Lemlem Coffee Roaster

Lemlem Coffee Roaster Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lemlem Coffee Roaster, Business Supply Service, Addis Ababa.

Lemlem Coffee Roaster Company is Supplier of Organic Arebica Ethiopian Coffee in a Type of Roasted and Grounded Coffee for all Quality Coffee Seekers with in Attractive Packaging, on Time Delivery and Exellence Service.

ለምለም ቡናን ቀምሰዋል?ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጣዕም ቀልብ ሳቢ ማሸጊያአርኪ የደንበኛ አያያዝጊዜውን የጠበቀ አቅርቦትጥራት ያለው ቡና ለእርሶ ለደንበኛዎ ለወዳጆ ይገባዎታል!ይዘዙን ባሉበት እናደርሳ...
14/07/2021

ለምለም ቡናን ቀምሰዋል?
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጣዕም
ቀልብ ሳቢ ማሸጊያ
አርኪ የደንበኛ አያያዝ
ጊዜውን የጠበቀ አቅርቦት
ጥራት ያለው ቡና
ለእርሶ ለደንበኛዎ ለወዳጆ ይገባዎታል!
ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
0967157110
0920009500

ኢትዮጵያዊ ጣዕሙን የያዘ ተፈጥሮዓዊ ይዘቱን የጠበቀጥራት ያለው 1ኛ ደረጃበተለያየ መጠን እና አይነትቀልብ ሳቢ ጥራቱን ከጠበቀ ማሸጊያ ጋር  ይዘዙን 0920009500/0967157110
19/06/2021

ኢትዮጵያዊ ጣዕሙን የያዘ
ተፈጥሮዓዊ ይዘቱን የጠበቀ
ጥራት ያለው 1ኛ ደረጃ
በተለያየ መጠን እና አይነት
ቀልብ ሳቢ ጥራቱን ከጠበቀ ማሸጊያ ጋር
ይዘዙን 0920009500/0967157110

05/06/2021

ለጀበና እና ለማሸን ቡና ወዳጆች ፍላጎትን አርኪ እና በጣእሙ ተወዳጅ ጥራቱን የጠበቀ የኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ለምለም ቡና ለካፌ፣ለሬስቶራንቶች፣ለሆቴሎች፣ለሱፐርማርኬቶች እና ሱቆች እንዲሁም ለግል ተጠቃሚዎች በተለያየ መጠን እና ደረጃ ሳቢ በሆነ አስተሻሸግ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።
0920009500
0967157110

የሰው ከልጆች ከረጅም ጊዜ አንስቶ ከምንጠቀማቸው እና ትልቅ የጥቅም ተፅዕኖ ካላቸው የተፈጥሮ ስጦታዎች መሀል በልምላሜው ውበት እይታን የሚስብ፣ በአቀራረብ ይዘቱ ተወዳጅ፣ በመአዛው በጣም ማራ...
29/05/2021

የሰው ከልጆች ከረጅም ጊዜ አንስቶ ከምንጠቀማቸው እና ትልቅ የጥቅም ተፅዕኖ ካላቸው የተፈጥሮ ስጦታዎች መሀል በልምላሜው ውበት እይታን የሚስብ፣ በአቀራረብ ይዘቱ ተወዳጅ፣ በመአዛው በጣም ማራኪ እና በጣእሙ እንዲሁም በጤና ጥቅሙ በብዙዎች ዘንድ ቀዳሚ ተመራጭ የሆነው ቡና ነው ድርጅታችንም በልምላሜው አስደናቂ የሆነውን እና እሴት በመጨመር ለተጠቃሚዎች የሚያደርሰውን ምርቱን ለምለም ቡና ሲል ሰይሞታል፣
ይህን ልዩ የተፈጥሮ ስጦታ ለክቡር እና ክብርት ደንኞቻችን በሚመጥን እና አርኪ በሆነ ደረጃ እሴት ጨምረን ተፈጥሮአዊ ይዘቱን እንደጠበቀ በተለየያ መጠን እና አይነት በማቅረብ ላይ እንገኛለን እርሶም ይህን አንድም ተወዳጅ ሁለትም ልዩ ጣእም ሶስትም የጤና ጥቅም ያለውን ጥራቱን የጠበቀ ቡናችንን መጠቀም ስለሚገባዎት በፈለጉት መጠን እና አይነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን። አድራሻ፦ አዲስ አበባ,ጦር ሃይሎች +251920009500
+251967157110

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30

Telephone

+251920009500

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemlem Coffee Roaster posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share