08/10/2026
ቦሌ : ኦሎምፒያ – 42,999,000 ብር
-
3 Beds | 3 Baths + Maid's Room + Laundry | Floor | 233 sqm
-
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: ስራ የጀመሩ ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይይዛል።
• Asking Price: 42,999,000 ብር
• Total Area: 233 sqm
• Price per sqm: ~184,545 ብር (በጠቅላላ ስፋት ሲሰላ)
• Monthly Rent: 240,000 ብር (Unfurnished)
• Yearly Rent: 2,880,000 ብር
• Condo Fee: 15,000 ብር / month (180,000 ብር / year)
• Condition: Finished / New Building
• Special Feature: Bole Olympia Prime Location + Low Density (2 Units per Floor) + New Building + Premium Segment Demand
• Rental Tax (Annual): 479,400 ብር
• Property Tax (Annual): 20,296.61 ብር (በቀመሩ መሠረት የተስተካከለ)
• Condo Fee (Annual): 180,000 ብር
• Total Yearly Expenses: 679,696.61 ብር
• Net Annual Income: 2,200,303.39 ብር
• Net Monthly Income: ~183,359 ብር
• Gross Yield: ~6.70%
• Net Yield: ~5.12%
• Payback Period: ~19.5 ዓመታት
• Investment Type: Premium Expat & Diplomat Rental Asset
• Asking Price: 42,999,000 ብር
• Market Evidence: ቦሌ ኦሎምፒያ ሁሌም የኤክስፓት እና የዲፕሎማቱ ማህበረሰብ ከፍተኛ ተመራጭ አካባቢ ነው። ዋጋው ከገበያ አማካይ ትንሽ ከፍ ያለ ቢሆንም በአዲስ ህንፃ ሁኔታ፣ ሙሉ አገልግሎቶች እና በፕራይሜ አካባቢነቱ ፍጹም የተመጣጠነ ነው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• ካሽ | ባንክ (Cash / Bank)
• Active @ October 7, 2026
በቀጠሮ ብቻ