17/07/2022
የኩባንያችን አካል ከሆኑት አንዱ*sar energies የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግርን የሚቀርፍ መላ ይዞ መጥቷል ኩባንያችን በሶላር ቴክኖሎጂ ምርት እና ሽያጭ ላይ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን አሁን ደሞ በተሻለ አዲስ አማራጭ ደንበኞች የሶላር ፓነሉን መግዛት ሳይጠበቅባቸው በነፃ ሙሉ የሶላር ጀነሬተሩን በመግጠም ደንበኞቻችን ለተጠቀሙበት የኤልክትሪክ አገልግሎት ብቻ የሚከፍሉበትን አሰራር መጀመሩን በታላቅ ደስታ እያሳወቅን ይህ አገልግሎት በተለይም በገጠሩ ክፍል ለሚኖሩ የማሕበረሰብ ክፍሎች በቀላሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ሲሆን በከተማ ያለውንም የሀይል መቆራረጥ ችግር በእጅጉ ይፈታል።ከኛ ጋር ኑሮዎን ያዘምኑ COMPANY ENERGIES አብረውን ስለሆኑ እናመሰግናለን》》》》》