ዊነር የድለላ ስራ/winnerbroker

ዊነር የድለላ ስራ/winnerbroker broker service

17/08/2022
17/08/2022

የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች
ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልንና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል ፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች እናስተዋውቃችሁ ፡፡ በቅድሚያ ሼር ያድርጉት ።

1. የመተንፈሻ አካል እክልን መፍትሔ ይሰጣል ፡፡

ጉንፋን ፣ አስም ፣ ሳል ፣ ራስ ምታት ፣ የጉሮሮ ቁስል ካስቸገርዎት ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨት አድርገው ከማር ጋር በመለወስ ይዋጡት ለውጤቱ እራሷ እማኝ ኖት ፡፡

2. በብረት ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቆም ይረዳል ፡፡

ከፍተኛ የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቪን መጠን ይጨምራል ፡፡

3. በፀሐይ የተቃጠለ ቆዳ ፣ የተቆጣ ቆዳ ፣ ደረቅ ቆዳ ካሎት የተጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል ፡፡

4. ፌጦ ለአንጀትና ለሆድ ዕቃ ሕክምና ተመራጭ ነው ፡፡

ለተቅማጥ ፣ ለሆድ ድርቀትና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው ፡፡ በተላይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው ፡፡

5. ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ ፣ አስፓርቲክ አሲድ ፣ ግሉታሚክ አሲድ ሊኖሊክ አሲድና ኦሊክ አሲድ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል ፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል ፣ ለአእምሮና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮ ያሰኛል ፡፡

6. ፀረ-ብግነትና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል ፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል ፡፡

7. የወር አበባ ሁደትን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል ፡፡

8. መጥፎ የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል ፡፡

9. የአይን ጤንና ያሻሽላል ፡፡

10. እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ #ሼር በማድረግ ለወገኖ ያድርሱ!

ምስጋናችን ከልብ ነው!
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 አንብባችሁ #ሼር #ሼር አድርጉልን የቴሌግራም ቻናላችንንም ግቡና Join አድርጉ ። 👇👇👇
https://t.me/winnerbroker1

10/08/2022
10/08/2022
ተ/ቁ248         👇👇👇 Telegram channel  https://t.me/winnerbroker1📢 ህንፃ የመገንባት ሀሳብ ካለዎት የማይታለፉ ቦታዎች   ብስራተ ገብርኤል ዋና መንገድ **...
10/08/2022

ተ/ቁ248
👇👇👇
Telegram channel
https://t.me/winnerbroker1

📢 ህንፃ የመገንባት ሀሳብ ካለዎት የማይታለፉ ቦታዎች
ብስራተ ገብርኤል ዋና መንገድ ***

🏗 የሚሸጥ ዋና መንገድ ላይ የሚገኙ #ቦታዎች
ለ ➣ ቢሮ
➣ አፓርትመንት
➣ የገበያ ማእከል
➣ ገስትሀውስ መሆን የሚችል
👍አካባቢ ------- ብስራተ ገብርኤል
👍ስፋት -------------2000 ካሬ
👍 ዋና አስፓልት መንገድ
👍 በጣም ጥሩ የገበያ እንቅስቃሴ ያለበት አካባቢ
➤ዋጋ 💰........ ሚልዮን ውስን ድርድር

📞➲ለበለጠ መረጃ
👇👇👇
📞በተቻለዎት መጠን ገዢ ካልሆኑና 2%ኮሚሽን የማይከፍሉ ከሆነ አይደውሉ።

❤ስለመረጡን እናመሰግናለን

📞የሚሸጥ፣የሚከራይ #ቤት ፣ #ቦታ፣ #መጋዘን ፣ #ህንፃ ካለዎት-በ-09-12-42-46-96
Viset our page https://www.facebook.com/winnerbrokerage/
Telegram channel
https://t.me/winnerbroker1

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዊነር የድለላ ስራ/winnerbroker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share