Lalibela Delivery

Lalibela Delivery Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lalibela Delivery, Business service, Addis Ababa.

Guest Accommodations, Deliver messages, Gift services, Student transportations, Preparing home foods, Special holiday services, Delivering prepared foods & other special services.

11/11/2025

የተነጠረ ቅቤ ከግማሽ ኪሎ ጀምሮ እናቀርባለን ድፎ ዳቦ አ1 ኪሎ ጀምሮ

26/05/2021

ላሊበላ ዲሊቨሪ ሰርቪስ
አብሮ መስራትን ይመለከታል
ድርጂታችን ላበላ ፈጣን መልክት ሰጪ ተቋመም አገልግሎት ሰጪ ድርጂት ሲሆን ከመንግስት እውቅና አግንቶ የተለያዩ ጉዳይዎችን እያስፈጸመ የሚገኝ ድርጀት ሲሆን ባጪር ጊዜውስጥ ታማኝነትን ከቅልጥፍና ጋር በማጣመር ደንበኞችን ካላስፈላጊ ወጪና እንግልት በመቀነስ አለኝታ በመሆን ታዛዥነትን ከታማኝነት ጋር መርህ አድረጎ የሚንቀሳቀስ ደርጂት ነው ፡፡
በመሆኑም መልክት መቀበልና ማድረስ የጨረታ ሰነዶችን ሚስጥራዊ ሰነዶችን ፐሮፖዛሎችን ተያዥየሆኑ ማንኝውንም ሰነዶች ለድርጂትም ሆነ ለግለሰቦች ማድረስ እንዲሁም ከሆቴሎች ና ከተለያዩ ተቋማትጋር አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነቱን አጠናቋል ከድርጂታችን ጋር አብሮ መስራት ለሚፈልጉ ድርጂቶች 6286 ላይ በመደወል ለሚፈልጉት አገልግሎት የውል ስምምነት በመዋዋል አብርን መስራት የምንችል መሆኑን ባክብሮት እናሳስባለን ፡፡

ላሊበላ ዲሊቨሪሰርቪስ 6286

ላሊበላ ዲሊቨሪ ስረቪስከስካሁኑ በተለየ  ሁኔታ ብራንድ  ሱሪዎችን፤  ጃኬቶችን  ፤ እና ሹራቦችን  ለደንበኞቹ  ይዞለዎትቀርባዋል ከታች በምስሉ በተገለጸው  ዋጋ ቤተዎድረስ  በነጻ እናደርሳለ...
18/05/2021

ላሊበላ ዲሊቨሪ ስረቪስ
ከስካሁኑ በተለየ ሁኔታ ብራንድ ሱሪዎችን፤ ጃኬቶችን ፤ እና ሹራቦችን ለደንበኞቹ ይዞለዎትቀርባዋል ከታች በምስሉ በተገለጸው ዋጋ ቤተዎድረስ በነጻ እናደርሳለን የሚፈልጉትን መርጠው ይዘዙን 6286 ይደውሉ ላሊበላ የሁላችን ታማኝ አገልጋይ፡፡

ላሊበላ ዲሊቨሪ ሰርቪስ   ለመላው የስልምና እምነት ተከታይዎች እንካን  ለ ኢዳለሃ ፈጥር  በሃል  እደረሳችሁ እያልን ለበሃሉ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን  ኬኮችን በተለያዮ ዲዛይኖች እንዲ ሁም...
12/05/2021

ላሊበላ ዲሊቨሪ ሰርቪስ
ለመላው የስልምና እምነት ተከታይዎች እንካን ለ ኢዳለሃ ፈጥር በሃል እደረሳችሁ እያልን ለበሃሉ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ኬኮችን በተለያዮ ዲዛይኖች እንዲ ሁም የተለያዩ ለበሃሉ አስፈላጊየሆኑ ነገሮችን እናደርሳለን 6286 ይደውሉ ላሊበላ ዲሊቨሪሰርቪስ የሁሌም ታማኝ አገልጋየዎት፡፡

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ💯የእርሷን እንግልትና ውጣውረድ ለእኛ ትተው እቤቶ ቁጭ ብለው የሚፈበልጉትን የበዓል ፓኬጅ አሁኑኑ ይዘዙ፡፡ 👉🏿ላሊበላ ዴሊቨሪ 👉🏿6268የትኛውን ፓኬጅ...
22/04/2021

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ
💯የእርሷን እንግልትና ውጣውረድ ለእኛ ትተው እቤቶ ቁጭ ብለው የሚፈበልጉትን የበዓል ፓኬጅ አሁኑኑ ይዘዙ፡፡ 👉🏿ላሊበላ ዴሊቨሪ 👉🏿6268
የትኛውን ፓኬጅ ይመርጣሉ

ፓኬጅ 1
💙1መካከለኛ በግ 💙1ዶሮ 💙1ኪሎ ቅቤ 💙1ኪሎ አይቤ 💙3ኪሎ ድፎ ዳቦ 💙12እንቁላል 💙አንድ ሳጥን አንበሳ ቢራ 💙አንድ እሽግ ውሀ
💙5ኪሎ ቀይ ሽንኩሪት 💙መከለሻ, ኮሮሪማ,የተፈጨ ነጭሽኩርት

ፓኬጅ 2
💙1መካከለኛ በግ 💙3ኪሎ ድፎ ዳቦ 💙አንድ ሳጥን አንበሳ ቢራ

ፓኬጅ 3
💙1ኪሎ ቶርታ ኬክ 💙1ዶሮ 💙12እንቁላል 💙1ኪሎ አይቤ

07/04/2021

ላሊበላ ዲሊቨሪሰርቪስ
የምንሰጣቸው አገልገሎቶች

• ማንኛ ውንም አይነት አሰቤዛ መግዛት እና ማቅረብ
• ለድርጂተዎም ሆነ ለግለሰቦች ውሃ እና መብራት መክፈል
• ከውጪም ሆነ ከሀገር ውስጥ የሚመጡ እንገዶችን መቀበል እንዲሁም ከፈለጉበት ቦታ ማድረስ
• ለሀዘን ለደስታ እንዲሁም ለተለያዮ ፐሮግራሞች የሚሆኑ እቃዎችን ማቅረብ
• በብአላት ወቅት ለበአሉ አስፈላጊ የሆኑነገሮችን በልዩ ሁኔታ ማቅረብ የተለያዮ ጉዳይ ዎችን ማስፈፀም
• ለግለሰብ እና ለድርጂቶች ግብር መክፈል
• የተለያዮ ባልትናዎችን በሚፈላጉት መጠን አዘጋጅቶ ማቅረብ
• የተዘጋጁ መግብ እና መጠጦችን ከተፈለገው ቦታ በጥራት ማድረስ
• ለድርጂቶች የግዥ አገልግሎት መፈፀም
• ስጦታ ለመስጠት ለሚፈልጎቸው ግለሰቦች በልዮ ሁኔታ ለተፈለገው ግለሰብ መስጠት ና ሰር ፕራይዝ ማድረግ እንዲሁም ፈጣን የሞተር አገልግሎትም እንሰጣለን 6286 ላይ ይደውሉ በፍጥነት ያገኙናል በታማኝነት እናገለግለዎታለን፡፡

ላሊበላ ፈጣን መልለክት ሰጪ ተቋም               እርሰዎ መንገድ ተዘጋግቶበዎት በፍጥነት ካሰቡት መድርስ ካልቻሉ ላሊበላ ፈጣን የሞተር አገልግሎት መስጠት ጀምረናል በተመጣጣኝ ዋጋ  ክ...
02/04/2021

ላሊበላ ፈጣን መልለክት ሰጪ ተቋም
እርሰዎ መንገድ ተዘጋግቶበዎት በፍጥነት ካሰቡት መድርስ ካልቻሉ ላሊበላ ፈጣን የሞተር አገልግሎት መስጠት ጀምረናል በተመጣጣኝ ዋጋ ክሚፈልጉት ቦታ በሃላፊነት እናደርሳለን 6286 ሀሎ ይበሉን ለህብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን፡፡ [ we work to make adeference

31/03/2021

ላሊበላ ፈጣን መልክት ሰጪ ተቋም የምን ሰጣቸው አገልግሎቶች
የተለያዮ ጉዳ ይዎቺን እናስፈጽማለን ምግብና መጠጦቸን ከሚፈልጉበት ቦት በሚፈልጉበት ስዓት በሚፈልጉት ፍጥነት በታማኝነት እናደርሳለን እንዲሁም አስቤዛ መግዛትና ማድርስ የህጻናት አልባሳትንም ከቤተዎድርስ እናደርሳለን ብቻ 6286 ሀሎ ይበሉን የሁሌም ታማኝ አገልጋየዎት ላሊበላን ምርጫዎ ያድርጉ፡፡

🎯ላሊበላ  ዴሊቨሪ 📞6286 በመደወል የፈለጉትን ይዘዙን ✅ቸኮሌቶችን  ✅አሻንጉሊቶችን ✅የህፃናት ልብሶችን ፤መጫዎቻዎችን ✅የቤት አስቤዛ  ✅ምግብ ከፈለጉት ሬስቶራንት በተጨማሪም ፈጣን የትራ...
19/03/2021

🎯ላሊበላ ዴሊቨሪ 📞6286 በመደወል የፈለጉትን ይዘዙን
✅ቸኮሌቶችን
✅አሻንጉሊቶችን
✅የህፃናት ልብሶችን ፤መጫዎቻዎችን
✅የቤት አስቤዛ
✅ምግብ ከፈለጉት ሬስቶራንት በተጨማሪም ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎት
🤙ላሊበላ ደሊቨሪ የርሶ ታማኝ አገልጋይ !!🙏

💘ላሊበላ ዲሌቨሪ እንኳን ለፍቅረኞሞች ቀን አደረሳችሁ💘 📞6286💔ለ ፍቅረኛሞችቀን የሚሆን 💗ቸኮሌቶችን በ ብዛትና በ ነጠላም እንዲሁም ⌚️ሰአቶችን በነጠላና በ ብዛት እናቀርባለን፡፡ 🎯በተጨማ...
04/02/2021

💘ላሊበላ ዲሌቨሪ እንኳን ለፍቅረኞሞች ቀን አደረሳችሁ💘 📞6286
💔ለ ፍቅረኛሞችቀን የሚሆን
💗ቸኮሌቶችን በ ብዛትና በ ነጠላም እንዲሁም
⌚️ሰአቶችን በነጠላና በ ብዛት እናቀርባለን፡፡
🎯በተጨማሪም ለ ፍቅረኛሞች ቀን የሚሆኑ ኬኮችን አዘጋጅተናል እርሶ 📞6286 ይደውሉ በፍጥነት እናደርሳለን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lalibela Delivery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share