MasinQo entertainment

MasinQo entertainment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MasinQo entertainment, Business service, Addis Ababa.

26/05/2026
03/05/2026

ድምፃዊ መስከረም ሱልጣን
የቀጨኔ ልጅ ነኝ :
#እናቴ ሸክላ ነው እምትሰራው:
አባቴ ሸማኔ ነው :
በሰፈሬ በጣም እኮራለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም በግሌ ለቀጨኔ ያለኝ አክብሮት የተለየ ነው በጣም ባህሉን አክባሪ ወጉ ስርዓቱ በዛ ላይ የ ሥራ ሰው ከየትኛውም አካባቢ ለየት ያረገዋል i respect ቀጨኔ 🙏🙏🙏🙏🙏
መስከረም ሱልጣን
ይመቺሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ሳሚ ማሲንቆ ::

15/04/2026

የሙዚቃው ንጉስ የቴዲ አፍሮ ስድስተኛ አልበም “ኢቶሪካ” (ETORICA) ነገ 08/08/18 በመላው ዓለም ለሚገኙ አድናቂዎቹ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርሞች ይለቀቃል:: ለጥበብ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ ) ለዚህ አዲስ አልበሙ ስኬትንና መልካም ዕድልን ከወዲሁ እመኛለሁ::

ሳሚ ማሲንቆ

13/04/2026
12/01/2026

ምነው ለኢሳያስ ታምራት ሲሆን?
በጣም ይገርማል በጣም ብዙ ተሰርቷል የጥላሁን ዘፈን ዛሬ ምን ታያቸው?

በጋሽ ጥላሁን ደረጃ ሳይሆን ኢሳያስ በራሱ አቅም በጣም ቆንጆ አርጎ ሰርቶታል
ትክክል ነው ፍቃድ ይፈልግ ነበር ግን እሱም አልካደም።

በሰይፉ አቀራረብ እራሱ ቅር ብሎኛል መወራት ያለበትን ነገር ትቶ ሌላ ጉዳይ ውስጥ ነበር እሱን ቁጭ አድርጎ ያን ሁሉ ሰአት ? ለኔ disrespect ነው ሁሉንም እንደርስበታለን።

እርግጥ ነው ጋሽ ታሜ ጨዋታቸው አይጠገብም እሳቸውን ደሞ በሌላ ፕሮግራም ነበር መጋበዝ የነበረበት። እረጅም እድሜ ጋሽ ታምራት

ለማንኛውም ኢሱ ወንድማችን አምላክ ወርቅ የሆነ አቅም ሰቶሀል አልበምህን ተረጋግተህ ቆንጆ አርግህ መልስ እንደምትሰት አልጠራጠርም።
በተረፈ ወንድሜ
ኢሳያስ ታምራት መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።።

ሳሚ ማሲንቆ

በቅርቡ ከሚወጣው የጋሽ ሙላቱ አልበም ላይ ኩሉን በዚህ መልኩ ተጫውተነዋል ተጋበዙልኝ
23/10/2025

በቅርቡ ከሚወጣው የጋሽ ሙላቱ አልበም ላይ
ኩሉን በዚህ መልኩ ተጫውተነዋል
ተጋበዙልኝ

Check out Sami _masinko official’s post.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251923608045

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MasinQo entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share