Marda Ethiopia - ማርዳ ኢትዮጵያ

Marda Ethiopia - ማርዳ ኢትዮጵያ This is the New Face of Ethiopia! If you need to be Fresh and Energetic Let's Join and Follow us! WE

20/07/2021

who has a certificate or taking related training

07/06/2021

"ማርዳ ኢትዮጵያ - Marda Ethiopia"
________________________________
✍️ማርዳ ኢትዮጵያ በጥቂት ኢትዮጵያን ፤ ሀገር ወዳድ ወጣቶች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን
ከማንኛውም ፦
🦢ሀገሩን ከሚወድ ፣
🦋ሀገሩን ለማስተዋወቅ ከሚፈልግ ፣
🦍ሀገሩን ለማወቅ ከሚፈልግ ወገን ጋር አብሮ የሚሰራ የወጣቶች ህብረት ነው።
________________________________
ማርዳ ኢትዮጵያ ለምን ተባለ?
---------------------------
"ማርዳ" የሚለው ቃል ኢትዮጵያዊ ቃል ሲሆን በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለያየ ስም ወይም መጠሪያ ጥቅም ላይ የሚውል የማጌጫ ዓይነት ነው። ብዙ ጊዜም በሁለት ክብ ወይም ሌላ ዓይነት ቅርፅ ባላቸው ጌጦች መሐል በመግባት ጌጦቹን የሚያሳምር የቀለበት አይነት ቅርጽ ያለው ማጌጫ እና ማስጌጫ ነው።

ጥቅሙም በሁለት በተለያዩ ውበቶች መሐል በመግባት ፣ ተጨማሪ ውበትን መስጠት ፣ ክፍተትን መሙላት ፣ ማገናኘት ድልድይ መሆን ነው። 👌
________________________________
ማርዳን ከኢትዮጵያ ጋር ምን አገናኘው?
---------------------------
ውድ የማርዳ ቤተሰቦች
🦜ከላይ እንደገለጽኩት ማጌጫው ማርዳ በራሱ ውብ ሆኖ ሳለ ለሌሎች ጌጦችም ተጨማሪ ኃይል ነው።

👁በዚህም ምክንያት ውቧን ኢትዮጵያን ከተቀረው ዓለም ጋር ማስተዋወቅ 🌍 ፤ የተፈጠረውንም ክፍት በትብብር ለመሙላት በማሰብ 👉
🚵‍♀️በውብ መንገድ ፣
🧗🏽‍♂️በሚያዝናና መንገድ ፣
🏇🏽በሚያጫውት መንገድ ፣
🧘🏿‍♀️በሚያስተምር መንገድ ፣
🤼‍♂️አርዓያ በሚያደርግ መንገድ
እንደ ድልድይ በመሆን የተፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት ስንል እራሳችን ማርዳ ኢትዮጵያ ስንል ሰይመናል።
ኢትዮጵያን እና ማርዳን የሚያገናኘው ይሄ ነው!!

________________________________
🤚ማርዳ ኢትዮጵያ በማን ነው የሚመራው?💪
---------------------------
ማርዳ ኢትዮጵያ በዋነኛነት ሀገራቸውን በሚወዱ አምስት ወጣቶች የተመሠረተ ህብረት ሲሆን ፦ አምስቱም
🎓በትምህርትም በስራ ልምድም ፣ በህይወት ልምድም የበሰሉ ኃላፊነት የሚሰማቸው በመልክም በባህሪም በሃይማኖትም የተለያዩ ሆነው በኢትዮጵያዊነት ላይ አንድ የሆኑ ወጣቶች ናቸው። በዓለማዊውም በመንፈሳዊውም ህይወታቸው በወዳጆቻቸው የተመሰገኑ ናቸው።
________________________________
እንዴት ነው ስራው የሚሰራው?
እንዴት ነው ማርዳዊ መሆን የሚቻለው?
---------------------------
🚫ብሔሮት ምንድነው?
🚫የምን ሃይማኖት ተከታይ ኖት? ⛔️
ተብለው አይጠየቁም!💯
ውድ ቤተሰቦቻችን እርሶን በመጀመሪያ የምንጠይቀው ሀገርዎን ይወዳሉ ወይ ነው?
ኢትዮጵያን ይወዳሉ ወይ ነው?
💚💛❤️
💚💛❤️
🤝👏መልሶት አዎ ከሆነ👌
የተለያዩ ጉዞዎችን በየወቅቱ በአነስተኛ ክፍያ እንዲሁም በነፃም ጭምር እያዘጋጀን ይህን ፍላጎትዎን እንሞላለን። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ላለፉት ረጅም ወራቶች በጥንቃቄ ስንዘጋጅ ቆይተናል።

🍟🍵🏃‍♂️◈Hiking ጉዞዎች
🌭🎾🎯◈የደርሶ መልስ ጉዞዎች
🍱🍸🎧◈የቀናት ጉዞዎች
🍽🍹🎠◈የሳምንታት ጉዞዎች
🏖⛺️⛪️🕌◈የተለያዩ ሀገር አቀፍ የባህል የሃይማኖት ጉዞዎችን
🎬🎭📽 ◈ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሱ የቴሌቪዥን ዝግጅቶች
🎨📸🎞◈ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሱ የፎቶግራፍ አውደርእይ ዝግጅቶች
📹💽◈ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሱ ቪዲዮዎችን በማዘጋጀት የኢትዮጵያ ማርዳ ጌጥ በመሆን
ወጣቶቻችን ወጣትነታቸውን እንዲወዱ ሀገራቸውን ባህላቸውን እንዲወዱ ማድረግ ነው።

Telegram:- http://t.me/mardaethiopia

✍️"ውድ የማርዳ ኢትዮጵያ የፌስቡክ ቤተሰቦች"ማርዳ ኢትዮጵያ - Marda Ethiopia የተሰኘ የቴሌግራም አካውንት ስለተከፈተ ተጨማሪ የማርዳ ቤተሰቦችን ትቀላቀሉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃ...
06/06/2021

✍️"ውድ የማርዳ ኢትዮጵያ የፌስቡክ ቤተሰቦች"

ማርዳ ኢትዮጵያ - Marda Ethiopia የተሰኘ የቴሌግራም አካውንት ስለተከፈተ ተጨማሪ የማርዳ ቤተሰቦችን ትቀላቀሉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

በእርግጠኝነት አትፀፀቱበትም!!🤙🤙👇

Join and Follow us!
WE ARE MARDA ETHIOPIA, FRESH & ENERGETIC!

https://t.me/mardaethiopia
https://t.me/mardaethiopia
https://t.me/mardaethiopia

This is the New Face of Ethiopia! If you need to be Fresh and Energetic Let's Join and Follow us! WE ARE MARDA ETHIOPIA, FRESH & ENERGETIC! LIKE , SHARE AND JOIN!

05/06/2021
31/05/2021

Cool off by Swimming Under this beautiful 10 metre waterfall after your hike! Hilton Falls Conservation Area has over 30kms of luscious forest to explore, in...

24/05/2021

the different types of hikers
Very Funny

24/05/2021

This is the New Face of Ethiopia!
If you need to be Fresh and Energetic Let's Join and Follow us!
WE ARE MARDA ETHIOPIA, FRESH & ENERGETIC!
LIKE , SHARE AND JOIN!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:00 - 11:00
Tuesday 02:00 - 11:00
Wednesday 02:00 - 11:00
Thursday 02:00 - 11:00
Friday 02:00 - 11:00
Saturday 02:00 - 11:00

Telephone

+251922123458

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marda Ethiopia - ማርዳ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share