11/09/2024
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፣ በቸርነትህ
አመታትን ታቀዳጃለህ🙏🔆 "መዝ ፷፬፥ ፲፩"
እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ!
New Ethiopian Year!
🙏ዘመኑን የሠላም፣ የፍቀ፣ የደስታ፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ ያድርግልን🙏
🙏🙏🙏 ሠናይ በዓል🙏🙏🙏