Firii Kallachaa

Firii Kallachaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Firii Kallachaa, Business service, Melbourne.

25/07/2025

Grand Imam Ahmed al-Tayeb’s statement called for urgent action to stop Palestinian deaths and condemned international silence.

15/09/2024

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ

23/08/2024
"በራስህ ላይ  እንዲደርስ የማትፈልገውን በሌሎች ላይ  አታድርግ" ጥቅሷን የዘከርኳት ከትናንት በስተያ እነዚህ ሁለት ወጣቶች በምስሉ ላይ የምንመለከታቸውን አባት ላይ ጸያፍ የሆነ እና ከሰውኛ...
19/04/2024

"በራስህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አታድርግ"
ጥቅሷን የዘከርኳት ከትናንት በስተያ እነዚህ ሁለት ወጣቶች በምስሉ ላይ የምንመለከታቸውን አባት ላይ ጸያፍ የሆነ እና ከሰውኛ ምግባር የወጣ ጋጠወጥነት በተጠናወተው ባህሪያቸው በእድሜ የሚበልጧቸውን አባት እያሸማቀቁ ቪድዮ ቀርጸው በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ተለቅቆ እየተዘዋወረ ተመልክተናን።

እነዚህ አፋን ኦሮሞ እየተናገሩ በእኚህ አባት ላይ የሚዘባበቱ ወመኔዎችን መረንነትን በግልጽ ለመቃወም የግድ ከዚህኛው አልያም ከዛኛው ወገን መሆን ግዴታ አይደለም (ሰው መሆን ብቻውን በቂ ነው)

ይህ በዚህ እንዳለ ግን ቪድዮው ለየት ባለ መልኩ በሁሉም የሚድያ መረቦች ከፍየሏ በላይ ለምን ተስተጋባ ካልን ምክንያቱ ወጣቶቹ ኦሮምኛ ተናጋሪ ሰለባው ደግሞ አማርኛ መናገሩ ነው።

( በደል አድራሾቹ ኦሮምኛ መናገራቸው ኦሮሞ ያደርጋቸዋል ብሎ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም ማንነታቸውን በቀናት ውስጥ እናውቀዋለ። በነገራችን ላይ ይህ ተግባር የተፈጸመው ግንደበረት ላይ ሲሆን ሲዘባበቱ የነበሩት ሁለት ልጆች እና ቪድዮውን ሲቀርጽ የነበረው ሶስቱም በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሰምተናል)
ወንጀለኛ ብሄር ባይኖረውም የሁነቱ ፈጻሚ "ኦሮሞ ነው " ከተባለ በአንድ ወገን በኩል ጩኸቱ ከድርጊቱ ከፍቶ መመልከቱ አዲስ አይደለም።
(አንዳንዶች የልጆቹን ተግባር ለመደገፍ "እኛም ከዚህ የበለጠ በተቃራኒ ወገን ተፈጽሞብናል ፣ በየ ቀኑ አስጸያፊ ስንሰደብ እንውላለን" የምትል ምክንያት ያቀርባሉ። ለዚህ የሚሆነው ምላሽ ግን " እኛ እነሱን አይደለንም ወላጆቻችን ያሳደጉን በሰፉ ነው" የሚል ነው መልሱ)

ሰዎቹ ይህን መሰል አጋጣሚን የሚጠቀሙበት ግለሰብን ለመኮነን ሳይሆን መላውን የኦሮሞን ህዝብ ለማሸማቀቂያ መጠቀም ክህሎታቸው ነው (በውርስ መልኩ ከትናንት እስከ ዛሬ ሲወርድ ሲዋረድ ከአባቶቻቸው የወረሱትም ይሄንኑ ነው)
ጀዋርን ሲኮንኑ ፣ ኦነግን አውሬ አድርገው ሲስሉ ብዙዎች በድርጅት አልያ በግለሰብ ደረጃ እየኮነኑ ይምሰላቸው እንጂ ሰዎቹ እያሉ ያሉት መላውን የኦሮሞ ህዝብ ነው።
(ይህንን ተግባር ቅዱስ አድርገው ሲያበረታቱ የነበሩ እንደ ጂጂ ኪያ እና የሚመስሏት በጣት የሚቆጠሩትን ብንመለከትም በመኮነኑ ላይ ያየናቸው ግምባር ቀደሞቹ የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው።

ሳጠቃልል የህግ አካላት ወንጀለኞቹ ለፈጸሙት ጸያፍ ተግባር ለነገ አስተማሪ የሚሆን ፈጣን ፍርድ አግኝተው ለህዝቡ ማሳወቁ መልካም ነው እላለሁ።

08/04/2024



Baatiin Shawwaal harra waan hin mul’atiniif, guyyaan Iid al Fixr, Arbi'aa ykn Roobii April 10,2024 ta’a. Haaluma Kanaan Ramadaana keenya kan bara kanaatis guyyaa 30 guuttannee soomanna.

Rabbi warra irraa fayyadamu nu haa taasisu.

https://youtu.be/zi3yne5mJU8
20/12/2022

https://youtu.be/zi3yne5mJU8

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by comment...

Address

Melbourne, VIC
3031

Telephone

+61413766014

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Firii Kallachaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Firii Kallachaa:

Share