የጊንር ልጆች TUBE

የጊንር ልጆች TUBE ለወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች / & media website

31/12/2025

አይደርስ የለ ይሄው ደረሰ
እምዬ ጊንር ኮሪደር ደርሶባት ትፈርስ ጀመረ

01/11/2024

ኮርደር ልማት 🤔🤔🙄🙄

አሁን የደረሰን መረጃ
17/06/2024

አሁን የደረሰን መረጃ

17/06/2024

አረ ጎበዝ መብራቱን ልቀቁት 3 ቀን ሞላን እኮ

22/05/2024
22/05/2024

ምስራቅ ባሌ

22/05/2024
ለጊንር ባቡር ቢገባላት 😁😂
17/05/2024

ለጊንር ባቡር ቢገባላት 😁😂

25/04/2024

በሚቀጥሉት ቀናት በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች ዝናቡ ተጠናክሮ ይቀጥላል
**************
(ኢ ፕ ድ)

በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች የበልግ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት የመኸር ሰብሎችን ወቅቱን ጠብቆ ለመዝራት ምቹ ስለሚሆን አርሶ አደሮች አስፈላጊውን የግብዓት ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ተጠቁሟል፡፡

በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ በልግ አብቃይ አካባቢዎች በተጠናከረ ሁኔታ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢፕድ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

በተለይም የምድር ወገብን አቋርጦ ወደ ኢትዮጵያ ከሚገባው እርጥበት አዘል የአየር ሁኔታ ጋር ተያይዞ የተሻለ የደመናና የዝናብ ሥርጭት በደቡባዊው አጋማሽ፣ በመካከለኛውና በምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው.......

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=126473

Address

Ginir
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጊንር ልጆች TUBE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share