግባብ ለረጅም ዓመታት ተዘግቶ የቆየውን ታሪካዊና ሕጋዊ የባሕር በሯን ሉዓላዊ ኃያልነቷን በ...
21/10/2026

"ሕጋዊ የባሕር በራችንን የምናስመልስበት ጊዜ ተቃርቧል" :- ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
​
ኢትዮጵያ ያለ አግባብ ለረጅም ዓመታት ተዘግቶ የቆየውን ታሪካዊና ሕጋዊ የባሕር በሯን ሉዓላዊ ኃያልነቷን በማረጋገጥ የምታስመልስበት ጊዜ መቃረቡን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ።

​ጄኔራል ይልማ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፤ አገሪቱ ከውጭም ሆነ ከውስጥ በተደቀኑ በርካታ ፈተናዎችና የጠላት ሴራዎች ተከባ የቆየች ቢሆንም፣ የገጠሟትን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ጫናዎች ሁሉ በጽናት በመጋፈጥና በማክሸፍ ላይ ትገኛለች።

​ዋና አዛዡ አክለውም፣ ኢትዮጵያ በተለመደው የማይበገር የሉዓላዊነት ክንዷ የገጠሟትን ተግዳሮቶች ድል በማድረግ፣ ለዘመናት የተነፈገችውን የባሕር በር በራሷ ቁልፍ የምትከፍትበት እና ታሪካዊ መብቷን በተግባር የምታረጋግጥበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ መድረሷን በይፋ አረጋግጠዋል።

ለተጨማሪ #በቴሌግራም እንገናኝ

‎https://t.me/Mrfikre

‎

21/10/2026
21/10/2026
21/10/2026
21/10/2026
ማሳሰቢያ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ነገ  የሚደረገው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም 'እንዲጠናቀቅ ከዛሬ ማታ 12:00 ስዓት ጀምሮ ማንኛውም ባለ ሶስት እግር ባጃጅና ...
21/10/2026

ማሳሰቢያ
ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ነገ የሚደረገው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም 'እንዲጠናቀቅ
ከዛሬ ማታ 12:00 ስዓት ጀምሮ ማንኛውም ባለ ሶስት እግር ባጃጅና የሞቶር ሳይክል እንድሁም የፔዳል ሳይክልን ጨምሮ የድጋፍ ሰልፉ እስኪጠናቀቅ ድረስ መሽከርከር የተከለከለ መሆኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ፖሊስ መምሪያ በጥብቅ ያሳስባል
''በጀግንነት መጠበቅ' ''በሰብአዊነት ማገልገል
የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግኑኝነት ክፍል
''ከሚሴ

ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ከሆኑት ክቡር አምባሳደር ጓንግ ኮንግ (Guang Cong) ጋር ተገናኝቼ ውይይት አድርጌያለሁ።ውይይታችን በሱዳን እየተካሄደ ባ...
21/10/2026

ከተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ከሆኑት ክቡር አምባሳደር ጓንግ ኮንግ (Guang Cong) ጋር ተገናኝቼ ውይይት አድርጌያለሁ።
ውይይታችን በሱዳን እየተካሄደ ባለው ግጭት፣ በደቡብ ሱዳንና በሶማሊያ በሚካሄዱ መጪ ምርጫዎች እንዲሁም ከሁሉም በላይ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር።
ከመስከረም 23 ጀምሮ በትግራይ ስለተከሰቱ ክስተቶችና ለውጦች ለልዩ መልዕክተኛው ማብራሪያ ሰጥቻለሁ። በተለይም አዲስ የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ለመደገፍ የተባበሩት መንግሥታት ሊኖረው ስለሚችለው ሚና ተወያይተናል።
በዚህም የመልሶ ማቋቋም ጥረቶችን ማጠናከር፣ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ማፋጠን እና በግጭቱ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለስ ትኩረት የተሰጣቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ነበሩ።
በተጨማሪም፣ በአስመራ የሚገኘው አገዛዝ በአጠቃላይ የአፍሪካ ቀንድን፣ በተለይም ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከዚህ ቀደም የተጫወተውንና አሁንም እየተጫወተ ያለውን አፍራሽ ሚና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትኩረት ሊመለከተው እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥቻለሁ።
አምባሳደር ጓንግ ኮንግ በበኩላቸው፣ የተባበሩት መንግሥታት በቀጣናው ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ትርጉም ያለው ሚና እንዲጫወት በበኩላቸው የሚችሉትን ሁሉ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

አቶ ጌታቸው ረዳ

" እነሱ የምሽግ ጉድጓድ አርቀው መቆፈር ይችላሉ፤ እኛ ደግሞ ጉድጓድ ውስጥ የገባውን አውጥተን መቅበር እንችላለን፤ አውጥተን መቅበር እንደምንችል እነሱም ያውቃሉ" - ጀነራል ሳሞራ የኑስ
21/10/2026

" እነሱ የምሽግ ጉድጓድ አርቀው መቆፈር ይችላሉ፤ እኛ ደግሞ ጉድጓድ ውስጥ የገባውን አውጥተን መቅበር እንችላለን፤ አውጥተን መቅበር እንደምንችል እነሱም ያውቃሉ" - ጀነራል ሳሞራ የኑስ

Address

Africa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M'r Fikre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to M'r Fikre:

Shortcuts

Share