Yod promotion

Yod promotion Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yod promotion, Business service, Adama.

18/06/2023

ባንካችን ዛሬ እሁድ ሰኔ 11 2015 ዓ.ም ያወጣውን አዳዲስ ክፍት የስራ መደቦች ለማግኘት ድረ ገፃችንን ይጎብኙ
👉https://awashbank.com/vacancy/

18/06/2023

መልካም የአባቶች ቀን!
'_Day

18/06/2023

የሃገር ዋርካ፣ የቤት ምሰሶ እና ማገር ለሆኑት ለምንወዳቸው አባቶቻችን ከሰፊው የጥቅል ገበታችን በስጦታ በማበርከት 💛 ፍቅራችንን እንግለጽ!

የአባቶቻችን ጥበብ፣ ማስተዋል እና ምርቃት አይለየን!

መልካም የአባቶች ቀን!

18/06/2023
18/06/2023

ለክቡራን የባንካችን ደንበኞች
=======================================
ሰኔ 9 እና 10 ቀን 2015 ዓ.ም በቅርንጫፎች እና በዲጂታል አገልግሎት ማዕከላት በቴክኒክ እክል ምክንያት በከፊል አጋጥሞን የነበረው የአገልግሎት መቆራረጥ ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ወደ አገልግሎት መመለሳችንን እያሳወቅን በዚሁ ምክንያት በክቡራን ደንበኞቻችን ላይ ለደረሰው እንግልት ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት አብራችሁን ስለቆያችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

Harambee University
02/04/2023

Harambee University

02/02/2023

ከንብ ጋራ እንሥራ!

ይሠሯል ከልብ ፤እንደ ንብ

24/01/2023

መቆጠብ ያሸልማል!
//
በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!
የሽልማት መርሐ-ግብሩ ከታህሳስ 25 እስከ መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ይዘልቃል፡፡
ከ800 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ ከተዘጋጁ አጓጊና በርካታ ከሆኑ ሽልማቶች ውስጥ አሸናፊ ለመሆን ራስዎን እጩ ያድርጉ፡፡
አብዝተው በመቆጠብ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

14/01/2023

Vacancy Announcement:
============
Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.
1. Branch Manager Class IV Branch
2. Attorney II
3. Terminal Management Officer I
4. Administrative Assistant I
How to Apply
👇👇
For more information on qualifications and more, please join our Telegram channel https://t.me/awash_bank_official Or Please visit the below link to our website: https://awashbank.com/vacancy/

14/01/2023

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yod promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yod promotion:

Share