Fast Forwarders PLC

Fast Forwarders PLC Currently, it engaged on Import- Export Trade, freight forwarders and customs clearing service.

The Head office of company exist at Addis Ababa and branch office at Dire dawa city

16/01/2026

48 Hours. 4 Containers. Mission Accomplished. 🚜💨

We just completed the delivery of four 40ft containers of agricultural machinery for the Ministry of Agriculture. Our team fast-tracked the process from customs clearance to final unloading in just two days.

Speed, safety, and scale—we deliver it all.

05/05/2025

የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ በፖሊሲ ክፍተትና በዝቅተኛ ደመወዝ እጦት እየተፈተነ ይገኛል ተባለ

የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ዕድገት በወሳኝ የፖሊሲ ጉድለቶችና በዝቅተኛ ደመወዝ ባለመኖሩ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መውደቁ ተገለጸ።

በዘርፉ እየተባባሰ የመጣው የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረትና መንግስት ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን ዝቅተኛ ደመወዝ ተግባራዊ ለማድረግ የዘገየበት ሁኔታ በዋነኛነት ተጠቅሷል።

የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ባለሙያዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባል ዶ/ር ቶሌራ አደሬ እንዳሉት በቅርቡ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ወደ ዘርፉ የሚገባው የሰለጠነ የሰው ኃይል ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል።

ጥናቱ ይህ ማሽቆልቆል የሙያው ክብር በመሸርሸሩና አሰሪዎች አነስተኛ ክህሎት ያላቸውን ሰራተኞች በዝቅተኛ ዋጋ የመቅጠር አዝማሚያ በመኖሩ እንደሆነ አመልክቷል።

ይህ አካሄድ የሰለጠነ የሰው ኃይልን ከማደናቀፉም በላይ ዘላቂ እድገትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።

በተመሳሳይ በዘርፉ በህግ የተደነገገ ዝቅተኛ ደመወዝ አለመኖሩ ክፍያ ያለ ቁጥጥር በንግዶች እንዲወሰን አስችሏል። የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ተስፋዬ አብዲሳ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ የሚያሳየውን መዘግየት አውግዘዋል።

በአዋሳ፣ ቦሌ ለሚና ኮምቦልቻ በተደረጉ ጥናቶችም አሰሪዎች የህግ ማዕቀፉን አስፈላጊነት እንደሚገነዘቡ ተረጋግጧል።

ይህ የተባለዉ በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ላይ እየተስተዋለ ያለዉን በተለይ ከከፍያ ጋር ተያይዞ የሚስተዋለዉን ተግዳሮቶች በሚመለከት ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የተሰኘው ተቋም ከሰሞኑ የዘርፉ ባለሞያዎችን በማከረበት መድረክ ላይ ነዉ።

የአለም አቀፍ የሰራተኛ ድርጅት (ILO) ጥናት እንደሚያመለክተው በዘርፉ ያለው አማካይ ወርሃዊ ደመወዝ 3,000 ብር አካባቢ ሲሆን 48 በመቶ የሚሆኑት በውጭ ባለቤትነት በተያዙ ፋብሪካዎች የሚሰሩ ሰራተኞች በቂ ያልሆነ ክፍያ ምክንያት ስራቸውን ለቀው ወጥተዋል።

ባለሙያዎች እንደሚሉት መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማስፋፋት የሚያደርገው ጥረት የሚደነቅ ቢሆንም እነዚህ የፖሊሲ ክፍተቶች ዘርፉን አደጋ ላይ ጥለዋል። የኢንዱስትሪ መሪዎችና የሰራተኞች ተሟጋቾች እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ በአስቸኳይ የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲደረግ መጠየቃቸውን ካፒታል ለመረዳት ችሏል።

09/03/2025
09/03/2025

ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com

09/03/2025

ሰሌክታ ግሩፕ በፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት ከኢትዮጵያ ወጣ

በስዊዘርላንድ ዋና መስሪያ ቤቱን ያደረገው ሰሌክታ ግሩፕ በሰሜን ኢትዮጵያ ኩንዚላ የሚገኘውን የምርት ማዕከሉን በፖለቲካ አለመረጋጋት እና በወታደራዊ ሁኔታዎች ምክንያት ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ ማዛወሩን አስታዉቋል።

ኩባንያው የዚህ ውሳኔ ምክንያት በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ለሰራተኞች ደህንነት ስጋት መፍጠሩ እና የሎጂስቲክስ ችግሮች መከሰታቸው እንደሆነ ገልጿል።

የኩባንያዉ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንስጋር ክሌም ይህን ውሳኔ "አሳማሚ እርምጃ" ብለው የገለፁት ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እና ጥረት ከንቱ መሆኑን ተናግረዋል።

ይህ ውሳኔ በኩንዚላ አካባቢ ከ1,000 በላይ የስራ እድሎችን የሚያሳጣ ሲሆን፣ በቀጥታና በተዘዋዋሪ ወደ 10,000 የሚሆኑ ሰዎችን ይጎዳል። ኩባንያው ለአካባቢው ማህበረሰብ የኢኮኖሚ ህይወት መስመር እንደነበር እና መውጣቱ ትልቅ ጉዳት እንደሚያስከትል ገልጿል።

ካፒታል ያገኘዉ መረጃ እንደሚያመለክተዉ ሰሌክታ ግሩፕ በኬንያ እና ኡጋንዳ ያሉትን የምርት ማዕከላት በማጠናከር ለደንበኞች የምርት አቅርቦት እንዳይቋረጥ ማረጋገጡን ገልጿል። ወደፊት ሁኔታዎች ሲሻሻሉ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተስፋ እንዳለውም አስታውቋል።

ሰሌክታ ግሩፕ በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም የሆነ የአበባ እና የጌጣጌጥ እፅዋት አምራች ኩባንያ መሆኑ ይታወቃል።

19/01/2025

abuminha invites you to make money by watching videos, no investment is required, everyone can withdraw money

16/01/2025

abuminha invites you to make money by watching videos, making money easily without investment

23/12/2024

Visitors to Addis Abeba marvel at the city's facelift. Its streets now boast separate lanes for motorists, cyclists, and pedestrians. However, beneath the glitter of LED lights and the semblance of affluence, a crisis lurks. The city, despite contributing a substantial 29pc of the country’s GDP and housing over 60pc of its industries, struggles to keep up with its infrastructural demands.

Read more https://ow.ly/Nlzv50UvPtk

23/12/2024

Address

Merkato, Berberee Berenda, Mehalketam Realstate 2nd Floor H. N 26
Addis Ababa
10000

Telephone

+251984222223

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fast Forwarders PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fast Forwarders PLC:

Share

OCCPC

OCCPC established to provide expedient customs clearing services in Ethiopia.