Mamu babu

Mamu babu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mamu babu, Business service, Dubai.

04/12/2024
03/12/2024
03/12/2024
28/11/2024

በመርካቶ በተደረገ የኦፕሬሽን ተግባር ያለደረስኝ ሽያጭ የተካሄደባቸው 14 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ሸቀጦች ደረሰኝ እንዲቆረጥባቸው መደረጉ ተገለፀ ።

ህዳር 19/ 2017ዓ. ም : አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ሰሞኑን በመዲናዋ መርካቶ በተደረገ የኦፕሬሽን ስራ 14 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ደረሰኝ እንዲቆረጥ መደረጉ ተገልጿል ።

በቢሮው የመርካቶ ቁጥር 1 የህግ ማስከበር ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ፓርቲ ንጉሴ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁልን በሰሞኑ በተደረጉ 6 የመኪና ላይ ኦፕሬሽን ስራዎች የእጅ በእጅ ደረሰኝና በሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ደረሰኝ ሳይቆረጥባቸው ከመዲናዋ ወደ ክልል ከተሞች ሊሰራጩ የነበሩ ግምታቸው 14 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ ንብረቶቸ ተይዘው ደረሰኝ እንዲቆረጥባቸው ተደርገዋል ብለዋል ።

በአጠቃላይ 55 የእጅ በእጅ ደረሰኝ በገንዘበ ሲተመን 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር እና 85 በሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ደረሰኝ በገንዘብ ሲተመን 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን በድምሩ 140 ደረሰኞች ይህም ወደ ገንዘብ ሲቀየር 14 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር እንዲቆረጥ መደረጉን ጠቁመዋል ።

ከኦፕሬሽን በኋላ የተቆረጡ ደረሰኞች ባለው የታክስ ህግ መሠረት አስተዳደራዊ ቅጣት የሚጣልባቸው እንደሆነ ገልፀው ቁጥጥሩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል ።

ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ! ለአዲስ አበባ ብልፅግና !

27/11/2024
25/11/2024
24/11/2024

Address

Dubai

Telephone

+25377547000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mamu babu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mamu babu:

Share