Yesira Sew / የስራ ሰው / Worker Man

Yesira Sew / የስራ ሰው / Worker Man Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yesira Sew / የስራ ሰው / Worker Man, Business Center, Addis Ababa.

11/12/2023

መልዕክት 📮 ለመኪና ገዢ እና ሻጭ
Abusha ( የስራ ሰው )
መኪና ግዢና ሽያጭ
#ቪትዝ #መኪና

09/09/2023

Corolla Vitz የሚሸጥ ያላችሁና መግዛት ለምትፈልጉ Yesira Sew

04/09/2023

Vitz መሸጥ መግዛት ለምትፈልጉ / አቡሻ የስራ ሰው /
#መኪና #ደላላ

Toyota Corolla ☞ Year 2003 መሪ ያልዞረTransmission - Automatic ታርጋ ኮድ 2 B2*** ከተላላፊሞተር ቦዲ ንፁህ ነዉግጭት ምንም የለዉም1.730.000 ብርcomm...
05/08/2023

Toyota Corolla
☞ Year 2003 መሪ ያልዞረ

Transmission - Automatic

ታርጋ ኮድ 2 B2*** ከተላላፊ

ሞተር ቦዲ ንፁህ ነዉ

ግጭት ምንም የለዉም

1.730.000 ብር

commision 2 %

📞 0911718930

የመኪና ጨረታ መነሻ  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያየፍ/መ/ቁ 186213 የፍ/አፈ/መ/ቁ 37487 የፍባለመብት አቶ ኤርሚያስ ዲማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሐብታሙ ትግራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻ...
30/07/2023

የመኪና ጨረታ

መነሻ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/መ/ቁ 186213
የፍ/አፈ/መ/ቁ 37487
የፍባለመብት አቶ ኤርሚያስ ዲማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሐብታሙ ትግራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 186213 186213 1/2/2014 ዓ.ም እና ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሮሆፖት የመኪና ማቆሚያ ግቢ የሚገኝ የሠሌዳ ቁጥር 3-267045 የሆነውን መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 250.000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ብር ) ሆኖ የስም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፤ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ- አዳራሽ ውስጥ ነው ። እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፤ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ ¸በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፤

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን አኛ ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፤ ሐራጃ ጉድያዳል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለ።

መኪናው የሚገኘው ቤተል ፖስታ ቤት ጀርባ ርሆቦት የመኪና ማቆሚያ

t.me/YesiraSew

t.me/AbushaYesiraSew

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yesira Sew / የስራ ሰው / Worker Man posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share