Profit Mindset

Profit Mindset Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Profit Mindset, Business service, Addis Abeba, Awassa.

23/01/2026
23/01/2026

📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?
ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል በአማረኛ የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምዕራፍ የአለም አቀፍ የባንክ እስራቴጂዎች ምን አይነት መንገድ እንደሚከተሉ እያንዳንዱ ሚስጥሮችን ያሳያቿል ።

ከዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?

የባንኮች ሚስጥር (ICT Concepts): Liquidity፣ FVG እና Order Blocksን በመጠቀም ትክክለኛውን የገበያ አቅጣጫ መለየት።
ወርቅ (XAU/USD) ትሬድ አደራረግ: ወርቅን እንደ ባለሙያ ትሬድ ለማድረግ የሚያስችል ልዩ የትሬድ ንድፍ (Setup)።
የስነ-ልቦና ግንባታ: ፍርሃትን እና ስግብግብነትን አስወግደው እንደ አትራፊ ትሬድ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ዘዴ።
የገንዘብ አያያዝ (Risk Management): ትንንሽ አካውንቶችን በሂደት እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል።

ለምን ይህን መጽሐፍ መምረጥ አለብዎት?
በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ውስብስብ የሆኑ የፎሬክስ ቃላትን በቀላሉ በአማርኛ ተቀምጠዋል ።
ተግባራዊ ምሳሌዎች፡ በቻርት ላይ የታገዙ ግልጽ ማብራሪያዎች።
ስልታዊ ጉዞ፡ መረጃዎች የተዝረከረኩ ሳይሆኑ ከቀላል ወደ ከባድ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ናቸው።
የጊዜ ቁጠባ፡ ለዓመታት ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ የሚባክን ጊዜን ያስቀራል።

ይህ መጽሐፍ ለማን ነው?
በፎሬክስ ንግድ አዲስ ለሆኑ እና በትክክለኛ መሠረት መጀመር ለሚፈልጉ።
ብዙ ጊዜ የከሰሩ እና የኪሳራቸውን ምክንያት ማወቅ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች።
የባንኮችን አካሄድ (Smart Money Concepts) መማር ለሚፈልጉ።
በተለይ በወርቅ (Gold) ንግድ ላይ ውጤታማ መሆን ለሚመኙ።

👇አሁኑኑ ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!👇
https://ye-buna.com/profitmindset?ref=product_detail&product=694a33b1c1bc4_profitmindset
እውቀት የሌለው ኢንቨስትመንት ኪሳራ ነው። ዛሬ በራስዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር  ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል በአማረኛ የተዘጋጀ ነው። እያ...
23/01/2026

📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?
ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል በአማረኛ የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምዕራፍ የአለም አቀፍ የባንክ እስራቴጂዎች ምን አይነት መንገድ እንደሚከተሉ እያንዳንዱ ሚስጥሮችን ያሳያቿል ።

ከዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?

የባንኮች ሚስጥር (ICT Concepts): Liquidity፣ FVG እና Order Blocksን በመጠቀም ትክክለኛውን የገበያ አቅጣጫ መለየት።
ወርቅ (XAU/USD) ትሬድ አደራረግ: ወርቅን እንደ ባለሙያ ትሬድ ለማድረግ የሚያስችል ልዩ የትሬድ ንድፍ (Setup)።
የስነ-ልቦና ግንባታ: ፍርሃትን እና ስግብግብነትን አስወግደው እንደ አትራፊ ትሬድ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ዘዴ።
የገንዘብ አያያዝ (Risk Management): ትንንሽ አካውንቶችን በሂደት እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል።

ለምን ይህን መጽሐፍ መምረጥ አለብዎት?
በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ውስብስብ የሆኑ የፎሬክስ ቃላትን በቀላሉ በአማርኛ ተቀምጠዋል ።
ተግባራዊ ምሳሌዎች፡ በቻርት ላይ የታገዙ ግልጽ ማብራሪያዎች።
ስልታዊ ጉዞ፡ መረጃዎች የተዝረከረኩ ሳይሆኑ ከቀላል ወደ ከባድ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ናቸው።
የጊዜ ቁጠባ፡ ለዓመታት ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ የሚባክን ጊዜን ያስቀራል።

ይህ መጽሐፍ ለማን ነው?
በፎሬክስ ንግድ አዲስ ለሆኑ እና በትክክለኛ መሠረት መጀመር ለሚፈልጉ።
ብዙ ጊዜ የከሰሩ እና የኪሳራቸውን ምክንያት ማወቅ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች።
የባንኮችን አካሄድ (Smart Money Concepts) መማር ለሚፈልጉ።
በተለይ በወርቅ (Gold) ንግድ ላይ ውጤታማ መሆን ለሚመኙ።

👇አሁኑኑ ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!👇
https://ye-buna.com/profitmindset?ref=product_detail&product=694a33b1c1bc4_profitmindset
እውቀት የሌለው ኢንቨስትመንት ኪሳራ ነው። ዛሬ በራስዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

አንድን Strategy ቴስት ሳታደርጉ ገንዘባችሁን አታስገቡ። ባክ ቴስት ማድረግ ማለት በራስ መተማመንን መግዛት ማለት ነው። እኔ ይህንን መጽሐፍ ከመጻፌ በፊት የ ICT ስልቶችን ለ 4 ዓመታ...
26/12/2025

አንድን Strategy ቴስት ሳታደርጉ ገንዘባችሁን አታስገቡ። ባክ ቴስት ማድረግ ማለት በራስ መተማመንን መግዛት ማለት ነው። እኔ ይህንን መጽሐፍ ከመጻፌ በፊት የ ICT ስልቶችን ለ 4 ዓመታት ወደ ኋላ ተመልሼ ቴስት አድርጌያቸዋለሁ።

👇አሁኑኑ ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!👇
https://ye-buna.com/profitmindset?ref=product_detail&product=694a33b1c1bc4_profitmindset
እውቀት የሌለው ኢንቨስትመንት ኪሳራ ነው። ዛሬ በራስዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።

📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር  ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ም...
23/12/2025

📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?
ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምዕራፍ የአለም አቀፍ የባንክ እስራቴጂዎች ምን አይነት መንገድ እንደሚከተሉ እያንዳንዱ ሚስጥሮችን ያሳያቿል ።

ከዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?

የባንኮች ሚስጥር (ICT Concepts): Liquidity፣ FVG እና Order Blocksን በመጠቀም ትክክለኛውን የገበያ አቅጣጫ መለየት።
ወርቅ (XAU/USD) ትሬድ አደራረግ: ወርቅን እንደ ባለሙያ ትሬድ ለማድረግ የሚያስችል ልዩ የትሬድ ንድፍ (Setup)።
የስነ-ልቦና ግንባታ: ፍርሃትን እና ስግብግብነትን አስወግደው እንደ አትራፊ ትሬድ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ዘዴ።
የገንዘብ አያያዝ (Risk Management): ትንንሽ አካውንቶችን በሂደት እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል።

ለምን ይህን መጽሐፍ መምረጥ አለብዎት?
በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ውስብስብ የሆኑ የፎሬክስ ቃላትን በቀላሉ በአማርኛ ተቀምጠዋል ።
ተግባራዊ ምሳሌዎች፡ በቻርት ላይ የታገዙ ግልጽ ማብራሪያዎች።
ስልታዊ ጉዞ፡ መረጃዎች የተዝረከረኩ ሳይሆኑ ከቀላል ወደ ከባድ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ናቸው።
የጊዜ ቁጠባ፡ ለዓመታት ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ የሚባክን ጊዜን ያስቀራል።

ይህ መጽሐፍ ለማን ነው?
በፎሬክስ ንግድ አዲስ ለሆኑ እና በትክክለኛ መሠረት መጀመር ለሚፈልጉ።
ብዙ ጊዜ የከሰሩ እና የኪሳራቸውን ምክንያት ማወቅ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች።
የባንኮችን አካሄድ (Smart Money Concepts) መማር ለሚፈልጉ።
በተለይ በወርቅ (Gold) ንግድ ላይ ውጤታማ መሆን ለሚመኙ።

👇አሁኑኑ ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!👇
https://ye-buna.com/profitmindset?ref=product_detail&product=694a33b1c1bc4_profitmindset
እውቀት የሌለው ኢንቨስትመንት ኪሳራ ነው። ዛሬ በራስዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።

90% ፎሬክስ ትሬደሮች ለምን ይከስራሉ?አብዛኛው ፎሬክስ ትሬደሮች የሚከስረው ገበያውን ስለማያውቅ ሳይሆን "Retail Strategies" (እንደ Support/Resistance) ስለሚጠቀም ነ...
23/12/2025

90% ፎሬክስ ትሬደሮች ለምን ይከስራሉ?

አብዛኛው ፎሬክስ ትሬደሮች የሚከስረው ገበያውን ስለማያውቅ ሳይሆን "Retail Strategies" (እንደ Support/Resistance) ስለሚጠቀም ነው። ባንኮች የእናንተን Stop Loss ይፈልጉታል። ያንን ለማምለጥ የባንኮችን አካሄድ ማወቅ ግድ ነው።

ፎሬክስ ቁማር ነው ወይስ ቢዝነስ?ብዙ ሰዎች ፎሬክስን እንደ ሎተሪ ያዩታል። ነገር ግን ፎሬክስ የዓለማችን ትልቁ የፋይናንስ ገበያ ነው። ልዩነቱ ያለው "እውቀት" ላይ ነው። በዚህ ገጽ ላይ የ...
23/12/2025

ፎሬክስ ቁማር ነው ወይስ ቢዝነስ?

ብዙ ሰዎች ፎሬክስን እንደ ሎተሪ ያዩታል። ነገር ግን ፎሬክስ የዓለማችን ትልቁ የፋይናንስ ገበያ ነው። ልዩነቱ ያለው "እውቀት" ላይ ነው። በዚህ ገጽ ላይ የባንኮችን አሻራ በመከተል እንዴት ትርፋማ መሆን እንደሚቻል እናያለን።

እናንተ ስለ ፎሬክስ ያላችሁ አመለካከት ምንድነው? ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ።

Address

Addis Abeba
Awassa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Profit Mindset posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Profit Mindset:

Share