06/08/2025
ለኢንቨስትመንት የሚሆን ቦታ
በከተማ ግብርና ስር ያለ
ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው
ቦታው ( በአዳማ ና በደብረዘይት መሀል)
ስፋት 25,000 ካሬ
500ካሬ ላይ ያረፈ ቪላ ቤት ያለው
200ካሬ የራሱ warehouse (መጋዘን) ያለው
391ካሬ የዶሮ ማርቢያ ቤት ያለው
1000 እግር አቮካዶ ያለው
የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
ዋጋው 45,000,000 (45 ሚሊዮን)
ድርድር አለው
commission 2%
ስልክ 0924026198
note:በአሁን ወቅት አቮካዶ ምርት እየሰጠ ይገኛል።