George Dish

George Dish this page is about your satellites dish

https://youtu.be/LQkn9laakmE?si=4nz20dWiAR8FUvyIሰብስክራይብ አድርጉልኝ ፈልጌው ነው
26/12/2024

https://youtu.be/LQkn9laakmE?si=4nz20dWiAR8FUvyI
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ፈልጌው ነው

Travel to Lalibela: A Journey Through History and SpiritualityEmbark on an unforgettable adventure to Lalibela, a UNESCO World Heritage Site nestled in the E...

05/11/2019

Dish
ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነዉ በአንዳድ Reciver ላይ Biss key እንዴት እንደሚገባ ነው
ከ Reciver መካከል
☞ EB 9600,9200,9300...
☞ Supermax 2350,2425,......
☞ IBOX 3030,
☞ Supermax 9200,2425power+
☞ Supermax F-18
☞ Eurostar 9700 GOLD +&++
❖ EB 9600,9200,9300,እነዚ Reciver ላይ biss key ለማስገባት በመጀመሪያ MENU እንነካለን በመቀጠል ሰባትን አራት ገዜ እንነካለን { 7777 } ከዛ BISS የሚል ይመጣልናል OK ብለን ለመክፈት የፈለግ ቻናል መክፈት እንችላለን ማለት ነው
❖Supermax 2350,2450 እነዚህ HD Reciver ላይ biss key ለማስገባት የተቆለፈ ቻናል ለይ OK ብለን ሰማያዊ ስንነካ BISS KEY ይመጣልናል ማለት ነው
❖IBOX 3030 በሁለት አይነት መንገድ BISS KEY ማስገባት እንችላለን የመጀመሪያው
☞ሪዎቱ ላይ F1 የሚለውን በመንካት ሲሆን
☞MENU ውስጥ በመግባት PACH MANU ወስጥ በመግባት KEY ማስገባት እንችላለን
❖ Supermax
9200,2425powr+,9300,.... አነዚህ Reciver ላይ biss key ለማስገባት ሪዎቱ ላይ PAGE- የሚለዉን በመንካት Biss key ማስገባት እንችላለን ማለት ነው
❖Supermax f-18 Reciver ላይ biss key ለማስገባት scrambel የሚለው ቻናል ላይ INFO ስንነካ 16 ዜሮዎች ተደርድረው እናገኛለን ማለት ነው
ሌላኛው ደግሞ
❖EUROSTAR 9700GOLD+&++ እነዚህ Reciver ሁለት አይነት ናቸው biss key የሚቀበሉት Reciver ስንከፍታቸው Well came to Digital worlde የሚል ከሆነ ቀላል ነው ያለምንም software መክፈት እንችላለን በመጀመሪያ MENU እንነካለን ከዛም ዜሮን አራት ገዜ እንነካለን { 0000 } ከዛ BISS KEY ማስገቢያ ይመጣልናል ማለት ነው ።
Like እና Share ማድረጉን እንዳይረሱ

05/11/2019

Like This Page & get new information

05/11/2019

welcome to George Dish

05/11/2019

📺ዉድ Georgesat ዲሽ ተከታዮች እንደሚታወቀው የሀገር ውስጥ ቻናሎች
📡🔎ከ Nilesat ወተው ወደ 👉Nss 57E Sat ልገብ እንደሆነ ተረጋግጦል ። ከ አሁን በሆላ Sd ሪስቨር ግዜው አበቃ ባይ ነኝ።
📡🔎Nss 57 ላይ ያሉት ቻናሎች እንዳለ ማለት ሀገረኛ ቻናሎች Hd ሰለሆኑ ከዛሬ ጀምሮ Hd ረስቨር ገዝተው ብያሰቀምጡ ብዮ እመክራለው ።
ምንም አይነት ጥያቄ ካላቹ
0920144182
🛠

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251920144182

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when George Dish posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share