Nur tube

Nur tube አዳዲስ ቀልዶች በፍጥነት እንዲደርሶት ዩቱቤን ሰብስክራይፕ ?

ከዚህ በላይ ንቀት አለ
14/04/2025

ከዚህ በላይ ንቀት አለ

07/03/2025
23/04/2024

ያየነውን እንናገረለን፤ የሰማነውንም እንመሰክራለን !!

: ከታች የሚታየው ፎቶ የራሱ የሆነ ታሪክ አለው ፡፡ ፎቶውን ያነሱት ሰው ዛሬ በህይወት የሉም ፡፡ ልጃቸው ደግሞ ጎበዝ ፎቶ አንሺ ነበር ፡፡ በ1992 ዓ.ም በአንዳች አጋጣሚ ይህ ፎቶ በእጄ ገባ ፡፡ በወቅቱ ብዙ ሰነዶች ያለአግባብ እንዲቃጠሉ ተደርጓል፡፡

ፎቶውን ከሌሎች ቅንጭብጫቢ ሰነዶች ጋር ‹‹ ታሪክ ነው እና ይጠቅማል›› በሚል ቅን እሳቤ ወደ ሃገር ቤት ራቅ አድርጌ አስቀመጥኩት ፡፡ በወቅቱ ይህን ፎቶ ይዞ መገኘት ቀርቶ ስሙን መጥራት ትልቅ አደጋ ነበረው ፡፡ እነሆ ለ24 ዓመታት በጥንቃቄ ካስቀመትኩበት ጓዳ አውጥቼ ጋበዝኳችሁ፡፡

ቦታውን የምታውቁ ጊዜውን የምታስታውሱ በፎቶግራፍ መነሳት ወቅት ፎቶ አንሺው እና ቾምቤ ምን ይባባሉ እንደነበር ------ ------ ‹‹ ፈገግ ፣ ፈገግ አዎ ፈገግ -------
በሌላ በኩል ደግሞ እራሳቸው ወይም ልጃቸው ትእግስት አባቷን ጠይቃ የአባቷን ትዝታ ብታካፍለን ጥሩ ይመስለኛል ፡፡
እንደ እኔ መረጃ ግን በወቅቱ በቦታው የነበሩት እና የእኔም የ1992 ዓ.ም ስራ ቦታ የቅርብ አለቃዬ የነበሩት ጋሽ ሰለሞን ተሰማ እንደነገሩኝ ከሆነ ዝርዝሩን ለጊዜው ላቆየው እና የአጨዳ ስራ ሲኖር ወይም ሪፖርት ሊያቀርቡ ሲሉ የሚመጡት ወደዚህ ክፍል ነው -------- ------ ነበር ያሉኝ ፡፡ ----- ኤታማዦር ካቢኔ !
እርስዎ ደግሞ ፡-
ማናቸውንም አስተያየት ለመስጠት ፣ የሚያውቁትን ለመናገር ፣ የሰሙትንም ለመመስከር ይድፈሩ ፡፡ አዎ
‹‹ በዘነዓምር ንነግር ወበዘርኢነ ሰማእተ ንከውን ›› እንዲሉ፤ ያየነውን እንናገረለን፤ የሰማነውንም እንመሰክራለን ፡፡ አዲስ ኪዳን የዮሐንስን ወንጌል ምዕ 10 ቁ. 3
Via : ጌቾ የቡታጅራው

23/04/2024

ዶክተር አብይ ወደ ጉራጌ ምድር ሲመጣ የታሰሩ ልጆቻችን ይፈታ፣የልማት ጥያቄ ይመለሳ እንዲሁም ከመንግስት ጋር መቀራረብ ይፈጠራል ብለን ነበር።የልማቱ ጉዳይ ለመተቸት ጊዜ እንስጠው።ወንድሞቻችን የሰሩት ጥፋት የለም።ከስር ይፈቱ።ፖለቲካዊ ውሳኔ መንግስት ከህቡ ጋር ለማራራቅ የተደረቀ ነው።መንግስትና ህዝቡ ለማቀራረብ ያለ ወንጀላቸው የታሰሩ ወንድሞቻችን ቶሎ ይፈቱ።

23/04/2024

በቅርብ ቀን ይጠብቁ ተከታታይ ድራማ

Adresse

Nuremberg

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Nur tube erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen

Kategorie