Kabod Marketing Solution/ Doxa Events

Kabod Marketing Solution/ Doxa Events Kabod Marketing Solutions is a purpose-driven real estate marketing & consultancy firm focused on delivering innovative solutions.

Doxa business training PLC is dynamic in future thinking company specializing in events organizing, training and Consultancy

እየቀጠርን ነው!በሪል እስቴት ሽያጭ ዘርፍ ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ሰፊ የገበያ አማራጭ ካላቸው ዘመናዊ አፓርታማዎች ጋር አብረው ትርፋማ ይሁኑ።📞 አሁኑኑ በመደወል ይመ...
13/05/2026

እየቀጠርን ነው!

በሪል እስቴት ሽያጭ ዘርፍ ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ሰፊ የገበያ አማራጭ ካላቸው ዘመናዊ አፓርታማዎች ጋር አብረው ትርፋማ ይሁኑ።

📞 አሁኑኑ በመደወል ይመዝገቡ! +251 901 56 5555

29/04/2026

ሪል እስቴት ዘርፉ ጉልህ አሻራን ያሳረፈው ኤክስፖ ተጠናቋል!

የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 በከተማ መሠረት ልማት ሚንስቴር ሚንስትር ድኤታ የሆኑት ክብርት ወ/ሮ ሄለን ደበበ እና የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ አለማየሁ ከተማ በይፋ ከተከፈተ በኋላ የተጋባዥ የክብር እንግዶች እና በከተማችን የሚገኙ የመኖሪያ ቤት፣ የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች እና በሪል እስቴቱ የስራ ዘርፍ ለተሰማሩ እንዲሁም በርካታ ጎብኚዎችን ያሳተፈ ነበር።

የዘንድሮውን ዝግጅት ለየት የሚያደርገው የAFRES ምስራቃዊ ቀጠና አባላት የተሳተፉበት አህጉራዊ ጉባኤ ሲሆን፣ በውይይቱም የሪል እስቴት ዘርፉን በአፍሪካ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችሉ ወሳኝ ነጥቦች ተነስተዋል። እንግዶቻችን የአዲስ አበባን የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን በጎበኙበት ወቅት ለመሠረተ ልማት ግንባታው ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር ከዶክሳ ኤቨንት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መድረክ፣ በከፍተኛ ሚዲያ ሽፋንና በተሳታፊዎች አድናቆት ታጅቦ በድል ተጠናቋል። ለዚህ ስኬት አጋር ለነበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን!

28/04/2026

የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026ን በንሃስ ደረጃ የክብር አጋር የነበረው ኢትኮፍ ሪል እስቴት በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ በነበረው ኤክስፖ ላይ ተሳትፎ የነበረ ሲሆን፤ከድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ከሆኑት ማህሌት በለጠ ጋር በተደረገ ቆይታ በአፍሪካ ደረጃ እውቅናን ባገኘ መድረክ ላይ መሳተፍ ከድርጅት አልፎ ለሀገርም ጥቅም እንዳለው ገልፀዋል።

ሪል እስቴት ዘርፉ ጉልህ አሻራን ያሳረፈው ኤክስፖ ተጠናቋል!የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 በከተማ መሠረት ልማት ሚንስቴር ሚንስትር ድኤታ የሆኑት ክብርት ወ/ሮ ሄለን ደበበ እና...
28/04/2026

ሪል እስቴት ዘርፉ ጉልህ አሻራን ያሳረፈው ኤክስፖ ተጠናቋል!

የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 በከተማ መሠረት ልማት ሚንስቴር ሚንስትር ድኤታ የሆኑት ክብርት ወ/ሮ ሄለን ደበበ እና የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ አለማየሁ ከተማ በይፋ ከተከፈተ በኋላ የተጋባዥ የክብር እንግዶች እና በከተማችን የሚገኙ የመኖሪያ ቤት፣ የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች እና በሪል እስቴቱ የስራ ዘርፍ ለተሰማሩ እንዲሁም በርካታ ጎብኚዎችን ያሳተፈ ነበር።

የዘንድሮውን ዝግጅት ለየት የሚያደርገው የAFRES ምስራቃዊ ቀጠና አባላት የተሳተፉበት አህጉራዊ ጉባኤ ሲሆን፣ በውይይቱም የሪል እስቴት ዘርፉን በአፍሪካ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችሉ ወሳኝ ነጥቦች ተነስተዋል። እንግዶቻችን የአዲስ አበባን የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን በጎበኙበት ወቅት ለመሠረተ ልማት ግንባታው ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር ከዶክሳ ኤቨንት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መድረክ፣ በከፍተኛ ሚዲያ ሽፋንና በተሳታፊዎች አድናቆት ታጅቦ በድል ተጠናቋል። ለዚህ ስኬት አጋር ለነበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን!

A dinner was hosted following the city tour of the African Real Estate Society (AFRES) along with the board members of t...
26/04/2026

A dinner was hosted following the city tour of the African Real Estate Society (AFRES) along with the board members of the Ethiopian Real Estate Developers Association.

Addis-Africa Real Estate Expo 2026
📅 April 23 – 26, 2026
📍 At the Addis Ababa Science and Technology Museum

📞 Call to attend, partner, or become a member!
For more information:
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

የአፍሪካ ሪል እስቴት ሶሳይቲ (AFRES) ከኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የቦርድ አባላት ጋር በመሆን ካደረጉት የከተማ ጉብኝት መልስ የተደረገ የእራት ግብዣ መርሃ ግብር።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

📞 ለመታደም፣ አጋር ለመሆንና አባል ለመሆን ይደውሉ!
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

26/04/2026

The second day of the African Real Estate Society (AFRES ) East Africa Regional Conference was held, during this session various points aimed at enhancing the real estate sector were raised.

Addis-Africa Real Estate Expo 2026
📅 Date: April 23 – 26, 2026
📍 Location: Addis Ababa Science and Technology Museum

Registration Link: addis-africarealestateexpo2026.com

📞 Call to attend, partner, or become a member!
For more information:
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

የAFRES የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና የሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተካሂዶ የነበረ ሲሆን የተለያዩ የሪል እስቴት ዘርፉን የሚያጎለብቱ ነጥቦች የተነሱበትም ነበር።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም
የምዝገባ ሊንክ፦ addis-africarealestateexpo2026.com

📞 ለመሳተፍ፣ አጋር ለመሆን እና አባል ለመሆን ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

Board members of the Ethiopian Real Estate Developers Association and officials from Doxa Event hosted a tour of Addis A...
26/04/2026

Board members of the Ethiopian Real Estate Developers Association and officials from Doxa Event hosted a tour of Addis Ababa’s corridor and riverside developments for the President of the African Real Estate Society, Mr. Niky Nzioki, and members of the institution's East African chapter team.

Addis-Africa Real Estate Expo 2026
📅 Date: April 23 – 26, 2026
📍 Location: Addis Ababa Science and Technology Museum

Registration Link: addis-africarealestateexpo2026.com

Call to Participate, Partner, or Become a Member
For more information:
📱 0946 62 46 46
📱 0911 61 62 26
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

የኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የቦርድ አባላትና የዶክሳ ኤቨንት ኃላፊዎች የአዲስ አበባን የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማቶችን ለአፍሪካ ሪል እስቴት ሶሳይቲ ፕሬዝደንት ሚ/ር ኒኪ ኒዚኦኪ እንዲሁም ለተቋሙ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ቡድን አባላት አስጎብኝተዋል።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

የምዝገባ ሊንክ፦ addis-africarealestateexpo2026.com

📞 ለመሳተፍ፣ አጋር ለመሆን እና አባል ለመሆን ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

26/04/2026

ላለፉት ተከታታይ አራት ቀናት በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ የሚገኘው አዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ እየተሳፈ ከሚገኘው በእጅዎ ፕሮፐርቲስ፤የድርጅቱ አጋርና የሪል እስቴት ፕላትፎርም ዋና ኃላፊ ከሆኑት አቶ ታምራት ጋር በተደረገ ቆይታ ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር በጋራ አብረው መስራት ለሚፈሉጉ እድል የሚያገኙበት መድረክ እንደሆነ ገልፀዋል።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም (April 23 - 26)
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

የምዝገባ ሊንክ፦ addis-africarealestateexpo2026.com

📞 አጋር ለመሆን እና አባል ለመሆን ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

The African Real Estate Society East Africa Chapter, along with board members of the Ethiopian Real Estate Developers As...
26/04/2026

The African Real Estate Society East Africa Chapter, along with board members of the Ethiopian Real Estate Developers Association and other invited guests, visited the ongoing Addis-Africa Real Estate Expo 2026 at Addis Ababa Science and Technology Museum.

Addis-Africa Real Estate Expo 2026
📅 April 23 – 26, 2026
📍 At the Addis Ababa Science and Technology Museum

📞 Call to attend, become a partner, or become a member!
For more information:
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

የአፍሪካ ሪል እስቴት ሶሳይቲ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ቡድን ከኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር ቦርድ አባላትና ከሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ጋር በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ጎብኝተዋል።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

📞 ለመታደም፣ አጋር ለመሆንና አባል ለመሆን ይደውሉ!
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

26/04/2026

An Iconic and ambitious meeting was held between the board members of EREDA which was also joined by invited guests of honor from the AFRES East Africa Chapter at Elilly International Hotel.

Addis-Africa Real Estate Expo 2026
📅 April 23 - 26 2026
📍 Addis Ababa Science and Technology Museum

Registration Link ፦ addis-africarealestateexpo2026.com

📞Call To Partner up or become a member
For More Information፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር፤ የአፍሪካ ሪል እስቴት ሶሳይቲን(AFRES)ን ያሳታፈ የወደፊት ተመሳሌትና ራዕይን ያሳየ ስብሰባ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተካሂዶ ነበር።

የአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026
📅 ሚያዝያ 15 - 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም

የምዝገባ ሊንክ፦ addis-africarealestateexpo2026.com

📞 አጋር ለመሆን እና አባል ለመሆን ይደውሉ
ለተጨማሪ መረጃ፡
📱 0946 62 46 46
📱 091 061 6226
📱 0931 11 11 18
📱 0973 55 55 33

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kabod Marketing Solution/ Doxa Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kabod Marketing Solution/ Doxa Events:

Share