Eagle Enterpreneurship Institute

Eagle Enterpreneurship Institute Business consultancy and Training Firm

24/08/2021

ራአይ የሌለው ሕዝብ መረን ነው!
ጠቢቡ ሰለምን!

ይህ ዐመት ሊጠናቀቅ ነው፤ ያቀዳችሁን አሳክታችኃል? ጥናቶች 92% የሚሆኑ እንደማያሳኩ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል ይለናል?አስከመቼ ዘመናችን እንደአንበጣ ተምች ይበላል?አነሆ ራአዪን ቅረፀው ሥልጠና የማይደገም የፊታችን ቅዳሜ ለእናንተ!አየምላ ነው ሠልጥኑና ፍሪያማ ይሁኑ!

አንደ እኔ ቢዝነኝ።አረፍት የለኝም ለምትሉ በሳምንት 29 ሰዐት ለማዳን!
31/07/2021

አንደ እኔ ቢዝነኝ።አረፍት የለኝም ለምትሉ በሳምንት 29 ሰዐት ለማዳን!

AUTHOR,CONSULTANT & SPEAKER DANIEL TADESSE ንስር የስራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩትአድራሻ፡ አዲስ አበባ ሾላ ገበያስልክ ፡ 09 22 000 777 / 09 11 42 62 92Facebook: Eagle EnterpreneurshipTik...

ምትና መድረክ እያደር አዲስ ነውስንትቻችሁ በሰው ፊት ንግግር ማድረግ ትፈራላችሁ? ያለአየር መኖር አችላለሁ ብሎ መከራከር እንደማይቻል ሳልናገር መኖር አችላለሁ ማለት አይቻልም።የንግግር ጥቅም...
15/07/2021

ምትና መድረክ እያደር አዲስ ነው
ስንትቻችሁ በሰው ፊት ንግግር ማድረግ ትፈራላችሁ? ያለአየር መኖር አችላለሁ ብሎ መከራከር እንደማይቻል ሳልናገር መኖር አችላለሁ ማለት አይቻልም።የንግግር ጥቅም ብዙ ነው::ያገሬ ሰው ምትና መድረክ እያደር አዲስ ነው አንዳለው ክህሎት ይጠይቃል።ገበያው አንዲደራ።አንድነታችን እነደጅማት ክር አንዲጠነክር ቅዳሜ ሐምሌ 10 እንገናኝ።ሊምላ የቀረው 7 ሰው ብች

እንጦጦ ላይ ሆኖ አዲስ አበባ እንዲሰማው ጮክ ብሎ ማመሰገንእንጦጦ ፖርክ ከምሽቱ 2 ሰዐት ከመቶ በላይ የምንሆን የማህበረሰብ የሥራ ፈጠራ ስብስብ አንድ አለማቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው በኩሪፍቱ ሆ...
11/06/2021

እንጦጦ ላይ ሆኖ አዲስ አበባ እንዲሰማው ጮክ ብሎ ማመሰገን

እንጦጦ ፖርክ ከምሽቱ 2 ሰዐት ከመቶ በላይ የምንሆን የማህበረሰብ የሥራ ፈጠራ ስብስብ አንድ አለማቀፍ ድርጅት ባዘጋጀው በኩሪፍቱ ሆቴል ጣፍጭ እራት አየበላን ሳለን አንዱ ወዳጄ ባየው እጅግ ከመገረሙ የተነሳ እንዲህ አለ።የፖለቲካ ደጋፊ ባልሆንም ዶ/ር አብይን አለማድነቅ ግን አይቻልም አለኝ።እንጦጦ ላይ ሆኖ አዲስ አበባ እንዲሰማው ይመስል ጮክ ብሎ አመሰገው።እኔም እንደወዳጄ በልቤ ከማደንቃቸው ከምወዳቸው ከማመሰግናቸው ሰዎቾ መካከል አንዱ ዶ/ር አብይን ነው።በተለይ ትናንት በTV.የታየው ዶክመንታሪ አይቶ የማያመሰግን ማነው።!
የመስቀል አደባባይ የተሰራው ታምር ነው የሆነብኝ።ቤተመጽሐፍቱ ቤት አስደማሚ ነው።አንደእግዚሐብር ፍቃድ በየሶስት ወሩ አንድ መጽሐፍ ለመጾፍ ወስኞለሁ።ፈጣራን ጤንነት ብቻ የምለምነው።አብይ የሥራ ተነሳሽነቴን ጨምራል።
።በግሌ ሀገሬ አንደዚህ በእውቀት የበረታ ።ከብረት የጠነከረ የሥራ ባሕል ያለው፣ንግግር አዎቂ ለእኔ አነደማርታን ሉተር ኪንግ እንደ ኦባማ እኩል እንደበተ ርቱእ አድርጌ ነው የምወሰድ።ለማንኞውም ዶ/ር አብይ ስለከፈትክልን ላይብረሪ የሳይንስ ሙዚየም በመናፈሻ እጥረት ለተሰቃየነው አዲስአበቤዎቾ ስላበሻበሽከን በተራዮ ጮክ ብዬ አመሰግንሐለሁ።እንዳንዶች የምርጫ ቅስቀሳ ቢመስላቸውም ።አንተንና ቤተሰብህን ኦግዚሐብሔር ይባርክ። አውነት አልተናገርኩም?

Fundet på Google fra allaboutethio.com

አድራሻ ፡ ሾላ ገበያ
10/02/2021

አድራሻ ፡ ሾላ ገበያ

ፈጥነው ይመዝገቡ !
10/02/2021

ፈጥነው ይመዝገቡ !

እንዳያመልጦ ፤ የዚህ ስልጠና ተካፋይ ይሁኑ !ቅዳሜ ጥር ከጠዋቱ 2:30 - 6:30 አድራሻ ፡ ሾላ ገበያለበለጠ መረጃ ፡ 09 22 000 777አማካሪና አሰልጣኝ ዳንኤል ታደሰ
04/02/2021

እንዳያመልጦ ፤ የዚህ ስልጠና ተካፋይ ይሁኑ !
ቅዳሜ ጥር ከጠዋቱ 2:30 - 6:30
አድራሻ ፡ ሾላ ገበያ
ለበለጠ መረጃ ፡ 09 22 000 777
አማካሪና አሰልጣኝ ዳንኤል ታደሰ


03/02/2021
ፈጥነው ይመዝገቡ !በአማካሪና አሰልጣኝ ዳንኤል ታደሰ
03/02/2021

ፈጥነው ይመዝገቡ !
በአማካሪና አሰልጣኝ ዳንኤል ታደሰ


https://youtu.be/WtdHtwpp4no
30/12/2020

https://youtu.be/WtdHtwpp4no

ከድህነት እንዴት መውጣት እንችላለን መፍትሔውስ ?ንስር ቢዝነስ በዳንኤል ታደሰ ( አማካሪና አሰልጣኝ )

ቢዝነሴን እንዴት ልጀምር ? እንዴትስ ላሳድግ እና ላስፋፋ ? ብለው አስበው ያውቃሉ እንግዲያውስ ህዳር 3ዐ- ታህሳስ 3 የሚቆየውን ስልጠናችንን ይሳተፉ ።  የ 3 አስደናቂ የቢዝነስ መጽሀፍት...
07/12/2020

ቢዝነሴን እንዴት ልጀምር ? እንዴትስ ላሳድግ እና ላስፋፋ ? ብለው አስበው ያውቃሉ እንግዲያውስ ህዳር 3ዐ- ታህሳስ 3 የሚቆየውን ስልጠናችንን ይሳተፉ ። የ 3 አስደናቂ የቢዝነስ መጽሀፍት ደራሲው አሰልጣኝ እና አማካሪው አቶ ዳንኤል ታደሰ ይጠብቆታል።

” ድሃ ሳንቲም የሌለዉ ሳይሆን ህልም የሌለዉ ነው”
0911426292
አድራሻ መገናኝ ሾላ ገበያ ከ ታረቀኝ ክትፎ አጠገብ የሚገው ሳቤህ ህንፃ 1ኝ ፎቅ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251922000777

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eagle Enterpreneurship Institute posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eagle Enterpreneurship Institute:

Share