NA NI for inspire

NA NI for inspire inspire& we state different kind of information via this page

Good sun-day!
11/05/2024

Good sun-day!

30/03/2022
"ወይ ቲቪ ታያለህ ወይ ሀብታም ትሆናለህ" ይለናል ጂም ሮን ፤ አብዛኛው ጊዜህን ስለነገህ ማሰብ፣ ስለነገህ ማቀድ፣ ስለነገህ መልፋት አለብህ እንጂ አይምሮህን እንዳትጠቀም በሚያደርጉህ ጉዳዮች...
30/11/2021

"ወይ ቲቪ ታያለህ ወይ ሀብታም ትሆናለህ" ይለናል ጂም ሮን ፤ አብዛኛው ጊዜህን ስለነገህ ማሰብ፣ ስለነገህ ማቀድ፣ ስለነገህ መልፋት አለብህ እንጂ አይምሮህን እንዳትጠቀም በሚያደርጉህ ጉዳዮች መጠመድ የለብህም!
የቤት ስራህን አሁን ስራ፤ ቁጭ ብለህ የትም የማያደርስህን ፕሮግራም አትይ! አለበለዚያ በሀምሳም በስልሳም አመትህ በገንዘብ ራስህን አትችልም፤ ደሞዝተኛ ወይ ጡረተኛ ትሆናለህ፤ ይሄ ትንቢት አይደለም የአብዛኛው የሰው ልጅ ኑሮ ነው። ወዳጄ ንቃ የሚባክን ጊዜ የለም!

በፍፁም ልንረሳው የማይገባ ሀቅ ቢኖር እነርሱ ቢሸነፉ የሚያጡት ህወሃትን ብቻ ነው፤ እኛ ብንሸነፍ ግን የምናጣው ሐገር ነው። please share this
24/11/2021

በፍፁም ልንረሳው የማይገባ ሀቅ ቢኖር እነርሱ ቢሸነፉ የሚያጡት ህወሃትን ብቻ ነው፤ እኛ ብንሸነፍ ግን የምናጣው ሐገር ነው። please share this

21/11/2021
የኛ የህዝቦቿም የቅድመ አያቶቻችን የአያት የአባቶቻችን አደራ የልጆቻችን ውርስ ናት ኢትዮጵያ።
20/11/2021

የኛ የህዝቦቿም የቅድመ አያቶቻችን የአያት የአባቶቻችን አደራ የልጆቻችን ውርስ ናት ኢትዮጵያ።

ወደ ከፍታህ ውጣ!!ታላቁን ንሥር አሞራ  የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው ። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል ። ንሥሩ ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁ...
20/11/2021

ወደ ከፍታህ ውጣ!!
ታላቁን ንሥር አሞራ የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው ። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል ።
ንሥሩ ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም ። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል ። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል ። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል ። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል ።
መልእክት
ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ

19/11/2021

ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ። በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም! ከዚህ በፊት አድርገነዋልና። አሁንም እናደርገዋለን።

ኢትዮጵያን የሚያሸንፉት ፍቅርና ወዳጅነት፤እኩልነትና ትብብር ናቸው:: ትውልዶች መስዋእትነት ይከፍላሉ፤ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ተከብራ እና ከፍ ብላ ትኖራለች!!
19/11/2021

ኢትዮጵያን የሚያሸንፉት ፍቅርና ወዳጅነት፤እኩልነትና ትብብር ናቸው::
ትውልዶች መስዋእትነት ይከፍላሉ፤ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ተከብራ እና ከፍ ብላ ትኖራለች!!

Address

Adama
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NA NI for inspire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share