GH Import Export

GH Import Export Diversified Products in One Window

08/09/2025

338 likes, 11 comments. “አዲስ ዓመትም አይደል? አቅራቢያዎ ወዳለው ዋው ማርት ጎራ ብለው ያሻዎትን በቅናሽ ይሸምቱ፡፡ በ09-30-20-20-20 ይደውሉ!!! ቅርንጫፎቻችን • በለሚኩራ አያት 49 ፀበል አካባቢ • በ...

03/08/2025
፨፨፨እንኳን፨፨፨                ፨፨ደስ፨፨       ፨፨፨፨አለን  አላችሁ፨፨በኢትዮጲያ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው  የዋዉ ማርት ፍራንቻይዝ ንግድ ሱቅ መስራች አባላት በሙሉ።እነሆ ቅ...
31/07/2025

፨፨፨እንኳን፨፨፨
፨፨ደስ፨፨
፨፨፨፨አለን አላችሁ፨፨
በኢትዮጲያ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው የዋዉ ማርት ፍራንቻይዝ ንግድ ሱቅ መስራች አባላት በሙሉ።
እነሆ ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን "ቃል በተግባር" እቅዳችን እሰከ ነሐሴ 30-2017 የመጀመሪያዎቹ ዋው ማርት ፍራንቻይዝ ሱቆች 10 ለመክፈት ባቀድነው መሰረት እነሆ ከእቅዳችን በላይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በሐያት ፀበል 49 አከባቢ 3 ቅርንጫፍ በሐምሌ መባቻ የፊታችን ቅዳሜ 26/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በይፋ ይከፈታሉ።በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የክፍለከተማና ወረዳ አመራሮች፣አምራቾችና አስመጪ ድርጅቶች በተገኙበት
እንዲሁም
የዋው ማርት ፍራንቻይዝ አባል በመሆን በቀጣይ
በቦሌ ቡልቡላ 3
በየካ አባዶ 3
በለቡ 2
በቦሌ አከባቢ 2
በእንቁላል ፉብሪካ ኮንደምኔም 2 በሀይለ። ጋርመንት 2
በሰሚት 3
በ5 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፊት ለፊት 1 በጣፎ የገበያ ማእከል 1
የንግድ ሱቆች ለመክፈት ተመዝግበው ስራ ለመጀመር በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ አባሎቻችንና በፍራንቻይዝ ስም በሚከፈተው የንግድ ሱቅ የቅናሽ ዋጋ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአከባቢው ማህበረሰብ ክፍሎች እና የተለያዩ የሚዲያ ሽፋን የሚሰጡ ተቋማት በተገኙበት ስራችንን በይፋ እንጀምራለን።
በዚህ አጋጣሚ ለዋው ማርት ፍራንቻይዝ በኮሚቴነት የተመረጣችሁ አባላቶቻችም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አላማችን
ሁሉም አይነት የፍጆታ እቅዎች ከአምራች በቀጥታ ወደ ሸማች
በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ህብረተሰቡ በማግልገል የዋጋ ግሸበት መከላከል ነው

።፨፨፨ዋው ማርት፨፨

ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር በፍራንቻይዝ ንግድ ሲሰተም እስከ ጥር 30 ድረስ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌላቸው ሀምሳ ሚኒ ማርቶች ሥራ እንደሚጀምሩ ገለጸ  : ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር /GH...
14/07/2025

ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር በፍራንቻይዝ ንግድ ሲሰተም እስከ ጥር 30 ድረስ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌላቸው ሀምሳ ሚኒ ማርቶች ሥራ እንደሚጀምሩ ገለጸ

: ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር /GH Alliance Smart Bazaar/ ከባለድርሻ አካላት ጋር 3ኛ ዙር ውይይቱን ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በዳዓማት ሆቴል አካሂዷል።

ጂኤች እስከ አሁን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች (አባላት) የመዘገበ ሲሆን እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም 50 ሚኒ ማርቶች ስራ እንደሚጀምሩ በዛሬው መድረክ ገልጿል።

በመድረኩ የጂኤች አልያንስ አባላት ባቀረቧቸው ጥያቄዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ዳይሬክተር አቶ መከተ አዳፍሬ ፣ ከዳሸን ባንክ የማርኬቲንግ ባለሙያ አቶ አክሊሉ ፍስሐ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተወካይ በመድረኩ ተገኝተዋል።

"Together, We Grow Faster" በሚል መሪ ቃል የተቋቋመው ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር በሀገር ውስጥ ፍትሃዊ የንግድ ስርዓት እንዲሰፍን የሚያደርግ ሲሆን ለብዙዎች የስራ ዕድል የሚፈጥር ነው። ከዚህም ባሻገር የአምራቾች እና ሸማቾች ግንኙነት በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ምቹና አስተማማኝ እንዲሆን የሚሰራ ተቋም መሆኑን በመድረኩ ተገልጿል። የሚከፈቱት ሚኒ ማርቶች ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ከሚያገኙት ድጋፍ በተጨማሪ በጂኤች የፍራንቻይዝ ሲስተም በርካታ ጥቅማጥቅሞችን የሚያገኙ በመሆናቸው ትርፍ እንጂ ኪሳራ እንደማያስተናግዱ በመድረኩ ላይ ተብራርቷል።

አዲስ ነገር ... ከጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር   ከእንግዲህ ... 👉ምርት አምርተው ሳይሸጥ  ቢከማች 👉ከውጭ ያመጡት ዕቃ ገበያ ቢያጣ👉ዕቃው የመጠቀሚያ ጊዜው ቢቃረብ👉ንግድዎ አላተርፍ ብ...
04/07/2025

አዲስ ነገር ... ከጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር

ከእንግዲህ ...
👉ምርት አምርተው ሳይሸጥ ቢከማች
👉ከውጭ ያመጡት ዕቃ ገበያ ቢያጣ
👉ዕቃው የመጠቀሚያ ጊዜው ቢቃረብ
👉ንግድዎ አላተርፍ ብሎ በኪሳራ ቢዘጋ ... በክምችት ስላለዎት ምርት እንዲች ብለው እንዳይጨነቁ

ጥርግርግ አርገው ለጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር ያስረክቡ፤ ምርትዎንም በብር ይለውጡ!

ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ምን አለ እጅዎ ላይ?
*️⃣የምግብ ሸቀጦች
*️⃣የፅዳት ዕቃዎችና የንፅህና መጠበቂያዎች
*️⃣የስቴሽነሪና የማሸጊያ ዕቃዎች
*️⃣አልባሳትና ጫማዎች
*️⃣የኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
*️⃣የሳኒተሪና የሴራሚክ ዕቃዎች
*️⃣ፈርኒቸር ... በሮች ሌላም ማንኛውንም ምርት ለእኛ ያስረክቡ፥ ምርትዎን በብር ይለውጡ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔑ከእርስዎ የሚጠበቀው ምንድን ነው?

በክምችት ያለዎትን ዕቃ ብዛት፣ የአንዱን ዋጋ፣ የተመረተበትን ሀገርና የመጠቀሚያ ጊዜውን የሚገልፅ መረጃ እንዲሁም የዕቃውን ዓይነት የሚያሳይ ጥርት ያለ ፎቶ አዘጋጅተው በአካል በመምጣት ከድርጅታችን ጋር የግብይት ውል ስምምነት መፈራረም ብቻ ነው።

አድራሻ፦ ገርጂ አልፎዝ አጠገብ BMA ፕላዛ 7ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0930 20 20 20
0911 21 07 10

ለጭንቀትዎ መፍትሔ ... ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር

ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለው ሙሉ ዋስትና ያለው ድርጅት ባለቤት መሆን ከፈለጉ          ከ300- 500  ሺህ መነሻ ካፒታል ይዘው         ወደ ጂ ኤች አልያንስ ስማርት ባዛር አሁኑኑ ...
16/06/2025

ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለው ሙሉ ዋስትና ያለው ድርጅት ባለቤት መሆን ከፈለጉ
ከ300- 500 ሺህ መነሻ ካፒታል ይዘው
ወደ ጂ ኤች አልያንስ ስማርት ባዛር አሁኑኑ ይምጡ
• አትራፊ የስራ ቦታ መርጠን

• ሙሉ የሸቀጣሸቀጥ እቃዎችን በቅናሽ በብድርም ጭምር ለሱቅዎ አቅርበን ....

• አልሸጥ ያለውን ዕቃ ለውጠን ..... የስራዎ ዋና አጋር እንሆናለን

ሁለት አመት ከኛ ጋር ከሰሩ የፍንቻይዝ ንግድ ሲስተም አባል እናደርግዎታለን ... የሱቅ ኪራይ
እንከፍልልዎታለን ... የዕቃ መደርደሪያውን አሳምረን በልዩ እናዘጋጃለን ... ዕቃ በነፃ ትራንስፖርት ለሱቅዎ
እናቀርባለን .... ስራው በቃኝ ካሉ የዕቃውን ዋጋ ተምነን ለርስዎ እንከፍላለን .... ጂ ኤች
ለክራይ የሚሆኑ የተመረጡ ሱቆች ስላሉን ሳያመልጥዎ ይፍጠኑ
የኛ ወኪል ሆነው መነገድ ከፈለጉ በአስተማማኝ ትርፍ ከኛ ጋር ይሰራሉ

አድራሻ ... ገርጂ አልፎዝ አጠገብ BMA ፕላዛ 2ኛ እና 7ኛ ፎቅ ያምጡ
0930 20 20 20 /0911 21 07 10 ላይ ይደውሉ
ከጂ ኤች አልያንስ ስማርት ባዛር ከሰሩ .... በፍፁም አይከስሩም !!!

የዓመቱ ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ ከዋው!(BIGGEST CLEARANCE SALE OF THE YEAR)ቤትዎን በአዲስ ሶፋ፣ መብራት፣ የባኞ ቤትና የኪችን ዕቃዎች…ማስዋብ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መልካ...
26/12/2024

የዓመቱ ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ ከዋው!
(BIGGEST CLEARANCE SALE OF THE YEAR)

ቤትዎን በአዲስ ሶፋ፣ መብራት፣ የባኞ ቤትና የኪችን ዕቃዎች…ማስዋብ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ መልካም አጋጣሚ እነሆ!

እስከ 40% ልዩ የማጣሪያ ቅናሽ የተደረገባቸውን
የቤት ዕቃዎችና የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ አቅርበንልዎታል፡፡

ለ1 ወር ብቻ የሚቆይ ስለሆነ
ይህ ዕድል በፍፁም እንዳያመልጥዎ!

አድራሻ፡- ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት የቀድሞው 17 ጤና ጣቢያ አጠገብ የሚገኝ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

👉የዕቃዎቹ ዋጋ ከታች በምስል ተካቷል
👉ቪዲዮውን የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ያገኙታል

ዋው ፈርኒቸር
(የጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት እህት ኩባንያ)

በቴሌግራም ይወዳጁን : https://t.me/ghimpex
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 44 72 42 02
09 22 72 59 00
09 30 38 94 93

ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ(CLEARANCE SALE)የጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት እህት ኩባንያ የሆነው አንጋፋው ዋው ፈርኒቸርአዲሱን ዓመት በማስመልከት የተለያዩ የቤት ዕቃዎች ላይ ልዩ የማጣሪያ ቅ...
07/10/2024

ታላቅ የማጣሪያ ሽያጭ
(CLEARANCE SALE)
የጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት እህት ኩባንያ የሆነው አንጋፋው ዋው ፈርኒቸር
አዲሱን ዓመት በማስመልከት የተለያዩ የቤት ዕቃዎች ላይ ልዩ የማጣሪያ ቅናሽ አድርጓል፡፡
ከባህርማዶ ያስመጣናቸውን በርካታ ዓይነት የቤት ዕቃዎችና የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ
በታላቅ ቅናሽ በመሸጥ ላይ እንገኛለን፡፡

👉ዋጋ በስምምነት፤ በብዛት ለሚወስዱ ልዩ ቅናሽ!
👉የአከፋፈል አማራጭ እንሰጣለን፤ ቤትዎ ድረስ መጥተን እንገጥማለን፡፡

📍አድራሻ፡- ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት የቀድሞው 17 ጤና ጣቢያ አጠገብ የሚገኝ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ቪዲዮውን የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ያገኙታል፡፡
ዋው ፕራይም ሀውስ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ

በቴሌግራም ይወዳጁን
https://t.me/ghimpex
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞0944-724202
📞0930-389493
📞0922-725900

28/06/2024

ይህንን ሰምተዋል?

ከውጭ ኩባንያ ጋር ፍራንቻይዝ በመሆን በአጋርነት እየሰራ የሚገኘው ጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት የንግድ ሥርዓትን በማዘመን የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ ምርቶችን በአንድ ቦታ የያዘ ምቹ የመገበያያ ቦታና ሁኔታ መፍጠሩን ሰምተዋል?

ወደ ጂኤች የሽያጭ ማዕከል ሲመጡ፡-

👉 የፍጆታ ዕቃዎችን ከገበያው በተሻለ ተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምታሉ፡፡
👉 የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ከ1 ፍሬ ጀምሮ መገብየት ይችላሉ፡፡
👉 ሸቀጦችን ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውሮ በመገብየት የሚከሰት ውጣውረድን እና የጊዜ ብክነትን ያስቀራሉ፡፡
👉በሚሸምቱት ዕቃ ጥራት ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ስጋት ያስወግዳሉ፡፡
👉ጥራት ያለውንና የሚተማመኑበትን ምርት ከሙሉ ዋስትና ጋር ይሸምታሉ፡፡

ሁሉንም የፍጆታ ዕቃዎች (Consumer Goods) ማለትም፡-

✅ምግብ ነክ ሸቀጦች፣
✅የፅዳት ዕቃዎች፣
✅የፕላስቲክ ውጤቶች፣
✅የማሸጊያና መያዣ ዕቃዎች፣
✅የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሌሎችንም ዕቃዎች ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ከጂኤች ያገኛሉ፡፡

ይምጡና ወርሃዊ ፍጆታዎን በቅናሽ ይሸምቱ!

አድራሻ፦ ቦሌ አዲሱ ስታዲየም የቀድሞ 17 ጤና ጣቢያ አጠገብ ዋው ፈርኒቸር ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ

🔴የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፦ https://t.me/ghimpex

🔴ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ ይደውሉ፦ 0911210710/0930505050

ጂኤች ኢምፖርት ኤክስፖርት
(ሁሉም በጅምላ)

Diversified Products in One Window

Address

Imperial Hotel, Next To Alfoz Plaza, BMA Plaza 7th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251930505050

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GH Import Export posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GH Import Export:

Share