Amen Business Center

Amen Business Center We provide design and print service.

10/03/2024
23/06/2023

VPN ሲጠቀሙ ማወቅ ያለብዎት ነገር
1. VPN ሲጠቀሙ የሚጠቀሙበት ሞባይል ወይም ላፕቶፕ ደህንነቱ ለአደጋ የተጋለጠ መሆኑን አይዘንጉ። የሚጠቀሙበት ሞባይል ወይም ላፕቶፕ ውስጥ ያሉ መረጃዎች በሙሉ በማንኛውም አካል መጠለፍ ወይም መሰለል ይችላሉ።
2. VPN የሚሠራው በ IP address ስለሆነ ሞባይሉ ወይም ላፕቶፑ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ስለሚያሳይ በቁጥጥር ስር ለማዋል በጣም ቀላል ያደርገዋል።
3. ሞባይሉን ወይም ላፕቶፑን የሚጠቀመውን ሰው አያሳይም። ነገር ግን ሞባይሉን ወይም ላፕቶፑን እየተጠቀመ ያለ ሰው ተጠርጣሪ ሆኖ ሊያዝ ይችላል።

ኢትዮጵያ ውስጥ VPN እንድንጠቀም የተገደድንበት ምክንያት በከፊል የገባችሁ ይመስለኛል።

አመሰግናለሁ

AMEN BUSINESS CENTER  Design  Card   /Research Consultancy  maintainance  tutorial for university student  training09936...
24/11/2022

AMEN BUSINESS CENTER

Design
Card


/Research Consultancy
maintainance
tutorial for university student
training

0993632469
We are unique in our quality products!

Let us connect to the digital world!

በዚህ ቻናል ስለ መመረቂያ ፅሁፍ እና ጥናታዊ ጽሁፍ እናማክራለን፤ እስከ ማስተርስ ድረስ ለሚማሩ ሁሉ አሳይመንቶችን እንሰራለን (እናስረዳለን)። ከ1ኛ ክፍል እስከ ዩኒቨርስቲ ቲቶሪያል .....

31/10/2022

I have the dream that can be succeed.

26/10/2022

ማንኛውም አገልግሎታችን ልዩ ነው!

22/10/2022

Which one is correct?
A)Asset=Liability+Equity
B)Asset=Equity+Liability
C)Liability+Equity=Asset
D)Equity+Liability=Asset

22/10/2022

Unique is not beautiful but it is special!
Come with your problem you will turn to with solution!
solution is here.

(Amen Business Center)

16/10/2022

Online tutor coming soon!

10/09/2022

ምንም እንኳ ውስብስብ ቢሆንም እንሰራዋለን! የማንችለው የለም! ስለዚህ ይጠይቁን በፍጥነት መልስ ያገኛሉ። ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎችን፣ ሥራ፣ ጥናታዊ ፅሁፍ፣ ዲዛይን፣ ትምህርታዊ ጥያቄዎችን እና የመሳሰሉትን ይጠይቁን።

Even if it's complicated, we w'll do it! There is nothing we can't do! So ask us and you w'll get a quick answer. Ask us any type of questions, workout, research paper/thesis, design, educational assignments and so on.
📞 0993632469

Address

Mekanisa, Mexico And Kebena
Addis Ababa

Telephone

+251913026407

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Business Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amen Business Center:

Share