Mekdi pig

Mekdi pig ሁሌም ጠንካራ ሁን. እችላለሁ እንጂ አልችልም. የሚባል. ነገር የለም ምክንያቱም ነገ ሌላ ቀን ነው እና

18/08/2024

ፍትህ ለዝች ህፃን

 #እባቡ የምታምረዋን ቢራቢሮ ደጋግሞ ይተናኮሳታል ቢራቢሮዋ ተገርማ ጠየቀች.... ከምትመገባቸው እንስሳት መካከል አንዷ እሆን? እባቡም በጭራሽ አይደለሽም አላትምናልባት ሳላውቅ ያጠፋሁት ይኖ...
15/04/2024

#እባቡ የምታምረዋን ቢራቢሮ ደጋግሞ ይተናኮሳታል ቢራቢሮዋ ተገርማ ጠየቀች....
ከምትመገባቸው እንስሳት መካከል አንዷ እሆን?
እባቡም በጭራሽ አይደለሽም አላት
ምናልባት ሳላውቅ ያጠፋሁት ይኖር ይሆን ያበሳጨውህና የተጣለኸኝ?
እባቡ መለሰ በጭራሽ የለም
ታድያ ለምንድነው ምትተናኮለኝ?ብትለው
ዝም ብለሽ መድመቅሽ ስለሚያናድደኝ አላት አሉ።
አንዳንዴ ዝም ብለን የእውነት እየኖርን ሳለ የሚተናኮሉን የጠሉን እና የሚያሳድዱን ምንም ስላደረግናቸው ሳይሆን ምንም ሳናደርግ መድመቃችን ስለሚያናድዳቸው ነው።
ትታችሁ ራሳችሁ ላይ አተኩሩ!!



05/09/2023
ደስታን አብሳሪው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል. እንኮን አደርሳችሁ  የአመት ሰው ይበለን
26/07/2023

ደስታን አብሳሪው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል. እንኮን አደርሳችሁ የአመት ሰው ይበለን

30/05/2023

Address

United Arab Emirate Dubai
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekdi pig posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mekdi pig:

Share