15/02/2022
እዴነሽ እዴነሽ
እንቺ የምወድሽ
ናፈቅሽኝ ናፈቅሺኝ
ባይኔ መጣሽብኝ
ስወድሽ ስወድሽ ከርሜ
ሰሞኑን ባሰብኝ መጣሽብኝ በልሜ
ህመሜን። ደብቄ ችዬው ኖሬ ኖሬ
ልረሳሽ ወስኜ አምርሬ ፎክሬ
ጎልቶ ታወቀብኝ መክሳቴ መጥቆሬ
ልረሳሽ አልቻልኩም አቅቶኛል ፍቅሬ
በፍቅርሽ በናፍቆት እንዲ ከምቀጣ
ንገሪኝ እባክሽ እትመጪደው ልምጣ
በቃ እንረሳሳ ብለናል አቃለው
ያምላክ ቃል አደለም ቃላችን እሻረው
ልትረሺኝ አትቺይም ልትርቂኝ ነውእጂ
ተቆጥተሽ የሄሽ እልህ ሆኖብሽ እንጂ
ይቅርታ ልጠይቅ
ፍቅሬ እግርሽ ላይ ልውደቅ
ላባብልሽ ላባብልሽ
ፍቅርዬ ላባብልሽ
ይራራድው ሆድሽ
Send a message to learn more