Mekfeya

Mekfeya Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mekfeya, Business service, Meskel Flower 41 condominium, Addis Ababa.

ከአንድ በላይ ንግድ ወይም ቅርንጫፍ አለዎት? ቅርንጫፍ 1 ጋር ሆነው የቅርንጫፍ 2 ስራ ምን ላይ እንዳለ አስጨንቆዎታል? ብዙ ንግዶችን በአንድ ጊዜ ማስተዳደር ማለት፦ - የተበታተነ የሒሳብ ...
06/09/2025

ከአንድ በላይ ንግድ ወይም ቅርንጫፍ አለዎት? ቅርንጫፍ 1 ጋር ሆነው የቅርንጫፍ 2 ስራ ምን ላይ እንዳለ አስጨንቆዎታል?

ብዙ ንግዶችን በአንድ ጊዜ ማስተዳደር ማለት፦

- የተበታተነ የሒሳብ አያያዝ
- ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ስራን ለመቆጣጠር መሞከር
- የአንዱን ስራ እየሰሩ ስለሌላኛው መጨነቅ ማለት ነው።

ይህ የተበታተነ አሰራር ለስህተት፣ ለጊዜ ብክነት እና ትክክለኛውን የንግድዎን አጠቃላይ ሁኔታ እንዳያውቁ ያደርጋል።

በአንድ ስልክ፣ ሁሉንም ንግድዎን ይቆጣጠሩ! 📲 Mekfeya (መክፈያ) ለእያንዳንዱ ንግድዎ ወይም ቅርንጫፍዎ ዲጂታል ማኔጀር ይሆንልዎታል።

✅ የእያንዳንዱን ቅርንጫፍ ሽያጭ፣ ወጪ እና ትርፍ ከስልክዎ ላይ ሆነው ይቆጣጠሩ።
✅ በአካል መገኘት ሳያስፈልግዎ የንግድዎን እንቅስቃሴ ይከታተሉ።
✅ ለሁሉም ቅርንጫፎችዎ ወጥ የሆነ የአሰራር ስርዓት ይፍጠሩ።
✅ የአጠቃላይ ንግድዎን የጤና ሁኔታ በቀላሉ ይተንትኑ።

በአንድ ቦታ ላይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቦታ ላይ ስኬታማ ይሁኑ!

Mekfeyaን ዛሬውኑ በማውረድ የተበታተነውን ስራዎን በአንድ ቦታ ያደራጁ!

ለ Android (Play Store):
https://tinyurl.com/mekfeyaplaystore
ለ iPhone (App Store):
https://tinyurl.com/mekfeyaappstore

ሳምንቱ ሊያልቅ ነው፤ የንግድዎ ውጤት ምን ይመስላል? በግምት ወይስ በትክክል ያውቁታል?አብዛኛውን ጊዜ ሳምንቱ ሲያልቅ የሚከተሉት ጥያቄዎች ይመጣሉ: - በዚህ ሳምንት አጠቃላይ ምን ያህል ሸጥ...
05/09/2025

ሳምንቱ ሊያልቅ ነው፤ የንግድዎ ውጤት ምን ይመስላል? በግምት ወይስ በትክክል ያውቁታል?

አብዛኛውን ጊዜ ሳምንቱ ሲያልቅ የሚከተሉት ጥያቄዎች ይመጣሉ:

- በዚህ ሳምንት አጠቃላይ ምን ያህል ሸጥኩ?
- ምን ያህል ወጪ አወጣሁ?
- በመጨረሻ የተገኘው ትርፍ ስንት ነው?

መልሱን ካላወቁ፣ ሳምንቱን የሚዘጉት በውጤት ሳይሆን በድካም ስሜት ብቻ ይሆናል።

በMekfeya (መክፈያ) 📲 የሳምንትዎን ውጤት በአንድ ክሊክ ይመልከቱ!

✅ የሳምንቱን አጠቃላይ ሽያጭ እና ወጪ በቀላሉ ይመልከቱ።
✅ የሳምንቱን የተጣራ ትርፍ (Net Profit) በግልፅ ያሳዮታል።
✅ የትኛው ቀን የበለጠ ሽያጭ እንደነበረው ይተንትኑ።
✅ ለቀጣይ ሳምንት የተሻለ የንግድ እቅድ ለማውጣት ይረዳዎታል።

ሳምንትዎን በውጤት ይዝጉ። ቅዳሜና እሁድዎን በእረፍት ይደሰቱ!

Mekfeyaን ዛሬውኑ በማውረድ የንግድዎን ሳምንታዊ ሪፖርት ማየት ይጀምሩ!

ለ Android (Play Store):
https://tinyurl.com/mekfeyaplaystore
ለ iPhone (App Store):
https://tinyurl.com/mekfeyaappstore

መልካም እና የተሳካ የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የንግድ ግብ! ይህንን ሳምንት በንግድዎ ምን ለማሳካት አስበዋል?📈 ሽያጭ መጨመር?💰 ትርፍን ማሳደግ?📋 ወይስ የዕዳ ክፍያን ...
01/09/2025

መልካም እና የተሳካ የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የንግድ ግብ! ይህንን ሳምንት በንግድዎ ምን ለማሳካት አስበዋል?

📈 ሽያጭ መጨመር?
💰 ትርፍን ማሳደግ?
📋 ወይስ የዕዳ ክፍያን በአግባቡ መሰብሰብ?

ግብዎ ምንም ይሁን ምን፣ ስኬት የሚጀምረው ከትክክለኛ አደረጃጀት እና ክትትል ነው።

Mekfeya (መክፈያ) 📲 ሳምንትዎን በቁጥጥር ስር ለማድረግ እና ግብዎን እንዲመቱ ይረዳዎታል።

✅ የየቀኑን ሽያጭ እና ወጪ በቀላሉ ይመዝግቡ።
✅ ትርፋማነትዎን በየሰዓቱ ይወቁ።
✅ የዕዳ ደንበኞችን በአግባቡ ይቆጣጠሩ።
✅ ሁሉንም የንግድ እንቅስቃሴዎን በአንድ ቦታ ያደራጁ።

ይህንን ሳምንት በግምት ሳይሆን በመረጃ ላይ ተመስርተው ይስሩ። 🚀

👉 ሳምንትዎን በስኬት ለመጀመር Mekfeyaን ዛሬውኑ ከ Play Store እና App Store ላይ ያውርዱ!

መተግበሪያውን ለማውረድ:
Playstore: https://tinyurl.com/mekfeyaplaystore
Appstore: https://tinyurl.com/mekfeyaappstore
ይጫኑ!

ለበለጠ መረጃ +251910601486 ላይ ይደውሉ።

🔎 ምን እያሰቡ ነው?አብዛኞቹ የንግድ ባለቤቶች የሚያሳስቧቸው ነገሮች:📉 ሽያጭ ለምን እየቀነሰ ነው? 📦 የእቃ ክምችትን (Inventory) እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? 💰 ገንዘብ ወዴት እየገባ...
29/08/2025

🔎 ምን እያሰቡ ነው?

አብዛኞቹ የንግድ ባለቤቶች የሚያሳስቧቸው ነገሮች:
📉 ሽያጭ ለምን እየቀነሰ ነው?
📦 የእቃ ክምችትን (Inventory) እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
💰 ገንዘብ ወዴት እየገባና እየወጣ ነው?

እውነታው ግን 👉 አብዛኞቹ ችግሮች የሚመነጩት ሒሳብን በአግባቡ ካለመከታተል ነው።

ለዚህም ነው መክፈያ (Mekfeya) 📲 የተሰኘውን ቀላል የሞባይል አፕ የፈጠርነው፤ መክፈያ ለሚከተሉት ነገሮች ይረዳዎታል:

✅ ሽያጭን ለማስተዳደር
✅ ገቢና ወጪን ለመከታተል
✅ የእቃ ክምችትን (Inventory) ለመቆጣጠር
✅ በማንኛውም ጊዜ ሪፖርቶችን ለማውጣት

በግምት መስራትን ያቁሙ፤ ማደግ ይጀምሩ። 🚀

መተግበሪያውን ለማውረድ:
Playstore: https://tinyurl.com/mekfeyaplaystore
Appstore: https://tinyurl.com/mekfeyaappstore
ይጫኑ!

Address

Meskel Flower 41 Condominium
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekfeya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mekfeya:

Share