BinGet Business Training and Consultancy

BinGet Business Training and Consultancy Competition, market share, profit maximization and corporate image are keys for the success

19/12/2025

Penthouse Apartment Type
-
Top View : ዳንጎቴ ሰፈር 84,999,000
-
5 Beds / 4 Baths / MaidsR / Store / 7F / 528sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነው በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተሰራ ሲሆን እስከ 6ኛ ድረስ በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩበት 7ኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። በውስጡ ላሉ 13 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የውሃ ታንከር አለው።
አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ነው።

የመከራዬት አቅሙ $5,000 ዶላር ይደርሳል።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው።

#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
ከራሳችሁ ባንክ ጋር ማያያዝ ትችላላቹ።
📞 0911690751

Address

Addis Ababa-Ethiopia
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BinGet Business Training and Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share