ADWA TAXI አድዋ ታክሲ

ADWA TAXI አድዋ ታክሲ TRANSPORTATION SERVICES

● ያለንን ነገር ሁሉ ብናጣ ፡ የተመካንባቸው ሰዎች ቢርቁን ፡ በሽታ ቢያሰቃየን ፡ የባንክ አካወንታችን ባዶ ቢሆን ፡ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢከሰቱብን ፡ ሁሌ ከዜሮ መጀመር ይቻላል።● ...
12/09/2023

● ያለንን ነገር ሁሉ ብናጣ ፡ የተመካንባቸው ሰዎች ቢርቁን ፡ በሽታ ቢያሰቃየን ፡ የባንክ አካወንታችን ባዶ ቢሆን ፡ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢከሰቱብን ፡ ሁሌ ከዜሮ መጀመር ይቻላል።

● እድሜያችን ቢገፋ እንኳን በልጅነታችን የተመኘነውን ማንነት በየትኛውም ጊዜ መገንባት እንችላለን ። ከኛ የሚጠበቀው ለመለወጥ ያለን ቁርጠኝነታችን ፡ ፅናታችን ፡ እምነታችንና ትዕግስታችን ነው። ማትኮር ያለብን ችግሩ ላይ ሳይሆን ወይም ስለችግሩ ማልጎምጎም ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት የሚረዱንን መሰረታዊ ጽንስ ሀሳቦች ቁርጠኝነት ፡ ጽናትና ፡ ትዕግስት ላይ ነው።

● የሕይዎትህ መለወጫ መሪ ያለው በራስህ እጅ ላይ ነው። ሌሎችንና ሌላ ጊዜን አትጠብቅ። ጊዜው አልፏል ብለህም አትቁም ፡ ያንተ ጊዜ አሁን ነው። ጉዳይህ ያለቀና ያበቃለት ቢመስልም አንተ ከጠነከርክ እንዲሁም ከልብህ ፡ እኔ አሁንም ተስፋ አለኝ ብለህ ከባዶ የመነሳቱ ድፍረቱ ካለህ ያኔ አንተ አንፀባራቂ ብርሀንን ታያለህ። ራስህንም ድሮ ከነበርክበት ባዶነት አውጥተህ እንደገና ሕይዎትን የመኖር ፅንሱን ውስጥህ ትፀንሳለህ።

● ያኔ አንተ ተቆርጠህ ከተጣልክበት ትቢያ እንደገና አገግመህና ፡ አቆጥቁጠህ ትታያለህ። ልምላሜህም ከበፊቱ የበለጠ ይሆናል። ቅርንጫፎችህ ፡ ተቆረጡ እንጂ ዋናውን የሕይዎት ምስጢር የያዘችው አንተን ከአፈሩና ፡ ከውሃው የምታገናኝህ ስራህ አልተቋረጠችምና እንደገና ትለመልማለህ። እንደገና እራስህን በእድገት ምናብ ከዋጀኽው በድጋሚ ታብባለህ።

● በድጋሚ ቀንበጥ ፡ ቀንበጥ የሆኑ የሚያስጎመጁ ፡ አረንጓዴ ቅጠሎችንና ፡ ቅርንጫፎችን ፡ ታቆጠቁጣለህ። ግመል በበረሓ ስትጓዝ በረሓው ላይ ውሃ እንደሌሌ ታውቃለች። ግን ወደ በረሓው እንድትገባና ፡ እንድትጓዝ ስናደርጋት ፡ ወደ ኋላ አታፈገፍግም ወይም አትፈራም። ምክንያቱም ፡ የሻኛው ጮማ ውስጥ በቂ የሆነ ምግብና ፡ ውሃ እንዳለ እርግጠኛ ስለሆነች እሷ የምትዘጋጀው ከበረሓው ፡ ከመግባቷ በፊት ውስጧ ምግብ በማጠራቀም ነው።

● አንተም እንደ ግመሏ ውስጥህ ላይ አትኩር። ሌሎችን የበረሓው ግለት ፡ የበረሓው ንዳድ ፡ የበረሓው አሸዋና ፡ የበረሓው መጨረሻ መራቅ ተስፋ ቢስ ሲያደርጋቸው ፡ አንተ ግን ለድል አነሳሳቸው ፡ ውስጣቸው ያለውን የአሸናፊነት ጮማ ፡ የተስፋ ጮማ ፡ የፍቅር ጮማ ሻኛ እንዳለ ንገራቸው። አንተ ከፊት ሆነህ ባለህ የዕውቀት ፡ የፅናት ፡ የትዕግስት ፡ ብረሀንህ ጉዟቸውን አቅልጥላቸው።

● ያኔ የተቆረጠው ፡ የወደቀው ፡ የተረሳውና የተናቀው ማንነታቸው እንደገና ያቆጠቁጣል። በ "አይሳካም" ስሜት ሊደመደም ፡ የነበረውም ጉዞ ይቀጥልና ፍጻሜውን ያገኛል። ባዶ ነው ፡ ጭር ያለ ነው ፡ ትርጉም አልባ ነው ፡ ያልነው ሁሉ የኢላማችንን አቅጣጫ ስናስተካክል እናደገና ዜሮ ፡ አንድ ፡ ሁለት ፡ ሦስት ....እያለ መቁጠር ይጀምራል።

● አንተ ራስህን ከምንምና ፡ ከባዶ አንስቶ ለትልቅ ደረጃ የሚያበቃ አቅም በውስጥህ አለ። አንድ ልታውቀው የሚገባህ ትልቅ ቁምነገር ፡ ዜሮ ፡ የቁጥሮች መጨረሻ ሳይሆን ፡ የቁጥሮች መጀመሪያ መሆኑን ነው። ያለህ ነገር ሁሉ ዜሮ የሆነ ከመሰለህ ፡ እንግዲያው አንተ ደስ ሊልህ ይገባል። ምክንያቱም በህይዎትህ ያለህ ደስታ ሁሉ ያለህ ሀብት ሁሉ ያለህ ዝና ሁሉ ያለህ ገንዘብ ሁሉ ያለህ ተቀባይነት ሁሉ እንደገና ከዜሮ መጨረሻ ወደሌለው ቁጥር "ሀ" ብሎ ሊንደረደር ነውና !!!!!!

@ 'የኔ ስጦታ' (በብሩክ የሽጥላ)
https://youtu.be/Di-pTeDcWEQ?si=eqvPCvy4ieuYDldL
እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2016 ዓ.ም አደረሳችሁ!
🌼🌼🌼
ሰላምና ፍቅርን ያድለን!

ስለጎበኙን እናመሰግናለን።ከተመቾት LIKE, SHARE ,COMMENTS, subscriber ሳብስክራብ በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን ለህይወቷዎ እጅግ በጣም አስፈላጊ የአመለካከት ክህሎት ፣የገንዘብ አያያዝ .....

https://octafx.page.link/2KXD
26/08/2023

https://octafx.page.link/2KXD

Trade with reliable broker and best conditions: low spreads, no swaps, no commissions. Claim and withdraw 50% deposit bonus!

አድዋ  #ትራንስፖርት አ.ማ  #ብቸኛው በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ  #አክሲዮን በመሸጥ ለባለ አክሲዮኖች  #በአጭር ጊዜ ውስጥ የትርፍ ተካፋይ የሚያደርግ በመሆኑ የተሰማራበት ዘርፍ እጅግ አዋጭ...
27/07/2022

አድዋ #ትራንስፖርት አ.ማ #ብቸኛው በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ #አክሲዮን በመሸጥ ለባለ አክሲዮኖች #በአጭር ጊዜ ውስጥ የትርፍ ተካፋይ የሚያደርግ በመሆኑ የተሰማራበት ዘርፍ እጅግ አዋጭ እና ዘመኑን የዋጀ ስለሆነ ተመራጭ አድርጎታል። እርሶም አክሲዮን በመግዛት የዚህ ታላቅ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ።

ኑ አብርን እንስራ
አብረን እንድግ!

ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር 9544 ወይም 0116687626 / 0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888 በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

የአብረን  #እንስራ ጥሪ # ከአድዋ  #ትራንስፖርት አድዋ ትራንስፖርት አ.ማ የድርጅት ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን በመሸጥ ላይ መሆኑን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።እርሰዎም አጋጣሚውን ...
25/07/2022

የአብረን #እንስራ ጥሪ # ከአድዋ #ትራንስፖርት

አድዋ ትራንስፖርት አ.ማ የድርጅት ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን በመሸጥ ላይ መሆኑን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።

እርሰዎም አጋጣሚውን ተጠቅመው የድርጅት ባለቤት የሚያደርጎትን ሼር በመግዛት የእድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ኑ አብርን እንስራ
አብረን እንድግ!

ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር 9544 ወይም 0116687626 / 0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888 በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

ካሉበት ሆነው፤ የትም መሄድ ቢያስቡ፤ አድዋ ታክሲን ይጥሩጊዜዎን ይቆጥቡ!በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!ለበ...
21/07/2022

ካሉበት ሆነው፤ የትም መሄድ ቢያስቡ፤ አድዋ ታክሲን ይጥሩ
ጊዜዎን ይቆጥቡ!

በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡
0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

አድዋ ታክሲን ይጥሩጊዜዎን ይቆጥቡ!በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸ...
13/07/2022

አድዋ ታክሲን ይጥሩ
ጊዜዎን ይቆጥቡ!

በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡
0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  ከሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ።መልካም በዓል አድዋ ትራንስፖርት።ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ...
09/07/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ከሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ።

መልካም በዓል አድዋ ትራንስፖርት።

ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡
0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

ወርቃማ ጊዜዎን በሰልፍ አያባክኑ!በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላ...
08/07/2022

ወርቃማ ጊዜዎን በሰልፍ አያባክኑ!

በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡
0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

ኦቲፒ (OTP) ምንድነው?በአድዋ የስልክ መተግበሪያ ታክሲ ሲጠሩ ወዲያውኑ የኦቲፒ (የማረጋገጫ) ቁጥር ይሰጥዎታል፡አሽከርከሪው ኪሎ ሜትሩን አስጀምሮት እንዳይመጣ እና ለተጨማሪ ክፍያ እንዳይዳ...
07/07/2022

ኦቲፒ (OTP) ምንድነው?

በአድዋ የስልክ መተግበሪያ ታክሲ ሲጠሩ ወዲያውኑ የኦቲፒ (የማረጋገጫ) ቁጥር ይሰጥዎታል፡
አሽከርከሪው ኪሎ ሜትሩን አስጀምሮት እንዳይመጣ እና ለተጨማሪ ክፍያ እንዳይዳረጉ ያደርገዋል፡፡

አሽከርካሪው ወደ እርስዎ ሲደርስ መተግበሪያው ላይ የሰጥዎትን የማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ለአሽከርካሪው በመስጠት ኪሎሜትሩን ያስጀምሩ።

ይህም ላልተጓዙበት ርቀት ከመክፈል ያድንዎታል፡፡

አድዋ ታክሲን ይጥሩ
ጊዜዎን ይቆጥቡ!

በቀላሉ ወደ 9544 ይደውሉ ወይም የስልክ መተግበሪያውን በማውረድ አድዋ ታክሲን ይጥሩ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ያትርፉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ በመደወል ማግኘት ይቸላሉ፡፡
0911 88 91 61 / 0978841888 / 0978801888

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን

የፌስቡክ ገፅ :- https://www.facebook.com/Adwataxi/

የቴሌግራም ቻናል:- https://telegram.me/Adwaplc

ቲክቶክ - Tiktok :- https://vm.tiktok.com/ZMeC3jAXU/

LinkedIn= http://linkedin.com/in/adwa-taxi-አድዋ-ታክሲ-02b332201

Twitter : https://twitter.com/TaxiAdwa?s=09

ኢንስታግራም - Instagram:- https://www.instagram.com/adwa.taxi

ዩ ቲዩብ ቻናል:- https://www.youtube.com/channel/UC69DmnXlfRGxiNE4xefgFrg

Website https://www.adwataxi.com

Address

መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ADWA TAXI አድዋ ታክሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ADWA TAXI አድዋ ታክሲ:

Share