HIBER Manufacturing Consultancy

HIBER Manufacturing Consultancy HIBER consultancy firm composed of a team of experienced and creative professionals and works on ma

14/08/2021

"Growth is never by mere chance; it is the result of forces working together.”
— James Cash Penney

The Objectives of HIBER Consultancy has Simplifying the technical and managerial problems the manufacturing industries ...
06/08/2021

The Objectives of HIBER Consultancy has
 Simplifying the technical and managerial problems the manufacturing industries are facing.
 Providing new production technique and product ideas for starters and investors.
 Fulfilling the deficiency and ineffectiveness in the small, medium and large scale manufacturing industries.
 Integrating the manufacturing industries with the agricultural sector.

ሕብር አማካሪ ድርጅት ሲቋቋም አላማ ያደረጋቸው በማኑፊክቸሪንግ ዘርፍ ላይ ያሉትን ተግዳሮቶች ሙያዊ
የሆነ መፍትሔ ለማዘጋጀት ነው:: የድርጅቱ አላማዎች በዝርዝር እንደሚከተለው ይገለጻሉ
 በፊብሪካዎች ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም አስተዳደራዊ እና ሙያዊ ችግሮች (ማለትምከጥሬ እቃዎች ጀምሮ እስከ ምርት ድረስ ያሉትን ችግሮች) መፍታት
 አዳዲስ የምርት ሀሳቦችን እና የአመራረት ዘዴዎችን ማቅረብ
 ለጥቃቅን እና አነስተኛ እንዲሁም ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በውስጣቸው ያለውን
ክፍተት መሙላት
 የአምራቹን ዘርፍ ከግብርናው ዘርፍ በማቀናጀት በሀገራችን ምርታማነትን ማሳደግ
 የአመራረት ዘዴዎች ላይ ስልጠናዎችን መስጠት ዋናው አላማችን ነው፡፡

ትላንት ከሀሌፍ ቡና ( HELPH COFFEE ) ጋር የነበረን ቆይታ በጣም መልካም ነበር። ትልቅ ልምድ እና እውቀት ከመለዋወጣችን በተጨማሪ በቡናው ዘርፍ እና በ በግብርናው ዘርፍ ላይ ፕሮፖዛ...
06/08/2021

ትላንት ከሀሌፍ ቡና ( HELPH COFFEE ) ጋር የነበረን ቆይታ በጣም መልካም ነበር። ትልቅ ልምድ እና እውቀት ከመለዋወጣችን በተጨማሪ በቡናው ዘርፍ እና በ በግብርናው ዘርፍ ላይ ፕሮፖዛል አቅርበናል። እንዲሁም ወደፊት እንዴት አብረን እንደምንቀጥል ተነጋግረናል። እናመሰግናለን ሀሌፍ ቡና
በድርጅታችን በኩል ፕሮፓዛሉን ያቀረቡት ዶ/ፈለቀን እናመሰግናለን።

05/08/2021

Welcome to our page..

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251910898910

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HIBER Manufacturing Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to HIBER Manufacturing Consultancy:

Share