Ayat Real Estate S.C sales consultant

Ayat Real Estate S.C sales consultant house sales

05/07/2022

ከ 8% ከፍለው ቤትወን የግለወ ያድርጉ ለበለጠ መርጃ +251925417038/+251989959865 ይደውሉ

ጤና ይስጥልኝየማይታለፍ እድል ከአያት ሪል እስቴት>60/40 የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት>8%ቅድመ ክፍያ ከ10-31% ቅናሽይደውሉHelloUnbeatable opportunity from AYAT...
04/07/2022

ጤና ይስጥልኝ

የማይታለፍ እድል ከአያት ሪል እስቴት
>60/40 የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት
>8%ቅድመ ክፍያ
ከ10-31% ቅናሽ
ይደውሉ

Hello
Unbeatable opportunity from AYAT Real Estate
> 60/40 Long Term Loan Service
> 8% down payment
10-31% discount
Call

+251925417038
+251989959865
hhttps://t.me/ayatrealestateee
ttps://t.me/ayatrealestateee

WhatsApp /Telegram / Viber

Real Estate sales

 #ሽያጭ ላይ ነን!!!           #አዲስ አበባ ከታማ ለመኖር ሲያስቡ የብዙዎች ምርጫና ለኑሮ ተስማሚ የሆነው   አካባቢ የእርስዎም ምርጫ ይሁን! #እናም ብዙዎቹን ባለቤት ያደረገው   ...
01/07/2022

#ሽያጭ ላይ ነን!!!

#አዲስ አበባ ከታማ ለመኖር ሲያስቡ የብዙዎች ምርጫና ለኑሮ ተስማሚ የሆነው አካባቢ የእርስዎም ምርጫ ይሁን!

#እናም ብዙዎቹን ባለቤት ያደረገው Real Estate S.C ትልቁን የመኖርያ መንደር እየገነባ ይገኛል። #እጅግ ውብ እና ዘመናዊ ከሆኑት ቅንጡ አፓርትመንቶቻችን #ከባለ2 እስከ #ባለ4 መኝታ ቤቶችን ያገኛሉ:: በረዥም ጊዜ ክፍያ ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶችን ከአያት በመግዛት ለዘመናዊ ኑሮዎት መሰረት ይጣሉ!!

በኢትዮጲያ ትልቁ ዘመናዊ የሪል ስቴት መንደር ውስጥ
𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐢𝐠𝐠𝐞𝐬𝐭 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐄𝐬𝐭𝐚𝐭𝐞 𝐯𝐢𝐥𝐥𝐚𝐠𝐞 𝐢𝐧 𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚

⭕️ከባለ2 እስከ ባለ4 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማዎች በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ባለ 2መኝታ:ከ75-95ካሬ
ባለ 3መኝታ: ከ90- 145ካሬ
ባለ 4መኝታ: 150 እና 161ካሬ

𝐃𝐮𝐩𝐥𝐞𝐱- ዱፕሌክስ በአይነቱ ለየት ያለ ባለ 2ወለል ጂ+1አፓርታማ: በ145 እና 161ካሬ

⭕️ በቅድመ ክፍያ 𝟴% ብቻ የቤት ባለቤት መሆን እንድሚችሉ ያውቃሉ (ለጥቂት ጊዜ ብቻ)?

⭕️ በተለያየ ምቹ የአከፋፈል አማራጮች
𝐅𝐥𝐞𝐱𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐦𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝𝐬

✔️አፓርታማ ሲገዙ እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ መጠን እስከ 𝟯𝟲% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
𝐔𝐧𝐭𝐢𝐥 𝟑𝟔% 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐏𝐚𝐜𝐤𝐚𝐠𝐞
100% ከከፈሉ 31% ቅናሽ አሎት
90% ከከፈሉ 28% ቅናሽ አሎት
77% ከከፈሉ 24% ቅናሽ አሎት
54% ከከፈሉ 17% ቅናሽ አሎት
31% ከከፈሉ 10% ቅናሽ አሎት
በዶላር ለሚከፍሉ ተጨማሪ 5% ቅናሽ

✔️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦𝐞𝐧𝐭

✔️እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ𝟲𝟬/𝟰𝟬 ቀላል አከፋፈል የ𝟯𝟬 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል እየኖሩብት የሚከፍሉት
'𝟔𝟎/𝟒𝟎 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭' 𝐧𝐨𝐧 𝐛𝐚𝐧𝐤 𝟑𝟎𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐦𝐨𝐫𝐭𝐠𝐚𝐠𝐞

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ:
# telegram ☎️ +251989959865
📲+251925417038

#ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/ayatrealestateee
https://t.me/ayatrealestateee
https://t.me/ayatrealestateee
# ይቀላቀሉ

 #አያት ዞሮ መግቢያዬ!መልካም ዜና  #ከአያት አክሲዎን ማህበር... ➣ እስከ 36% ቅናሽ የሚያገኙበት ትልቅ ዕድል።➛ቤትዎን ከተረከቡ በኋላ ከ10-30 ዓመት በሚቆይ ክፍያ ቤትዎን እየኖሩበ...
29/06/2022

#አያት ዞሮ መግቢያዬ!

መልካም ዜና #ከአያት አክሲዎን ማህበር...

➣ እስከ 36% ቅናሽ የሚያገኙበት ትልቅ ዕድል።

➛ቤትዎን ከተረከቡ በኋላ ከ10-30 ዓመት በሚቆይ ክፍያ ቤትዎን እየኖሩበት አሊያም አከራይተዉ በየወሩ የሚከፍሉት የዱቤ አማራጭ በ9.5% fixed ወለድ ተመቻችቷል።

➢ከባለ #2 መኝታ #እስከ ባለ #4 መኝታ ቤቶች
➣ከ95 ካሬ ስፋት ጀምሮ #እስከ 161ካሬ ስፋት
➢ዋጋ: ከ5,800,000ብር ጀምሮ...
➣ቅድመ ክፍያ: 8%

Package
#ቅድመ ክፍያን መሰረት አድርጎ ከቤቱ ዋጋ ላይ የሚቀነስ።

➢31% ቅድመ ክፍያ:➙ 10%
➢54% ቅድመ ክፍያ:➙ 17%
➢77% ቅድመ ክፍያ:➙ 24%
➢90% ቅድመ ክፍያ:➙28%
➢100% ቅድመ ክፍያ:➙31%

ለበለጠ መረጃ:
# telegram ☎️ +251989959865
📲+251925417038

#ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/ayatrealestateee
https://t.me/ayatrealestateee
https://t.me/ayatrealestateee
# ይቀላቀሉ

Real Estate sales

29/06/2022

ጤና ይስጥልኝ፡፡የ አያት ሪልእስቴት የሽያጭ ባለሞያ ነኝ፡፡ መልካም ዜናዎች ሲኖሩን በተለያዩ መንገዶች ለደንበኞች አድሬስ እናደርጋለን፡፡ ድርጅታችን በረጅም ፡ እንዲሁም በአጭር ግዜ ክፍያ፡ ቅንጡ አፓርትመንቶችን; የንግድ ማዕከላትን (ሱቆችን) እንዲሁም አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቦአል፡፡
ባለ 2,3,4 መኝታ ቤቶችን በግዙፉ CMC መንደራችን በ8% ቅድመ ክፍያ አቅርቦሎታል፡፡ እንዲሁም ባልተለመደ መልኩ 40%የዱቤ አማራጮችን እንዲሁም እስከ 31% እውነተኛ የቅናሽ ፓኬጅ የሚያገኙበትን አማራጭ ይዘን ብቅ ብለናል፡፡ በሚወዷት ሀገርዎ የነገ ቅርሶን ያኑሩ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ +251989959865/+251925417038በ ( Whatsap,imo,telegram) እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ይገልገሉ አመሠግናለሁ መልካም ግዜ፡፡

28/06/2022

ከሰኔ 30 በፊት ሲገዙ የማይታመን ቅናሾችን አዘጋጅተንልዎታል
ታዲያ የዋጋ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ
አይዘናጉ ዛሬውኑ አፓርታማ ይግዙ የአያት ቤት ባለቤት ይሁኑ
ይፍጠኑ ሁሉን አዘጋጅተን በመጠበቅ ላይ ነን

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0925417038/0989959865

የሽያጭ ቢሮዎቻችን ፡ 22 ጌታሁን በሻ ህንጻ (3ተኛ ፎቅ) ፤
ቦሌ መድሃኔአለም አውሎ ቢዝነስ ሴንተር (3ተኛ ፎቅ) ፤
ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር (1ኛ ፎቅ) ፤
ልደታ ኮቭ ስቶን ህንጻ(4ተኛ ፎቅ)፤
ለገሃር ራስ ሆቴል ፤ አያት የገበያ ማእከል
፣ ሲኤምሲ ዋናው መስሪያ ቤት ይጎብኙን!

አያት ዞሮ መግቢያዬ!




Address

Addis Ababa

Telephone

+251925417038

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate S.C sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat Real Estate S.C sales consultant:

Share