Trust Agro-consulting and farming P.L.C / ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Trust Agro-consulting and farming P.L.C / ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ

Trust Agro-consulting and farming P.L.C / ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ We pride ourselves, as our name indicates, in providing a highly professional consultancy service that is based on trust and mutual benefit.

📚 ሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል! 🐔✨ዛሬ የ71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችን ሁለተኛ ቀን ላይ ደርሶ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። 💪🐣በስልጠናውም ተሳታፊዎቻ...
18/09/2026

📚 ሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል! 🐔✨
ዛሬ የ71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችን ሁለተኛ ቀን ላይ ደርሶ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። 💪🐣
በስልጠናውም ተሳታፊዎቻችን ከዶሮ እርባታ መሠረታዊ እውቀቶች ጀምሮ እስከ ዘመናዊ የእርባታ አሠራሮች፣ የፋርም አስተዳደር እና ተግባራዊ የእርባታ ልምዶች ድረስ ጠቃሚ እውቀትና ልምድ እያገኙ ይገኛሉ። 🐔📖
🙏 ለ71ኛው ዙር ሰልጣኞቻችን ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/
#ዶሮእርባታ #መንቁርቆረጣ #የዶሮእርባታ #ነፃአገልግሎት

🎓🐔 71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችን!ዛሬ የ71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችንን የመጀመሪያ ቀን በተሳካ ሁኔታ አከናውነናል! 📚🐔ተሳታፊዎቻችን ከመሠ...
17/09/2026

🎓🐔 71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችን!
ዛሬ የ71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠናችንን የመጀመሪያ ቀን በተሳካ ሁኔታ አከናውነናል! 📚🐔
ተሳታፊዎቻችን ከመሠረታዊ የዶሮ እርባታ እውቀት ጀምሮ እስከ ዘመናዊ የእርባታ አሠራሮች ድረስ ጠቃሚ የሆኑ እውቀቶችንና ተግባራዊ ልምዶችን በመማር የመጀመሪያውን ቀን አጠናቀዋል። 💪🐣
🙏 ለ71ኛው ዙር ሰልጣኞቻችን ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/
#ዶሮእርባታ #መንቁርቆረጣ #የዶሮእርባታ #ነፃአገልግሎት

የድርጅታችን ደንበኛ የሆኑት እና በቅርቡ  6000 ቦቫንስ ብራውን ዶሮዎች የተረከቡት  ካሉ የዶሮ እርባታ ( Kalu Poultry Farm) የድርጅታችን ከፋተኛ አመራር በተገኙበት ፋርም ጉብኝ...
17/09/2026

የድርጅታችን ደንበኛ የሆኑት እና በቅርቡ 6000 ቦቫንስ ብራውን ዶሮዎች የተረከቡት ካሉ የዶሮ እርባታ ( Kalu Poultry Farm) የድርጅታችን ከፋተኛ አመራር በተገኙበት ፋርም ጉብኝት እና ሙያዊ ድጋፋ በትላትናው ዕለት ማከናወን ተችሏል።
በመተማመን ያርቡ !

🐔🌼 1 ቀን ብቻ ቀርቷል!71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርቷል! 📚🐔ከመሠረታዊ እውቀት እስከ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ አሠራር ድረስ ተግባራዊ እውቀት ...
16/09/2026

🐔🌼 1 ቀን ብቻ ቀርቷል!
71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርቷል! 📚🐔
ከመሠረታዊ እውቀት እስከ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ አሠራር ድረስ ተግባራዊ እውቀት ያግኙ።
👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌼 አዲሱን አመት በእውቀትና በስኬት ይጀምሩ!
-------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
0932042222
0932732222
0932742222 ይደውሉ
ወይም ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይሙሉ
https://forms.gle/bqTdFSEUVAF6Ybdw5

2ቀን ብቻ ቀርቷል!🐔🌼71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀመር 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🐔📚የዶሮ እርባታን በዘመናዊ መንገድ በመማር ወደ ትርፋማ ቢዝነስ ለመለወጥ ዝግጁ ነ...
15/09/2026

2ቀን ብቻ ቀርቷል!🐔🌼
71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀመር 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🐔📚
የዶሮ እርባታን በዘመናዊ መንገድ በመማር ወደ ትርፋማ ቢዝነስ ለመለወጥ ዝግጁ ነዎት?
ከመሠረታዊ እውቀት ጀምሮ እስከ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ አሠራር ድረስ ተግባራዊ እውቀትን ያግኙ።
አሁኑኑ ይመዝገቡ! አዲሱን አመት በስኬት ይጀምሩ🌼
-------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
0932042222
0932732222
0932742222 ይደውሉ
ወይም ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይሙሉ
https://forms.gle/bqTdFSEUVAF6Ybdw5

3ቀን ብቻ ቀርቷል!🐔🌼በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ  የነበረው እና  71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀመር አሁን 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🐔📚አሁኑኑ ይመዝገቡ!አዲሱን...
14/09/2026

3ቀን ብቻ ቀርቷል!🐔🌼
በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና 71ኛው ዙር የዘመናዊ የዶሮ እርባታ ቢዝነስ ስልጠና ሊጀመር አሁን 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🐔📚
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
አዲሱን አመት በስኬት ይጀምሩ🌼
-------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
0932042222
0932732222
0932742222 ይደውሉ
ወይም ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይሙሉ
https://forms.gle/bqTdFSEUVAF6Ybdw5

መልካም አዲስ ዓመት እንኳን ለ 2019 የአዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ አዲሱን ዓመት የሰላም የጤና የብልፅግና  ...
11/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት
እንኳን ለ 2019 የአዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ድርጅታችን ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ አዲሱን ዓመት የሰላም የጤና የብልፅግና ዘመን እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ
በመተማመን ያርቡ !
trust agro consulting and farming
Farm with confidence
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
ምርት አና የምክር አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ
0932732222
0932042222
0919074407
አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/
#ዶሮእርባታ #መንቁርቆረጣ #የዶሮእርባታ #ነፃአገልግሎት

🐔💉 የዶሮዎች ጤና የትርፋማ ዶሮ እርባታ መሠረት ነው! 🌱📈በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበ...
07/09/2026

🐔💉 የዶሮዎች ጤና የትርፋማ ዶሮ እርባታ መሠረት ነው! 🌱📈
በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበሩ ደንበኛችን አቶ ቴድሮስ በ44ማዞሪያ እርባታ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ ፋርም በመጎብኘት፣ ለ800 ዶሮዎች የታይፎይድ ክትባት በባለሙያ እና በተገቢው የክትባት አሰጣጥ ሂደት በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል። 💉🐔
የዶሮዎችን ጤና በመጠበቅ፣ በበሽታ መከላከል እና በተገቢው የእርባታ አስተዳደር ላይ መሥራት የዶሮ እርባታዎን ወደ የተሻለ ምርታማነት፣ የተሻለ የዶሮ ጤና እና የተሻለ ትርፍ የሚያደርስ ዋና መሠረት ነው። 🐔❤️📈
እርስዎ የሚያሳድጉት ዶሮ ብቻ አይደለም—የወደፊት ስኬትዎን ነው! 🌱
የዶሮዎች ጤና፣ የፋርምዎ ስኬት! 🐔💚
----------------------------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
ምርት አና የምክር አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ
0932732222
0932042222
0919074407
አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/
#ዶሮእርባታ #መንቁርቆረጣ #የዶሮእርባታ #ነፃአገልግሎት

💉🐔 የክትባት አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል!በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበሩ ደንበኞ...
07/09/2026

💉🐔 የክትባት አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል!
በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበሩ ደንበኞቻችን አቶ ደረጀ እና ሜሮን በገዋሳ እርባታ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ ፋርማቸውን በመጎብኘት፣ ለ2,000 ዶሮዎች የታይፎይድ ክትባት በሙያዊ እና በተገቢው የክትባት አሰጣጥ ሂደት በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል። 💉🐔
የዶሮዎችን ጤና መጠበቅ ማለት የፋርሙን የወደፊት ስኬት መጠበቅ ማለት ነው። ❤️
በሽታን በቅድሚያ በመከላከል፣ ተገቢውን የክትባት መርሐ ግብር በመከተል እና ዘመናዊ የእርባታ አስተዳደርን በመተግበር፣ የዶሮዎችዎን ጤና ከመጠበቅ ባለፈ ወደ የተሻለ ምርታማነት፣ የተሻለ ውጤት እና የተሻለ ትርፍ መድረስ ይቻላል። 📈🌱
🐔 እርስዎ የሚያሳድጉት ዶሮ ብቻ አይደለም—የወደፊት ስኬትዎን እየገነቡ ነው!
💚 የዶሮዎች ጤና፣ የፋርምዎ ስኬት!
ትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ
🌱በመተማመን ያርቡ ! 🐔💚
----------------------------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
ምርት አና የምክር አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ
0932732222
0932042222
0919074407

https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/

🐔💉 የዶሮዎች ጤና የትርፋማ ዶሮ እርባታ መሠረት ነው! 🌱📈በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበ...
07/09/2026

🐔💉 የዶሮዎች ጤና የትርፋማ ዶሮ እርባታ መሠረት ነው! 🌱📈
በትረስት አግሮ ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ የምንሰጠውን ሙያዊ የዶሮ እርባታ የማማከርና የፋርም ድጋፍ አገልግሎት በመቀጠል፣ የተከበሩ ደንበኛችን አቶ አህመድ በሱሉልታ እርባታ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ ፋርም በመጎብኘት፣ ለ2000 ዶሮዎች የታይፎይድ ክትባት በባለሙያ እና በተገቢው የክትባት አሰጣጥ ሂደት በተሳካ ሁኔታ ሰጥተናል። 💉🐔
የዶሮዎችን ጤና በመጠበቅ፣ በበሽታ መከላከል እና በተገቢው የእርባታ አስተዳደር ላይ መሥራት የዶሮ እርባታዎን ወደ የተሻለ ምርታማነት፣ የተሻለ የዶሮ ጤና እና የተሻለ ትርፍ የሚያደርስ ዋና መሠረት ነው። 🐔❤️📈
እርስዎ የሚያሳድጉት ዶሮ ብቻ አይደለም—የወደፊት ስኬትዎን ነው! 🌱
የዶሮዎች ጤና፣ የፋርምዎ ስኬት! 🐔💚
----------------------------------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 1፡ ዋና ቢሮ
ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሴንቸርይ ሞል ቀጥሎ ሳንፔር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 እና 506
---------------------------------------
አድራሻ ቁጥር 2፡ ትረስት ፋርማሲዎች
ኮተቤ ሜትሮፖሊታንያን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት
-------------------------------------------
ምርት አና የምክር አገልግሎት ለማግኘት ከታች ባሉ ስልኮች ይደውሉ
0932732222
0932042222
0919074407
አልያም ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/trustagroconsult
https://youtube.com/
#ዶሮእርባታ #መንቁርቆረጣ #የዶሮእርባታ #ነፃአገልግሎት

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/fMyemCxdjtywLJfp 6
Addis Ababa
HTTPS://MAPS.APP.GOO.GL/FMYEMCXDJTYWLJFP6

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Trust Agro-consulting and farming P.L.C / ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Trust Agro-consulting and farming P.L.C / ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ:

Shortcuts

Share