Ethio Poultry Consultancy

Ethio Poultry Consultancy የአዋጭነት ጥናት ፣ቢዝነስ ፕላን፣ ፕሮፖዛል
ከስልጠና ጋር ‼️

25/04/2025

12/10/2024

ኢትዮ የዶሮ እርባታ ቤተሰብ 🐓

450 በላይ አርቢዎች
150,000 በላይ ዶሮዎች

The family matter and the truth of the matter, it was God's plans to show you the one family and one industry፨
😀😍

07/08/2024

ኢትዮ አግሮ ሚዲያ

ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያ በግብርና ላይ ያለውን ወሳኝ የሚባሉ የመረጃ እና የእውቀት ክፍተት ለመድፈን ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ኢትዮ አግሮ ሚድያ ይዘን መጥተናል።

🤝 በሰብል እርሻ ዘርፍ
🤝 በእንስሳት እርባታ ዘርፍ
🤝 በአትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ
🤝 በአግሮ ኢኮሎጂ ዘርፍ
🤝 በአግሮ ኢኮኖሚክስ እና በሌሎችም

በእነዚህ ሁሉ ዘርፎች ያለው የእውቀት ክፍተት ለመቅረፍ ፤ በየዘርፉ ያሉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች እውቀታቸውን የስራ ተሞክሮዎቻቸውን እንዲያካፍሉን በተጨማሪ የግብርና ምርቶችን እለታዊ የዋጋ ዝርዝር በሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን እናደርሶታለን።

የዩቱብ ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ቤተሰብ ይሁኑን🙏
youtube:-https://youtube.com/?si=l46Dvo_5ZAuThHLf
Tik tok :- ethio.agro.media

ከሚዲያችን ጋር አብራችሁ መስራትን ለምታስቡ በ0913375491/0922869986 ይደውሉልን።

19/07/2024

Career Catalyst 🤝

በህይወት ከፈተናዎች ያለፍክበትን እና ውጤታማ የሆንክበትን መንገድ ማሳየት ትውልድን መገንባት ነው።

በአብዛኛው በእንስሳት ጤና እና ህክምና ባለሙያዎች የሚታየው ስህተት ገበያው ሰፊ መሆኑን መዘንጋት እና አላስፈላጊ የእርስ በርስ ፉክክር በመፍጠር ከመያው ፍፁም የሌሉ ሰዎችን ቅድሚያ መስጠትን ነው።

ወጣቶቻችን የት መድረስ እንደሚችሉ እንደ ተራራ የገዘፈባቸውን መንገድ መወጣጫውን ማሳየት ማስተማር እና መምራት ሌላው ቢቀር የምታውቀውን ማሳወቅ ትልቅነት ነው።

ይህንን ብቻ የሚፈልጉ ትጉህ ብቃታቸው አስተማማኝ የሆኑ የእንስሳት ሀኪሞች እና ጤና ባለሙያዎች ይገኛሉ። እነሱን ማብቃት እጅግ አስደሳች ነው።

ይህ ከእያንዳንዱ በአሁኑ ሰአት ጥሩ የሚባል ቦታዎች ላይ በልምድም በሙያም በኢኮኖሚ አቅም ተሽሎ ከሚገኙ የእንስሳት ሀኪሞች እና ጤና ባለሙያዎቸ የሚጠበቅ ሀላፊነት ነው።

ምን ያህሎቻችን ሀላፊነታችንን ተወጥተናል??

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://forms.gle/TjWH5PkCjahbz4bM8

29/06/2024
20/06/2024

ራሶዎን ያብቁ
በስጋ ዶሮ ምርት ከፋርም እስከ ራስቶራንት

በፍላጎት ደረጃ አለማችን ላይ በየቀኑ እየጨመረ የሚገኘው የስጋ ዶሮ አቅርቦት ላይ የራሶዎን ቢዝነስ እንዲከፍቱ ልዩ ክላስ (Masterclass) ስልጠና ተዘጋጅቷል።

በኤልፎራ እና በኢትዮ ቺክን ረጅም አመት የስራ ልምድ ያላቸውን ባላሙያ ያከተተ የተግባር ስልጠናም ይዟል።

📢 ከሰኔ 16 እስከ 22

ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጦ
በ45 ቀን 150,000 ብር ትርፍ
ለ50 ሰዎች ብቻ 🧲

እድሉን ይጠቀሙበት🧨
ቀድሞ ለመመዝገብ እና ቦታ ለማስያዝ
0913375491
0913286608
0908915767

08/06/2024

የስጋ ዶሮ ላይ ብቻ ያተኮረ ልዩ ስልጠና
የፊታችን ሰኔ 17 እንጀምራለን
ከአሁኑ ቀድመው ይመዝገቡ

በተለይ አቅሙ እና እቅዱ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ለሰኔ 17 ይዘጋጁ። እኛ ሰርተን እያተረፍንበትም አንዳንዴም ያጋጠመንን ኪሰራ ሁለቱንም ያለውን መንገድ እናሳያችኋለን። ሙያ በልብ ነውና ሰኔ 16 እንገኛኝ።

🙏🙏🙏🙏

አብረን ሰርተን አብረን እንደግ🙏
በሁሉም እንለያለን!
0913375491/0913286608
0908915767/0986739324

አድራሻ:
መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር

31/05/2024

ምን ይጠብቃሉ!!!!🕹

ለልጆቻችሁ እና ለቤተሰባችሁ ከፋርም ፍሬሽ እንቁላል ይመግቡ!!
ለወዳጅ ለዘመድ ለጎረቤት ይህንን እድል ይንገሩ!!

ባላችሁበት አካባቢ ላሉ ፋርሞች ይደውሉ!!
ከፋርም ብቻ ይጠቀሙ!

የኢትዮ ዶሮ እርባታ ቤተሰብ🔔

Address

መገኛኛ 24
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Poultry Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share