Mesfin Buy and Sell #ግዢ እና ሽያጭ

Mesfin Buy and Sell #ግዢ እና ሽያጭ Buying and Selling

17/07/2023

❓EDC ምንድነው
📎E-meta በኢትዮዽያ ውስጥ የስራ ፈቃድ ሲሰጠው ሊሰራ የታቀደው ዋነኛው በኢትዮዽያ ትልቁን የገበያ ማዕከል መገንባት ሲሆን በዚህም በአይነቱ ልዩ በሆነ መልኩ የ ኢትዮዽያ ብር አገልግሎት አይሰጥም።

https://emetaliax.com/register/mesfin777

❓ብር አገልግሎት የማይሰጥ ከሆነ መገበያያው የሚሆነው በምንድን ነው?

📎የE-meta ዋነኛ ግብ የሆነው ዲጂታል ኢትዮዽያን መፍጠር ሲሆን በዚህም ውስጥ የገበያ ማዕከሉ የመጀመሪያው የለውጥ ቦታ ነው።በE-meta ገንዘብን ጨምሮ ሁሉም ምንዛሬዎች ወደ digital currency ወይም ዲጂታል ምንዛሬ የሚቀየሩ ሲሆን ይህም አዲሱ ምንዛሬ EDC( Ethiopian digital coin)
የሚል ስያሜ ይኖረዋል።
EDC ወይም Ethiopian digital coin ለኢትዮዽያ አዲስ የሆነ የdigital currency ሲሆን በዋነኝነት በኢትዮዽያ ገንዘብ ላይ የሚታየውን የዋጋ ግሽበት በዘላቂነት ለመፍታት ለሀገራችን ያቀረብነው የለውጥ ሀሳብ ነው።

በጥቂት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች ከዲጂታል ትንሽ ምንዛሪዎች ወደ ትሪሊዮን ዶላር ቴክኖሎጂዎች በማደግ የዓለምን የፋይናንስ ሥርዓት የመቆጣጠር አቅም አሳይተዋል። Bitcoin እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሌሎች ክሪፕቶ ምንዛሬዎች እንደ ኢንቨስትመንቶች በየጊዜው እየጨመሩ ይሄዳሉ እና እንደ ሶፍትዌሮች እና ዲጂታል ሪል እስቴት ያሉ ብዙ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት እንደ ምንዛሬ ያገለግላል
Digital coin ለመፍጠር የcryptography መርሆችን በመጠቀም የሚፈጠር ሲሆን cryptocurrencies በተለምዶ digital wallet ባላቸው ሰዎች መካከል ይለዋወጣሉ።እነዚህ ምንዛሬዎች የሚመዘገቡት blockchains በመባል በሚታወቁት የተከፋፈሉ፣ ማጭበርበር የማይችሉ ደብተሮች ላይ ነው። ይህ digital ገንዘቦች እንዳይባዙ ይከላከላል እና እንደ ባንክ ያሉ ግብይቶችን ለማረጋገጥ ማዕከላዊ ባለስልጣን አስፈላጊነትን ያስወግዳል። እ.ኤ.አ. በ2009 በስሙ ባልታወቀ የሶፍትዌር ኢንጂነር ሳቶሺ ናካሞቶ የተፈጠረው ቢትኮይን እስካሁን ድረስ ጎልቶ የሚታየው cryptocurrency ወይም coin ነው፣ እና የገበያ ካፒታላይዜሽኑ ከ1 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ደርሷል።

https://emetaliax.com/register/mesfin777

ዲጂታል ገንዘቦች ከማዕከላዊ ባንኮች ገንዘብ የመፍጠር እና የመቆጣጠር ሃይልን በመቀማት ለህዝቡ ዴሞክራሲያዊ ኃይልን የሚሰጡ ናቸው። የዲጂታል ገንዘብ ደንቦች በዓለም ዙሪያ በከፍተኛ ሁኔታ ይለያያሉ፣ አንዳንድ መንግስታት ክሪፕቶ ምንዛሬን ሲቀበሉ ሌሎች ደግሞ አጠቃቀማቸውን ይከለክላሉ ወይም ይገድባሉ። እ.ኤ.አ. ከየካቲት 2023 ጀምሮ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ 114 ሀገራት የራሳቸውን የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሬ (CDBC) በማስተዋወቅ ከ cryptocurrency እድገት ጋር ለመወዳደር እያሰቡ ነው።

E-meta በአደጉት የአለም አገራት እየተተገበረ የሚገኘውን የ ዲጂታል ምንዛሬ ወደ ኢትዮዽያ በማምጣት የኢትዮዽያን ኢኮኖሚ በአዲስ መልኩ ለመቃኘት በ EDC ዲጂታል ምንዛሬ ወደ ገበያ ገብቷል።

META ቪአይፒ 1

💰 የተቀማጭ ገንዘብ: 1000 ብር
💫 ዕለታዊ የሜታቨርስ ሽልማቶች፡ 30 ብር
📈 ወርሃዊ ትርፍ 900 ብር
📆 አመታዊ ትርፍ 10,800 ብር

META ቪአይፒ 2

💰 የተቀማጭ ገንዘብ፡ 5000 ብር
💫 ዕለታዊ የሜታቨርስ ሽልማቶች 165 ብር
📈 ወርሃዊ ትርፍ 4950 ብር
📆 አመታዊ ትርፍ 59,400 ብር

https://emetaliax.com/register/

14/05/2023

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
=============

አጭበርባሪዎች ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም የተለያዩ ስልቶችን ይጠቀማሉ፡፡

ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው ፅሁፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማካኝነት የብድር አገልግሎት እየሰጠ ነው በሚል የሀሰት መረጃ ስርቆት ለመፈፀም የሚሞክር የአንድ አጭበርባሪ መልእክት ነው፡፡ ይህ አጭበርባሪ ደንበኞች ብድር ለማግኘት እንዲጠቀሙበት ባስቀመጠው ሀሰተኛ ኮድ አማካኝነት ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ገንዘብ ለመስረቅ እየሞከረ ነው፡፡

ነገር ግን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለም።

በመሆኑም ደንበኞች ከንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እየጠበቃችሁ፣ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ያለባችሁም ከግለሰቦች ሳይሆን ከባንኩ ቅርንጫፎች፣ ወደ 951 በመደወል እና ከባንኩ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ መሆን እንዳለበት እንገልጻለን፡፡

የባንኩን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል ከተሳሳተ መረጃ ራስዎን ይጠብቁ!

• Website ፡- https://combanketh.et
• Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
• Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
• Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
• YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia
• LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia
• Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia
• Telegram፡- https://t.me/combankethofficial
• Telegram CBE NOOR፡- https://t.me/combankcbenoorofficial
• Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/
• tiktok:- https://www.tiktok.com/

https://www.facebook.com/100063804019079/posts/625724692897659/
23/03/2023

https://www.facebook.com/100063804019079/posts/625724692897659/

ሰላም እንዴት ናችሁ
ለመረጃ እንዲሆን የትራንስፖርት እጥረትን ምክንያት በማድረግ እየተፈፀመ ያለ ወንጀል ለጥንቃቄ ቢሆን ቢረዳ ላሳውቃችሁ!
ትላንት ከሰአት ባለቤቴ ከሜክሲኮ ወደ ፒያሳ ትራንስፖርት ለመያዝ በመጠባበቅ ላይ ሳለች አንዲት ነጠላ የለበሰችና ከእምነት ቦታ የመጣች የመሰለች ሴት ትጠጋትና የኢሚግሬሽን መንገድ ትጠይቃታለች ባለቤቴም የመንገድን አቅጣጫ ታመላክታታለች ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ከሷ ጋር በህብረት የሚሰሩ የሚመስሉ ሰዎች መኪና ይዘው ወደቆሙበት ይመጡና በድጋሚ የኢሚግሬሽን መንገድን ወዴት ነው ብለው ይጠይቋቸዎል አባሪ የሆነችው ነጠላ የለበሰችው ሴት እኛም ወደዚያው ነን ሸኙን ትልና ባለቤቴም እንድትገባ ጋብዛት ይገባሉ ትንሽ እንደሄዱ ሆን ተብሎ የተቀመጠ የሚመስል ብር ከኋላኛው ወንበር ስር የተቀመጠውን ወድቆ ድንገት እንዳገኘች መስላ ባለቤቱ የማን እንደሆነ ትጠይቃለች ሹፌሩ እና ሌላኛው ተሳፋሪ እነሱ ያስቀመጡ እንደሆነና እንዲሁም ይህ ብቻ እንዳልሆነና ብዙ ብር ነበረን ተፈተሹ የሚል ጥያቄ በማቅረብ ባለቤቴንና ነጠላ ለብሳ የገባችውን ሴት ጥያቄ ያነሳሉ ይሄኔ ባቀዱት መሠረት ተባባሪዋ ሴትዮ ቦርሳዋን እንዲፈትሹ ወደፊት ላለው ሰው ትሰጣለች ቀጥሎም ባለቤቴ በፍፁም መደናገጥና የዋህነት ታቀብላቸዋለች በዛው ፍጥነት የባለቤቴን ስልክ አውጥተው ይመልሱላትና በፍጥነትም እንዲወርድ አዋክበው መኪናቸውን አስነስተው ይበራሉ... !!
ይህ በከተማችን በትራንስፖርት እጥረትን ምክንያት በማድረግ የመጣች አዲስ የሌብነት ዘዴ ስትሆን እጅግ ከመስፋፋቷ በፊት ለሰዎች በማሳወቅ ግንዛቤ ብትሰጡ እላለሁ !!
መልካም ቀን
# እያያ

ለቤት ፈላጊዎች ታላቅ ብስራት ይዘን መጥተናል::እንካን ደስ አላችሁ::Private Center Real Estateለ2015 ዓ.ም ግብ ሊያደርጉት የሚገባ ታላቅ ስጦታ::በሁለት ዓመት ውስጥ የቤት...
22/08/2022

ለቤት ፈላጊዎች ታላቅ ብስራት ይዘን መጥተናል::
እንካን ደስ አላችሁ::
Private Center Real Estate
ለ2015 ዓ.ም ግብ ሊያደርጉት የሚገባ ታላቅ ስጦታ::
በሁለት ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ከአራት ወር በኅላ ግንባታው የሚጀምረውን በ 3000ካሬ ላይ በሚያርፈው ባለ 9ወለል ህንፃ ላይ የሚገኙትን ባለ 3 መኝታ ክፍሎች እና ባለ 2 መኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደ ፍላጎትዎ መርጠው እንዲገዙ ስናቀርብሎ በታላቅ ኃላፊነት ነው::

ህንፃው ጃክሮስ አካባቢ መሃል ከተማ መሆኑ ደግሞ ታላቅ ደስታ ይሰጣል:: የህንፃው ዲዛይን እና ግንባታ በታወቁና ልምድ ባለቸው መሀኒዲሶች መሰራት መቻሉ በውስጡ ጂምናዚም, ስፓ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ያለው ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል:: በዛ ላይ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ መንገድ ያለው::በተለያየ ሀገር የምትኖሩ የሀገር ልጆች ይፍጠኑ ይፍጠኑ ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸው ቶሎ ይመዝገቡ::
ለበለጠ መረጃ 09-67-30-68-70
09-16-88-50-46 ይደውሉ::
ሳይቱን ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች እና ስለክፍያ መረጃ ሁሌም በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::
በካሬ 1155$(በእለቱ የምንዛሬ ዋጋ)
የቤቱ ስፋት:-
ባለ 3 መኝታ 164ካሬ
ባለ 2 መኝታ 132ካሬ
የማስረከቢያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ::
የክፍያ ሁኔታ
1. ቅድሚያ 20% ከዛ ቀሪው ተከፋፍሎ::
2. ሙሉ ለሚከፍሉ የ15% ቅናሽ አለው::
3. 75% ለሚከፍሉ የ10% ቅናሽ አለው::
4. 50% ለሚከፍሉ የ5% ቅናሽ አለው::

09/03/2021

❇✅ ምርጥ ሃያ የአልበርት አንስታይን አባባሎች ✅❇
-----------
1. ‹‹ ሠላምን በጉልበት ማስጠበቅ አይቻልም፡፡ ሠላምን ማስጠበቅ የሚቻለው በመግባባት ብቻ ነው፡፡ ››
2. ‹‹ ስህተት ሠርቶ የማያውቅ ሠው ምንም ነገር ሞክሮ አያውቅም ማለት ነው፡፡ ››
3. ‹‹ ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው፡፡ ነገር ግን አሣን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሣ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡ ››
4. ‹‹ ዓይነ ሕሊና ከዕውቀት የላቀ አስፈላጊ ነው፡፡ ››
5. ‹‹ ትምህርት አዕምሯችን የበለጠ እንዲያስብ እንጂ ጥሬ ሃቆችን ለመለማመድ አይደለም፡፡ ››
6. ‹‹ ሙከራህን እስከምታቆም ድረስ በህይወት አትሸነፍም፡፡ ››
7. ‹‹ አንድን ነገር በቀላል ቋንቋ መግለፅ ካልቻልክ ነገሩን አልተረዳኸውም ማለት ነው፡፡ ››
8. ‹‹ እብደት ማለት አንድን ነገር በተመሳሳይ ዘዴ ደግሞ ደጋግሞ በመስራት የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው፡፡ ››
9. ‹‹ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ አንተነትህን ከሠዎች ወይም ከነገሮች ጋር ከማወዳደር ይልቅ ከግብህ ወይም ከዓላማህ ጋር ራስህን እሠር፡፡ ››
10. ‹‹ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግክ የስኬት ፍላጎትህ እወድቃለሁ ብለህ ከምትፈራው ፍርሃትህ በእጅጉ የበለጠ መሆን አለበት፡፡ ››
11. ‹‹ መቀራረብ በፍቅር ለመውደቅ ዋስትና አይሆንም፡፡ ››
12. ‹‹ ዋጋ ያለህ ሠው ለመሆን ሞክር እንጂ ስኬታማ ብቻ ለመሆን አትሞክር፡፡ ››
13. ‹‹ ምክንያታዊነት ከአንድ ቦታ አንስቶ ወደሌላ ቦታ ሊወስድህ ይችላል፡፡ ዓይነ ሕሊና ግን የትም ይወስድሃል፡፡ ››
14. ‹‹ ጎበዝ ሠው ችግሮችን ይፈታል፡፡ ብልህ ሠው ግን ችግሮቹ መልሠው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል፡፡ ››
15. ‹‹ ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት፡፡ ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡ ››
16. ‹‹ ሴቶች ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ወንዶች ጨርሠው በረሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡፡ ወንዶችም ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ጉዳይ ሴቶቹ በማያስታውሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡፡ ››
17. ‹‹ ቅዱሱን ጉጉትህን አትጣለው፡፡ ››
18. ‹‹ የአመለካከት ድክመት እየቆየ ሲሄድ የባህሪ ድክመት ይሆናል፡፡ ››
19. ‹‹ ሞትን መፍራት ማለት ተገቢ ባልሆኑ ፍርሃቶች መንቦቅቦቅ ነው፡፡ ምንም ስጋት የሌለበት ሠው ቢኖር የሞተ ሠው ብቻ ነው፡፡ ››
20. ‹‹ ፍፁም የማይመስለውን የሚሞክሩ የማይቻለውን የሚችሉ ናቸው፡፡
የወደዳችሁትን ቁጥር ኮመንት አድርጉ
ምርጥ መጣጥፎች የተወሰደ
ከተመቻችሁ ሼርርርር አድርጉት

https://direthiopia.com/store/MTE5/product/adjustable-laptop-tablet-stand-31
08/03/2021

https://direthiopia.com/store/MTE5/product/adjustable-laptop-tablet-stand-31

ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት በመጠር ድምፅ ያሰማል....

Coming soon...................................................Used Catdozer0916885046
19/02/2021

Coming soon...................................................

Used Catdozer

0916885046

Address

Addis Ababa

Telephone

+251916885046

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesfin Buy and Sell #ግዢ እና ሽያጭ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share