Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች ክፍት የስራ ቦ?

ነሲሓ ኮንፈረንስ የሚታደሙበትን የመግቢያ ትኬት online በመመዝገብ በነፃ ይውሰዱታላላቅ ኡለማዎች የሚሳተፉበት ልዩ የነሲሓ ኮንፈረንስ በአላህ ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ መጋቢት 1/2016 ይ...
27/02/2024

ነሲሓ ኮንፈረንስ የሚታደሙበትን የመግቢያ ትኬት online በመመዝገብ በነፃ ይውሰዱ

ታላላቅ ኡለማዎች የሚሳተፉበት ልዩ የነሲሓ ኮንፈረንስ በአላህ ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ መጋቢት 1/2016 ይካሄዳል። በተከታዩ ሊንክ ከዌብሳይታቸን በስምዎ ነፃ የመግቢያ ቲኬት ማግኘት ይችላሉ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ አጋራችን ለመሆን CBE 444 የሂሳብ ቁጥራችንን ይጠቀሙ።

እናመሰግናለን

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center

ብራይት የስልጠና ማዕከል የሽያ ባለሞያና ሐላፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል____🏷 Nesihajobshttp://t.me/nesihajobs
29/11/2023

ብራይት የስልጠና ማዕከል የሽያ ባለሞያና ሐላፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

ራሚስ ባንክ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል________🏷 Nesihajobshttp://t.me/nesihajobsበተለያዩ
27/11/2023

ራሚስ ባንክ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
________
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobsበተለያዩ

አዳማ የሚገኘው ድርጅታችን አርካን ኢንጅነሪንግ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን  የምታሟላ  አመልካች  አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡፡✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: አካዉንታንት ✔️ ብ...
23/11/2023

አዳማ የሚገኘው ድርጅታችን አርካን ኢንጅነሪንግ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: አካዉንታንት
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዳማ ከተማ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ COC ደረጃ አራት(4) የወሰደች

✔️ተፈላጊ ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የፒችትሪ (Peachtree) አካዉንቲንግ ስልጠና የወሰደች

✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት
✔️ደሞዝ:- በድርጅቱ የደሞዝ እስኬል መሰረት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች በ t.me/abumahi123
ቴሌግራም ላይ የትምህርት ማስረጃዋን ፎቶ ኮፒ መላክ ወይም በድጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ትችላለች፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0911275011

አርካን ኢንጅነሪንግ
አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዳማ ሞል፣ አምስተኛ ( 5ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

ድርጅታችን ፓዌ ራድያተር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1. የሥራ መደብ፡- የሽያጭ ሰራተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- በ  በማርኬቲንግ፣ ...
23/11/2023

ድርጅታችን ፓዌ ራድያተር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ፡- የሽያጭ ሰራተኛ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- በ በማርኬቲንግ፣ በሴልስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ/ ዲግሪ የተመረቀች እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት ኤክሴል የምትችል

የስራ ልምድ፡- በዲፕሎማ 1 ዓመት በዲግሪ 0 ዓመት

ፆታ፡- ሴት
ብዛት፡- 1
ደመወዝ ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ሜክሲኮ

2. የሥራ መደብ፡- ስቶር ኪፐር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- በ ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በሎጀስቲክስ ፣በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ/ ዲግሪ የተመረቀች እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት ኤክሴል የምትችል

የስራ ልምድ፡- በዲፕሎማ 1 ዓመት በዲግሪ 0 ዓመት

ፆታ፡- ሴት
ብዛት፡- 1
ደመወዝ ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ሜክሲኮ
መኖሪያ አድራሻ፡- ሜክሲኮ ዙሪያ ቢሆን ይመረጣል

ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማስረጃቹን በኢሜል አድራሻ (osman241103 አት gmail ዶት com) ወይም በቴሌግራም t.me/PAWERADIATOR ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ :- +251111263370

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።_____🏷 Nesihajobshttp://t.me/nesihajobs
23/11/2023

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

_____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

ሰከን ሪል እስቴት የሽያና የሒሳብ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልለማመልከት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ሲቪዎን በቴ...
22/11/2023

ሰከን ሪል እስቴት የሽያና የሒሳብ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ለማመልከት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ሲቪዎን በቴሌግራም አድራሻ ይላኩ።

_____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

ራይዝ ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘረፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ለማመልከት በቴሌግራም  CV ይላኩ________🏷 Nesihajobshttp://t.me/nesi...
18/11/2023

ራይዝ ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘረፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ለማመልከት በቴሌግራም CV ይላኩ

________
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል_____🏷 Nesihajobshttp://t.me/nesihajobs
12/11/2023

አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

ዘማን አካዳሚ የኬጂ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልአመልካቾች በአካል ወይም በኦንላይን ማመልከት ትችላላችሁ።አድራሻ: ፉሪ፣ ኑሪ ሜዳ፣ ከ3F ጀርባ (የቀድሞ አሚራ አካዳሚ)      ለተ...
11/11/2023

ዘማን አካዳሚ የኬጂ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አመልካቾች በአካል ወይም በኦንላይን ማመልከት ትችላላችሁ።

አድራሻ: ፉሪ፣ ኑሪ ሜዳ፣ ከ3F ጀርባ
(የቀድሞ አሚራ አካዳሚ)

ለተጨማሪ መረጃ፤
0995949696/0912226538

_____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ፦የስራ ዘርፉ፦ ማርኬቲንግመስፈርት፦ እንግሊዝኛ እና አረብኛ አቀላጥፎ መናገር፣ የንግግር እና የማሳመን ክህሎት፣ እንዲሁም ታማኝነት አድራሻ፦ አዲስ አበባ ስልክ ፦ 0...
11/11/2023

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ፦

የስራ ዘርፉ፦ ማርኬቲንግ

መስፈርት፦ እንግሊዝኛ እና አረብኛ አቀላጥፎ መናገር፣ የንግግር እና የማሳመን ክህሎት፣ እንዲሁም ታማኝነት

አድራሻ፦ አዲስ አበባ
ስልክ ፦ 0983239310

ማስታወሻ፦
፨ የስራ ድርሻ ፥ ድርጅታችንን ለውጭ ሀገር ዜጎች ማስተዋወቅ እና ግንዛቤ መፍጠር ነው!

ፆታ ፦ ለሴቶች ቅድሚያ እንሰጣለን ግን ወንዶችም መመዝገብ እና መወዳደር ይችላሉ

🌍 ስለድርጅታችን
https://hayat-herbals.com/contact.html

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋልአሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይ...
09/11/2023

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: አካውንታንት

ፆታ :ሴት

የትምህርት ደረጃ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማና አራት አመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት ያገለገለች ሆና Microsoft office, excel , word and power point መጠቀም የምትችል።

ደመወዝ: በስምምነት

የስራ ቦታ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር 0936800430 ይደውሉ!!

______
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች:

Share