27/01/2024
ልዩ ስልጠና ለቤት ገዢዎች
**
ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።
ስልጠናው ቤት ለመግዛት በሂደት ላይ ላሉ እና በቅርብ ቤት የመግዛት ዕቅድ ላላቸው ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በስልጠናው
፩) ስለ ቤት ግዢ ሂደቶች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ይደረጋል ( አዋጭ አካሄዶች ይጠቆማሉ)
፪) በቤት ግዢ ሂደት ውስጥ ለሚነሱ ጥያቄዎች በባለሙያዎች የተዘጋጀ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣል
፫) በቤት ግዢ ላይ በመረጃና እውቀት ላይ የተንተራሰ ውሳኔ እንዲሰጡ የሚረዱ ውጤታማ ልምዶች ይቀርባሉ
፬) በቤት ግዢ አካባቢዊ ዳሰሳ የማድረግ ጥቅሞችና የዳሰሳ ይዘቶች ይቀርባል
፭) ከቤት ግብይት አከናዋኝ የሽያጭ ወኪሎች ጋር እንዴት መስራት እንደሚችሉ
፮) በቤት ግዢ ሂደት ውስጥ የመደራደር አቅምን ጨምረው ውጤታማ ግብይት ስለማከናወን
፯) የቤት ግብይት ውልና አካሄድ ከህግ አንጻር በባለሙያዎች ይተነተናል
፰) ከቤት ግዢ በኋላ ስለሚኖሩ ተግባራትና
፱) በቤት ግዢ ሂደት በግል ለሚፈጠርባቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥባዋል
የስልጠና ቦታ:__ ሳፋየር አዲስ ሆቴል
የስልጠና ቀን:-__ የካቲት ወር ውስጥ
የስልጠና ሰዓት - ቅዳሜ ግማሽ ቀን
ለስልጠናው ጥራት ሲባል የተዘጋጀው ቦታ ለተወሰኑ ሰልጣኞች ስለሆነ በስልጠናው ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላችሁ በተያያዘው google form ይመዝገቡ
https://forms.gle/5NwFkEfHHyLWb4Lg6
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ
0930100191
0937644528