Holistic home care adama

Holistic home care adama We provide best health care for you

10/05/2026

Happy Mother’s Day

07/01/2026
አስታማሚ ማግኘት ከባድ ነውእኛ ጋር ቀላል ነው👍በሰለጠኑ ነርሶች የ24 ሰዓት የማስታም ስራ እንሰራለንእንደምርጫዎ በሴት አልያም በወንድ ነርሶችከፈለጉ በቤትዎ አልያም በሆስፒታል አብረው ሆነው...
01/04/2025

አስታማሚ ማግኘት ከባድ ነው
እኛ ጋር ቀላል ነው👍
በሰለጠኑ ነርሶች የ24 ሰዓት የማስታም ስራ እንሰራለን
እንደምርጫዎ በሴት አልያም በወንድ ነርሶች
ከፈለጉ በቤትዎ አልያም በሆስፒታል አብረው ሆነው አገልግሎቱን እንሰጣለን
ሆለስቲክ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልገሎቶች ነን
በሆስፒታልም ሆነ በቤትዎ ታካሚን መመገብ፣ ልብስ ማልበስ፣ ማጠብ መድሃኒት መስጠት የህክምና ክትትል ማድረግ እንሰጣለን👉ቤትዎ ድረስ መጥተን
👉 በተመጣጣኝ ዋጋ
👉 በብቁ ባለሞያዎች እንሰጣለን

ይደውሉ
0963452661
0703337772
አድራሻ አዳማ ከ04 ወደ ቦሌ መንገድ ከበደ አመና ክሊኒክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ሆለስቲክ - ስለጤናዎ እናስባለን

ሆሊስቲክ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት ቤትዎ ድረስ  መጥተን በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀናት እናገለግላለን አገልግሎቶቻችን👉የ24 ሰዓት የነርስ እንክብካቤ 👉 የመድሃኒት  ክት...
30/03/2025

ሆሊስቲክ የቤት ለቤት የጤና እንክብካቤ አገልግሎት

ቤትዎ ድረስ መጥተን በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀናት እናገለግላለን
አገልግሎቶቻችን
👉የ24 ሰዓት የነርስ እንክብካቤ
👉 የመድሃኒት ክትትል
👉 እንደስኳር፣ የደም ግፊት እና ተያያዥ ህመሞች ህክምና እና የምክር አገልግሎት
👉 የሽንት ቱቦ ማስገባት እና መቀየር፣
👉 የመተንፈሻ ትቦ እንክብካቤ
👉 የመመገቢያ ትቦ ማስገባት
👉 የዊልቸር፣ ዎከር ፣ ሳከር እና ሌሎች የህክምና እቃዎች ኪራይ

ይህንን ሁሉ አገልግሎት
👉ቤትዎ ድረስ መጥተን
👉 በተመጣጣኝ ዋጋ
👉 በብቁ ባለሞያዎች እንሰጣለን

ይደውሉ
0963452661
0703337772
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ አዳማ ከ04 ወደ ቦሌ መንገድ ከበደ አመና ክሊኒክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ሆለስቲክ - ስለጤናዎ እናስባለን
ቴሌግራም፡ https://t.me/holistic_home_based_care
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/holistic.home.care.adama
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/

Address

Adaamaa Bole
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holistic home care adama posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share