GB Tube

GB Tube ፔጁ የማስተዋወቅ እና ያፋልጉኝ ስራን ይሠራል። እንዲሁም ወ?

እንዴ ለገንዘብ ነው? ወይስ ለሀገር? ጭምብል የለበሰውን ሁሉ ጠቆማችሁበት እኮ
24/12/2020

እንዴ ለገንዘብ ነው? ወይስ ለሀገር?
ጭምብል የለበሰውን ሁሉ ጠቆማችሁበት እኮ

22/10/2020
26/06/2020



ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,414 የላብራቶሪ ምርመራ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5425 ደርሷል።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 158 ወንድ እና 92 ሴት ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ከ3 ወር - 90 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 240 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 10 የውጭ ዜጋ ናቸው።

177 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 21 ሰዎች ከትግራይ ክልል ፣ 20 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 18 ሰዎች ከጋምቤላ ክልል፣ 8 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 4 ሰዎች ከሱማሌ ክልል፣ 1 ሰው ከድራዴዋ ከተማ እና 1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ናቸው።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 32 (11 ከጤና ተቋም እና 21 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 6 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ከዚህ ባለፈ ሁለት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 89 ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 144 ሰዎች (123 ከአዲስ አበባ፣ 7 ከአማራ ክልል፣ 7 ከትግራይ ክልል፣ 5 ከሶማሊ ክልል፣ እና 2 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1688 ነው።

18/05/2020

ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 35 ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ወንድ(17) ሴት(18) ናቸው

➡️ዕድሜያቸው ከ15-80 የሆኑ

➡️6ቱ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው

➡️24ቱ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው

➡️5 የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌለው

➡️ተጨማሪ 3 ሰዎች ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 116 ደርሷል

➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(29)፣ ኦሮሚያ ክልል(1) ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ፣አማራ ክልል አጣዬ ለይቶ ማቆያ(1) ከጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ (4) በኮሮና የተያዙ በድምር 35 ሰዎች ናቸው።

18/05/2020

#352

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1775 የላብራቶሪ ምርመራ 35 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 352 ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 3 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 116 ነው።

15/05/2020

ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 15 ሰዎች ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ

➡️7ቱ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው

➡️7ቱ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው

➡️1 የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌለው

➡️4 ተጨማሪ ሰዎች ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 112 ደርሷል

➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(8) በአፋር ለይቶ ማቆያ(1)፣ አማራ ክልል መተማ ለይቶ ማቆያ (1)፣ ቤኒሻንጉል ጉባ ለይቶ ማቆያ(2)፣ ከጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ (3) በኮሮና የተያዙ በድምር 15 ሰዎች ናቸው።

15/05/2020

#287

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,707 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 287 ደርሷል፡፡

24/04/2020

የኔማ ጎደኞች እጅግ ይወዱኛል
በኮሮና ዘመን አቅፈው ይስሙኛል

01/04/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ።

31/03/2020

ማስታወሻ!

- ከነገ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በባህር ዳር ፣ ቲሊሊ ፣ አዲስ ቅዳም ፣ እንጅባራ ለ14 የሚቆይ ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ መወሰኑን እንዳትረሱ።

- በነገው ዕለት መጋቢት 23/2012 ዓ/ም መከላከያ ሰራዊት በአ/አ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ፓምፕሌት የመበተን ፕሮግራም ተሰርዟል።

- ከነገ ጀምሮ በደሴ ከተማ ትልልቅ የገበያ ቦታዋች ይዘጋሉ፤ ወደከተማው ጫት መግባት አይችልም፤ በየጫት ቤቱ ሆነ ሽሻ ቤት የሚገኙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል።

- ዓለም በጭንቅ ውስጥ ባለችበት በዚህ ሰዓት ከባህላችን ያፈነገጠ ቀልድ የሚቀልዱ አይጠፉምና ነገ APRIL 1 (አፕሪል ዘ ፉል) መሆኑን እንዳትዘነጉ።

ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰላም እደሩ!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251942037423

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GB Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GB Tube:

Share