Afri trade order /አፍሪ ትሬድ ኦርደር

Afri trade order /አፍሪ ትሬድ ኦርደር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afri trade order /አፍሪ ትሬድ ኦርደር, Business service, Addis Ababa.

28/06/2022
20/04/2022

afri order
አፍሪ ኦርደር
በያዙት የእጅ ስልክ ያሻዎትን አፍሪ ኦንላይን ኦርደር ላይ ይሸምቱ

በአፍሪ ኦርደር
አልባሳቶች
የቤት እቃዎች
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ሶሻል ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ

's app / ዋትሳአፕ https://wa.me/message/USGSFNAF6EOHM1

/ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/p/Cb_qB5DKt0u/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
/ፊስቡክ
https://facebook.com/groups/391256846210226/

ይቀላቀላሉ የአፍሪ ቤተሰብ ይሁኑ
ከዘመኑ ጋር አብሮ የዘመነ
ያሻዎትን የሚያገኙበት ግብይት

ዉድ የአፍሪ ትሬድ ቤተሰቦች የንግድ መተግበሪያ አፕሊኬሽናችን ግንባታ ማጠናቀቃችንን  ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ የአፍሪ ኦርደር የአፕልኬሽን መተግበሪያ በደንበኞች ሙከራ እያደረግን እንገኛለ...
19/04/2022

ዉድ የአፍሪ ትሬድ ቤተሰቦች

የንግድ መተግበሪያ አፕሊኬሽናችን ግንባታ ማጠናቀቃችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ

የአፍሪ ኦርደር የአፕልኬሽን መተግበሪያ በደንበኞች ሙከራ እያደረግን እንገኛለን ከዚህ ሳምንት በኋላ በሁሉም የሶሻል ሚዲያዎቻችን መተግበሪያዉን እንለቃለን ወድ የአፍሪ ኦርደር ደንበኞች እንድታቁልን እንገልፃለን

በዚህ ሳምንት ለሚያጋጥሟችሁ ችግሮች በ ላይ inbox ወይም 0968679992 ላይም በመደወል አስተያየታችሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን

በአፍሪ ኦርደር በያዙት የእጅ ስልክ
#የወንድ የሴት እና የልጆች አልባሳት
# የዉበት መጠበቂያ የፊት የሰዉነት እና የፀጉር ኮስሞዎች
# የቤት መገልገያ የሚሁኑ የቤት እቃዎች
# የኢልክትሮኒክስ ማንኛውንም እቃዎች

ያገኛሉ ። ጉልበት እና ጊዜ ቁጣቢ ምቹ እና አስተማማኝ ግብይት ከአፍሪ ኦርደር ጋር

#ሲት ኦርደርን በመጠቀም የሻዎትን የሚፈልጉትን እቃ በሱቃችን እናስቀምጥለዎታለን የምን አለቀ የምን አለፈኝ ብሎ መቋጨት ቀረ ሲያሻዎ #በደሊቨር አገልግሎት በእጅዎ እቃዉን ያስገቡ አልያም በሲት ግብይት ከሱቃችን ይዉሰዱ

ከዘመኑ ጋር የዘመነ ልዩ እና ተመራጭ አፍሪ ትሬድ ኦርደር

ዉድ የአፍሪ ትሬድ ቤተሰቦች የንግድ መተግበሪያ አፕሊኬሽናችን ግንባታ 50% መድረሱን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ በአፍሪ ትሬድ በያዙት የእጅ ስልክ #የወንድ የሴት እና የልጆች አልባሳት  #...
26/03/2022

ዉድ የአፍሪ ትሬድ ቤተሰቦች

የንግድ መተግበሪያ አፕሊኬሽናችን ግንባታ 50% መድረሱን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ

በአፍሪ ትሬድ በያዙት የእጅ ስልክ
#የወንድ የሴት እና የልጆች አልባሳት
# የዉበት መጠበቂያ የፊት የሰዉነት እና የፀጉር ኮስሞዎች
# የቤት መገልገያ የሚሁኑ የቤት እቃዎች
# የኢልክትሮኒክስ ማንኛውንም እቃዎች

ያገኛሉ ። ጉልበት እና ጊዜ ቁጣቢ ምቹ እና አስተማማኝ ግብይት ከአፍሪ ትሬድ ጋር

#ሲት ኦርደርን በመጠቀም የሻዎትን የሚፈልጉትን እቃ በሱቃችን እናስቀምጥለዎታለን የምን አለቀ የምን አለፈኝ ብሎ መቋጨት ቀረ ሲያሻዎ በደሊቨር አገልግሎት በእጅዎ እቃዉን ያስገቡ አልያም በሲት ግብይት ከሱቃችን ይዉሰዱ

ከዘመኑ ጋር የዘመነ ልዩ እና ተመራጭ አፍሪ ትሬድ ኦርደር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afri trade order /አፍሪ ትሬድ ኦርደር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share