13/08/2022
ስለ ፎሬንሲክ ሳይንስ ምን ያህል ያውቃሉ? ፎሬንሲክ ሳይንስ የህጉን የፍርድ ሂደት( ተከሳሽን ያለጥፋቱ እንዳይፈረድበት እና ጥፋተኛን ባጠፋው ጥፋት ልክ እንዲቀጣ) እውነታ ላይ ተመሥርቶ እንዲካሄድ ጉልህ ድርሻስ እንዳለው ምን ያህል ያውቃሉ?
ይህንን በተመለከተ አጠር ያለ ማብራሪያ እንሰጣችኋለን ጠብቁን።