Alex Dish Work

Alex Dish Work Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alex Dish Work, Business service, Addis Ababa.

11/09/2022
03/01/2018

ካነበብኩት እና ከተማርኩበት
# እስቲ_ይህችን_ውብ_መልእክት ... *
አንድ ሀብታም ሰው መስኮቱን ተመለከተና አንድ ድሃ ሰው
አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ ...
እርሱም
እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳ አልሆንኩ
አለ"።
:
ድሃው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና ራቁቱን በጎዳና
የሚራመድ ሰው አየ ... እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን
አምላኬ እብድ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
እብዱ ሰውየ ወደ ፊት ተመለከተ እና አንድ አምቡላንስ አየ
አምቡላሱን ላይ በሕመም ምክንያት የሚሰቃይና
የሚያለቅስ በሽተኛ አየ... እርሱም እንዲህ አለ "
ተመስገን አምላኬ በሽተኛ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
ከዚያም የታመመው ሰውየ በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን
ሰው ሬሳ ተመለከተ ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን
አምላኬ እንኳ አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው ፈጣሪን
አያመሰግንምና አለ"።
:
ዛሬ ስለ ሁሉም የፈጣሪን በረከቶች እና ምሕረት
ለምን አናመሰግንም?
:
* # ሕይወት * # ምንድን_ነው ?
ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ
አለብህ:
* 1. ሆስፒታል *
* 2. እስር ቤት *
* 3. መቃበር *
:
በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ
ትገነዘባለህ።
:
በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ
ትገነዘባለህ።
:
በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምንም ዋጋ እንደሌለው
ትገነዘባለህ።
:
የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት
ነው።
:
ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን።
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን።አሜን

17/12/2016

Breaking News
☞ ከዚህ በፊት SPORT 24 HD ሲጠቀምበት ከነበረውን 4133
H 12999 በአዲስ ፍሪኪዌንሲ መቀየሩን እየገለፀን በአዲሱ
ፍሪኪዌሲ እንደ አዲስ ሰርች በማለት ይጠቀሙ ፡፡
NEW Frequency ( 4137 V 15581)
============================
ለተጨማሪ መረጃ
0925417740

⚽ የሰኞ የወጡ በርካታ አዳዲስ የእግርኳስ ወሬዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መጠናል ላይክ ሳያደርጉ እንዳያልፉ። ላይክ ማረገዎ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ዜናዎቹ ቶሎ ቶሎ ይደርሰዎታል እና። ከዜና...
05/09/2016

⚽ የሰኞ የወጡ በርካታ አዳዲስ የእግርኳስ ወሬዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መጠናል ላይክ ሳያደርጉ እንዳያልፉ። ላይክ ማረገዎ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ዜናዎቹ ቶሎ ቶሎ ይደርሰዎታል እና። ከዜናዎቹ ጋር Samson Sileshi &able mebratu ነን።...................................................................
=> ጁቬንቱስ የማን ዩናይትዱን ማቲዮ ዳርሚያንን በጃንዋሪ ማስፈረም ይፈልጋል።(Tutto Sport)
:
=> የሌስተሩ አጥቂ ቫርዲ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሳም አላርዳይስ በዌስትሀም እያለ እኔን የማስፈረም እድል አግኝቶ ነበር አለ።(London Evenning)
:
=> አንቶኒዮ ግሬዝማን አሰልጣኙ ዲያጎ ሲሞን እስካልለቀቀ ድረስ አትሌቲኮን አለቅም ብሏል።(Tele Foot)
:
=> የዌልሱ አሰልጣኝ ክሪስ ኮልማን የሀ ሲቲ ባለሀብቶች ክለባችንን አሰልጥንልን ቢሉኝም እኔ ግን ከብሔራዊ ቡድኔ ጋር ብዙ ስኬት መጎናፀፍ ስለምፈልግ እምቢ አልኳቸው ሲል ገልጿል።(Daily Mail)
:
=> የማን ሲቲ የወጣቶች ቡድን የነበረው አድሪያን ራቢዮት በፒኤስጂ የመሰለፍ እድል ስላላገኘ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለስ ይፈልጋል።(L'Equipe)
:
=> ሊዮኔል ሜሲ ፀጉሩን ነጭ ያደረገው ባለፈው ክረምት አርጀንቲናን እየመራ ለ3ኛ ዓመት በተከታታይ በፍፃሜ በመሸነፉ እና እራሱን ከብሔራዊ ቡድን እራሱን ማግለሉን ለመርሳት እና እንደ አዲስ ለመጀመር ይረዳው ዘንድ እንደሆነ እንጂ ከማንም አይቶ እንዳልሆነ ተናግሯል።(The Sun)
:
=> የቀድሞ የቦልተን አጥቂ የነበረው ጄይ ጄይ ኦካቻ ዋይኒ ሩኒ ስኬታማ መሆን ከፈለገ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጓደኞቹ እንደ ትልቅ ወንድም መሆን አለበት አለ።(Mail)
:
=> የዌስትብሮሙ አሰልጣኝ ቶኒ ፑሊስ በክለቡ የመቆየት ነገሩ 50-50 ነው ተብሏል።(Sunday Express)
:
=> ጆዜ ሞሪኒሆ በጥር ዝውውር የሞናኮውን የቀኝ ተመላላሽ ፉቢኒሆን ለማስፈረም እስከ 15 million ፓውንድ ሊያወጣ ነው።(Sunday Express)
:
=> የበርንማውዙ አጥቂ አፎቤ ጃክ ዊልሸር ወደዚህ ክለብ እንዲመጣ አሰልጣኙ ኤዲ ሆዊ ትልቅ ነገር አድርጓል ሲል አሞካሽቶታል።(mail)
:
¤የመድፈኞቹ አጥቂ ኦሊቬ ጁሩድ የሀገሩ ልጅ የሆነዉ ሞሳ ሲሶኮ ከኒዉካስል ወደ ቶትንሀም ከማቅናቱ በፊት አርሰናልን እንዲቀላቀል አናግሮት እንደነበር ተናገረ። (four four two)
:
=> የያያ ቱሬ ወኪል ፔፔ ጋርዲዮላ ያያን በቻምፒዮንስ ሊግ ቡድናቸው ውስጥ አለማካተታቸው ያያን እንደማዋረድ ነው ብሏል።(Sunday Express)
:
=> ዝላታን ኢብራሂሞቪች ማን ዩናይትድ ከመግባቴ በፊት አርሰናልን ወይም ሲቲን ልቀላቀል ነበር ነገር ግን ጆዜ ሀሳቤን እንድቀይር አድርገውኛል ሲል ሀሳቡን ሰጧል በመቀጠልም ሞሪኒሆ ብልህ ነው በሱ መሰልጠን የማይፈልግ አለን? የሚል ጥያቄያዊ ንግግር ተናግሯል በኢንተርም እያሰለጠነኝ እያለ ከሱ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ብሏል።(Givesport)
:
=> ጄሚ ቫርዲ በዝውውሩ ወቅት ከአርሰናል የመጣውን የእናዛውርህ ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ ተቸግሬ ነበር ነገር ግን ውሳኔየ ትክክል ነበር የኔ ቦታ ይሄ ነው እነሱም ከኔ የተሻለ አጥቂ አግኝተዋል ብሎ ሉካስ ፔሬዝን አድንቆታል።(Mail)
:
¤የባስቲያን ሸዋንስታይገር የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ሳሚ ከዲራ ማንችስተር ዩናይትድ የ 32 አመቱን ባስቲያን ሸዋንስታይገርን የያዘበት መንገድ አያስደስትም ብሉዋል:: (four four two)
:
¤ባርሴሎናዎች ሳንቶሶችን በህግ ሊጠይቁ ይችላሉ።ክለቡ በ2013 ላይ ኔይማርን ሲያዘዋውሩ የክለቡ ታዳጊ የነበረውን ጋቢጎል የማስፈረም መብቱን ቢወስዱም ክለቡ ተጭዋቹን ለኢንተር ሚላን አሳልፎ ሸጡአል። (mirror)
:
¤እሱ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፕሮፎሽናልም ነው እና ታላቅ ስብና ያለው ነው ሬያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፕዮን ሊግን እንዲያሸንፍ ቁልብሉዋልፉ ሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው እኔ በሱ ደስተኛ ነኝ:: ዜኔዲን ዚዳን (four four two)
:
¤ዋይኒ ሩኒ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በ116 ጨዋታዎች ላይ በመሰለፍ ሪከርድ አስመዝግቦአል። ዴቪድ ቤካም በበኩሉ በ115 ጨዋታዎችን አድርጎአል።
:
¤የቦርዶው በረኛ ሴድሪክ ካራስኮ በዝውውሩ የመጨረሻ ደቂቃዎች የሰንደርላንድን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለው:: (l'equipe-france)
:
¤በናሽናል ሳውዝ ሊግ የዳትፎርዱ በረኛ ዴረን ኢብራሂም ከ 70 yard የመታት ቅጣት ምት ሀንገር ፎርድ ታወን መረብ ላይ አርፉዋል:: (daily mail)
:
¤ባርሴሎና ለሊዮናል ሜሲ እግርኩዋስን እስከሚያቆም ድረስ ኮንትራት ሊሰጡት ተዘጋጅተዋል:: (sun)
:
¤ዴቪድ ቤካም ዋይኒ ሮኒን መክሮታል የአለን ሸረርን ምክር ሰምቶ ከብሔራዊ ቡድን እራሱን የሚያገል ከሆነ ንቀት ነው ብሉዋል:: (mirror)
:
¤ሉክ ሾው ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጋር
በነበረበት ወቅት በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ
ለአንድ ወራት ያህል ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተነገረ። በዚህ ሳቢያ ክለቡ የሚያደርገው የማንቸስተር ደርቢ እና የሊቨርፑሉ ጫወታዎች ድረስ እንደሚያመልጡት ተነግሮአል። (mirror)

የእሮብ ዕለት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መጠናል ላይክ ሳያደርጉ እንዳያልፉ። ላይክ ማረገዎ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ዜናዎቹ ቶሎ ቶሎ ይደርሰዎታል ፡፡¤የPSGውን ተ...
31/08/2016

የእሮብ ዕለት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መጠናል ላይክ ሳያደርጉ እንዳያልፉ። ላይክ ማረገዎ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ዜናዎቹ ቶሎ ቶሎ ይደርሰዎታል ፡፡
¤የPSGውን ተከላካይ ዴቪድ ሉይስን ዳግም ወደ ቼልሲ ቤት ለመመለስ ሰማያዊዎቹ £30 million አዘጋጅተዋል ብራዚላዊ ኢንተርናሽናል ከእስታምፎርድ ብርጅ ለቆ ወደ ፈረንሳይ ካቀና 2 አመቱ ነው በሰዓቱም የተዘዋወረው በ £50 million ነበር:: (sky sport)
:
¤ ቼልሲ ለፒኤሲጂ አሳልፈው የሰጡትን ዴቪድ ሉዊዝ ዳግም ከፒኤሲጂ በ32 million ፓውንድ ሊያስፈርሙት ነው።(Daily Mail)
:
=> ክሪስታል ፓላስ እና ሮማ የአርሰናሉን ዊልሸር በውሰት ለመውሰድ እየተፎካከሩ ነው።(Daily Mirror)
:
¤ወይም ዊልሻየር ኤስሚላንን ሊቀላቀል ይችላል ሮሰነሬዎቹ አሁን በውሰት ወደ ሳንሴሮ በመውሰድ እንደአማራጭ በ £30 million ለመጎዛት ይፈልጋሉ:: (sun)
:
=> የቶተንሀሙ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የማድሪዱን ኢስኮ በውሰት ውል ወደ ክለባቸው ለማምጣት እያግባቡት ነው።(AS)
:
¤ስፔናዊው አማካይ ከበርናባው መልቀቅ ይፈልጋል ምክንያቱ ደግሞ እሱ እዳሰበው የመጫወቻ ግዜ አልሰጡትም:: (as)
:
¤ቫሌንሺያ አርጀንቲናዊውን የማንችስተርዩናይትድ ተከላካይ markos ሮጆን በውሰት እንዲሰጡዋቸው ጥያቄ አቅርበዋል:: (squqwka)
:
¤የዌስትብሮሙ አሰልጣኛ ቶኒ ፑሊስ እንግሊዛዊውን አጥቂ ሰይዶ ቢራሂኖን ለእስቶክ በመሸጥ በምትኩ የዋትፎርዱን ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢጋሎን በ £30 million ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል:: (mirror)
:
¤ሌስተር ሲቲዎች አሁንም ተስፍ አድርገዋል የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ኢስላም ስሌማኒን የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ በፊት እንደሚያስፈርሙት:: (leiceter mercury)
:
¤ሰንደርላንድ የዝውውር ሪከርዳቸውን በመስበር £17 million የሚገመተውን ጋቦናዊውን አማካይ didier ndong ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (sunderland echo)
:
¤ስቶክ ሲቲ ሆላንዳዊውን ኢንተርናሽናል ብሩኖ ማርቲንስ ኢንግን ከፖርቶ በውሰት ለማስፈረም ተቃርበዋል:: (stoke sentinel)
:
¤ማንችስተር ሲቲ ተከላካያቸውን ኤሊኩም ማንጋላን ለሁለት ሲዝን በውሰት ወደ ፖርቶ ሊመልሱት ነው:: (mancster evening)
:
¤ማንችስተር ሲቲ ፈረረንሳያዊውን አማካይ ሳሚር ናስሪን በውሰት ለሲቪያ ለመስጠት ተስማምተዋል:: (sky sport)
:
¤ክርስታል ፓላስ ቬንዙዌላዊውን አማካይ ቶማስ ሪኮን ለማስፈረም ተቃርበዋል:: (croydon)
:
¤ወልፍስበርግ ለሳውዝ ኮርያዊው አማካይ heung-min ያቀረበውን £24 million ቶተንሀም ውድቅ አድርገዋል:: (sun)
:
¤ ጁቬንቱስ የዜኒት ፒተርስበርጉን አማካይ አክሰል ዊትስልን ከ £15 million በላይ በማውጣት መዳረሻውን ቱሪን ማድረግ ይፈልጋሉ :: (gazzetta)
:
¤የዌስትብሮሙ አሰልጣኛ ቶኒ ፑሊስ ፖርቹጋላዊውን ኢንተርናሽናል ዊልያም ካርቫሮን ለማስፈረም £21 million አዘጋጅተዋል:: (express)
:
¤የቡድን አጋሬ ኒጎሎ ካንቴ በጣም ጎበዝ ነው እንደ አይጥ በየቦታዉ ይገኛል እንደሱ ካለ ቶፕ ተጫዋች ጋር መጫወት ያስደስታል"በማለት ተጫዋቹን አሞካሽቱዋል። ኤደን ሀዛርድ
:
¤ኢንተርሚላን ብራዚላዊውን ኢንተርናሽናል ጋብርኤል ባርቦሳን በ £27.5 million ለ 5 አመታት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል:: (gazzetta world)
:
¤የአርሰናሉ የመስመር ተጫዋች ሰርጂ ናብሪ ወደ ሙኒክ ይሄዳል ቢባል ም ወደ ወርደር ብሬመን ለመሄድ ተስማምቱዋል:: (bild)
:
¤የሌስተር ሲቲው የመስመር ተጫዋች አልብራይተን በ king power የሚያቆየውን የ 4 አመት ኮንትራት ፈርሙዋል:: (sky sport)
:
¤ዲያጎ ኮስታ አዎ እውነት ነው ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ መመለስ እፈልጋለሁ በማለት ተናግሯል አሁን በቸልሲ ደስተኛ ነኝ ነገር ግን አንድ ቀን ወደ አትሌቲኮ እመለሳለሁ በማለት ተናግሯል
:
¤ሊዮኔል መሲ ወደ ብሄራዊ ቡድን በመመለስ ከቡድኑ ጋር ዛሬ ትሬሊንግ ጀምሯል
:
¤ጆ ሃርት ወደ ጣሊያኑ ቶሪኖ የሚያደርገውን
የአመት ውሰት ዝውውር ለማጠናቀቅ ጣሊያን
ገብቶአል። ጆ ሃርት በበኩሉ ወደ ጣሊያኑ ቶሪኖ ክለብ በማምራት የውሰት ዝውውሩን ሙሉ ለሙሉ አጠናቁአል።
:
=> ማርኮ አሎንሶ ከፊዮረንቲና ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለመጨረስ ለንደን ደርሷል። ለዝውውሩ 27 million ዩሮ ወጦበታል።(Sky Sports)
:
=> ሽዋንስታይገር በነፃ ዝውውር ወደ ፓርቹጋሉ ስፓርቲንግ ሊዝበን ሊያቀና ነው።(Daily Record)
:
¤የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ሌጀንድ ባስታን
ሽዋንስታይገር፣በአዲሱ የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንደማይፈለግ ሲገለፅ የቆየ ቢሆንም ተጫዋቹ ግን አሁንም እድል ካገኘዉ ክለቡን መጥቀም እችላለዉ እያለ ይገኛል "እኔ በግል ከሞሪኖ ጋር ፀብ የለኝም፣ክለቡ ምን እንደሚፈልግ አዉቃለዉ እድሉን ካገኘዉ ክለቤን መጥቀም እችላለዉ"ብሉዋል።
:
=> ሳክሆ በሊቨርፑል በቋሚነት እንደማይሰለፍ ከየርገን ክሎፕ ጋር ከተነጋገረ ቡሃላ ሌላ ክለብ እያፈላለገ ነው።(Daily Mirror)
:
=> ዌስትብሮም በክለቡ ታሪክ ሪከርድ በሆነ 21.3 million ፓውንድ የስፓርቲንግ ሊስበኑን ዊልያም ካርቫላሆን ለማስፈረም ጠይቀዋል።(Daily Mail)
:
=> የፓርቶው ያሲም በራሂሚ ወደ ኤቨርተን ለመግባት ሜዲካል ሊያደርግ ነው። ለዝውውሩ ኤቨርተን 35 million ፓውንድ አውጥቶበታል።(O togo)
:
=> ሰንደርላንድ ከሴንት ኢቴን የፓግባን ወንድም ፍሎረንቲንን በ6.5 million ሊያስፈርሙት ነው።(The Sun)
:
=> ሌስተር ሲቲ ኢስላም ስሊማኒን ለማስፈረም ከክለቡ ስፓርቲንግ ጋር በ35 million ዩሮ ተስማምተዋል።(The Guardian)
:
=> ቶተንሀም በ45 million ዩሮ የሻልኩን የመሀል ተጫዋች ማክስ ሜየርን ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። ልጁ ከፈረመ በሳምንት 130000 ፓውንድ ተከፉይ ሊያደርጉት ነው።(Bild)
:
¤የማንቸስተር ሲቲ እና ዌስትሃምን ጨዋታ የመሩት አልቢትር አንድሬ ማሪነር በጨዋታ ሪፓርታቸው ላይ ሰርጂዎ አጉዌሮ የዌስትሃሙን ዊንስተን ሬይድ በክርኑ መምታቱን አምነው ግን እንዳላዩት ገልፀዋል። ይሄን ተከትሎ FAው ተጭዋቹ ላይ የ3 ጨዋታ ቅጣቱን እንደሚጥልበት ይጠበቃል።
ነፃ የእግ ኳስ ቻነሎች እና የዝውውር ወሬዎች
ለማየት ከፈለጉ ይደውሉ 0925417740
0925417740

ቡሄ በሎ(2) ሆልጆች ሁሉ ሆየእኛማ ጌታ ሆየአለም ፈጣሪ ሆየሰላም አባት ሆትሁት መሐሪ ሆበደብረታቦር ሆየተገለጠው ሆልብሱ እንደብርሃን ሆያንፀባረቀው ሆድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመናየብሄው ብር...
18/08/2016

ቡሄ በሎ(2) ሆ
ልጆች ሁሉ ሆ
የእኛማ ጌታ ሆ
የአለም ፈጣሪ ሆ
የሰላም አባት ሆ
ትሁት መሐሪ ሆ
በደብረታቦር ሆ
የተገለጠው ሆ
ልብሱ እንደብርሃን ሆ
ያንፀባረቀው ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
በተዋህዶ ሆ
ወልድ የከበረው ሆ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ ሆ
ወልደ ማርያም ነው ሆ
ብሄ በሉ(2) ሆ
የአዳም ልጆች ሆ
ብርሃንን ሆ
ተቀበሉ ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
ያዕቆብ ዮሐንስ ሆ
እንዲሁም ጴጥሮስ ሆ
አምላክን አዩት ሆ
ሙሴ ኤልያስ ሆ
አምላክም አለ ሆ
ድምፄንም ስሙት ሆ
ቃሌ ነውና ሆ
የወለድኩት ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
ለሐዋርያት ሆ
የለከ መንፈስ ሆ
ዛሬም ለኢትዮጵያ ሆ
ፀጋውን ያፍስስ ሆ
በበጎ ምግባር ሆ
እንድንታደስ ሆ
በቅን ልቦና ሆ
በጥሩ መንፈስ ሆ
በረከተ ብሄ ሆ
በሁላችን ይደር ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
የድንግል ማርያም ሆ
አስራት የሆንሽ ሆ
ቅዱሳን ፃድቃን ሆ
የሞሉብሽ ሆ
በረከታቸው ሆ
ያደረብሽ ሆ
ሁሌም እንግዶች ሆ
የሚያርፍብሽ ሆ
ሀገረ እግዚአብሔር ሆ
ኢትዮጵያ ነሽ ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
ታቦር አርሞንያም ሆ
ብርሃን ታየባቸው ሆ
ቅዱስ ተራራ ሆ
እንዲት ደስ አለቸው ሆ
ሠላም ሠላም ሆ
የታቦር ተራራ ሆ
ብርሃነ መለኮት ሆ
በአንቺ ላይ አበረ ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
አባቴ ቤት ሆ
አለኝ ለከት ሆ
እናቴ ቤት ሆ
አለኝ ለከት ሆ
አጎቴ ቤት ሆ
አለኝ ለከት ሆ
አክስቴ ቤት ሆ
አለኝ ለከት ሆ
ተከምሮል ሆ
እንደኩበት ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
ከአባቶቻችን ሆ
ከጥንት የመጣ ሆ
የተጋገረው ሆ
ከመሶብ ይውጣ ሆ
በደብረታቦር ሆ
ጌታ ስለመጣ ሆ
የተከመረው፡ ሆ
ከመሶቡ ይውጣ ሆ
ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና
የብሄው ብርሃን ለኛ በራልን
አመት አውደአመት= ደግምና
አመት =ደግምና
በአባብይ ቤት =ደግምና
አመት= ድግምና
በእማምይ ቤት= ደግምና
አመት =ደግምና
ያወርድ በረከት =ድገምና
አመት =ደግምና
ማርናወተት =ደግምና
አመት =ደግምና
ይትረፍረፍ በእውነት= ደግምና
አመት= ድገምና
የቅዱሳንን መላዕክት
የጻድቃን ሰማዕታት
ረድኤት በረከት
ይግባ በሁሉ ቤት
በሁሉ ቤት (2)ይግባ በረከት(3)
እንቁም በሐይማኖት
ፀንተን በትጋት
የአስራት ሀገር
ያቆይል
የአበው ቀደምት
ይገበል ልንጠብቀው በእውነት ታሪካዊ የአባቶች ቱፊት

የ ሀሙስ ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ባማረ አቀራረብ ይዘን መጥተናል።…ሁሌም ፖስቶቹን ላይክ ሳያደርጉ አይለፉ።ላይክ ማድረጋችሁ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለናንተም እንዲደርሳችሁ ነው።:...........
18/08/2016

የ ሀሙስ ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ባማረ አቀራረብ ይዘን መጥተናል።

ሁሌም ፖስቶቹን ላይክ ሳያደርጉ አይለፉ።
ላይክ ማድረጋችሁ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለናንተም እንዲደርሳችሁ ነው።
:..............
¤የ29 አመቱ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቁ.1 በረኛ ጆ ኸርት ለቡድን አጋሮቹ እንደተናገረው የክረምቱ ዝውውሩ ሳይጠናቀቅ በፊት ሲቲን እንደሚለቅ ነግሩዋቸዋል:: (daily mirror)
:
¤የሬንጀርሱ አማካ ጆ ባርተን እንደተናገረው ሲቲ ጆ ኸርትን የያዘበት መንገድ አፀያፊ ነው ብሉዋል:: (talk sport)
:
¤የሊቨርፑሉ አጥቂ ማርዮ ባላቶሊ ወደ ወልቭስ እንዲሄዲ የዩናይትዱ አለቃ ጆሴ ሞሪኒዮ መክረውታል:: (sun)
:
¤የቼልሲው አማካይ ሴስክ ፍብሪጋስ የጁቬንቱስን ፍላጎት ወደ ጎን በመተው በእስታምፎርድ ብርጅ በዚህ ሲዝን ለቦታው እንደሚታል ገልፁዋል:: (evening standard)
:
¤ዌስትብሮሞች ለተከላካያቸው ለጆን ኢቫንስ አርሰናል £16 million ቢያቀርብም ውድቅ አድርገዋል:: (sun)
:
¤የሳውዝሀምፕተኑ አሰልጣኛ ክላውዲዮ ፖል እንደተናገረው አንበላችን ጆሴ ፎንቴ ስሙ ከዩናይትድ ጋር ተያይዞ መነሳቱ ምንም አያስጨንቀንም ብሉዋል:: (mail)
:
¤ሊድስ ዩናይትድ የቶሪኖው የ 25 አመት የመሀል ተከላካይ ፖንቱስ ጃንሰን አስፈርመዋል:: (evening post)
:
¤ቤኔፊካ ሲቪያ እና ቫሌንሺያ የሊቨርፑሉን የ 23 አመት አማካይ ሊውስ አልቤርቶን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (daily star)
:
¤የቱርኩ ክለብ ትራብዞን ስፖርት የቶተንሀሙን የ 23 አመት ተከላካይ ዴኔር ያዴልን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (nbc sport)
:
¤ቫሌንሺያ አጥቂው ፓኮ አልካሴርን እና በረኛውን ዲያጎ አልቬስን ባርሴሎና በ €36million(£31.5) እንዲከፍሉዋቸው ይፈልጋሉ:: (marca)
:
¤ቼልሲ ምናልባትም የናፖሊውን ተከላካይ ካሊዶ ኩሊባሊን በ ክለባቸው ሪከርድ በሆነ £60 million ዋጋ ሊያስፈርሙት ይችላሉ:: (telegraph)
:
¤ፉልሀም እና ደርቢካውንቲ ሁለቱም ክለቦች የ 20 አመቱን አጥቂ ጀምስ ዊልሰን እንደሚወስዱት ተስፍ አድርገዋል:: (telegraph)
:
¤የዌስተሀሙ ታዳጊ ተከላካይ ሬስ ኦክስፎርድ በዚህ ሲዝን በፕርሜርሊጉ የመሰለፍ ዕድል ሰጠዋለው ብለዋል እስታቨን ቢሊች:: (telegraph)
:
¤ዳኒድሪንክ ወተር በሳምንት £80000 እየተከፈለህ አዲስ ኮንትራት ፈርም ቢሉትም እምቢ ብለዋል ቶተንሀምም ተጫዋቹን ይፈልገዋል:: (the sun)
:
¤የቼልሲው የመስመር ተጫዋች ሁዋን ኩዋድራዶ አሁንም ዳግም ወደ ጁቬንቱስ በውሰት ሊሰጥ ነው:: (mirror)
:
¤ጀርገን ክሎፕ የተከላካይ ክፍላቸውን ችግር ለመፍታት የፖርቶውን የመሀል ተከላካይ ቡሩኖ ማርቴንስን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (mirror)
:
¤ጁቬንቱስ ሁለተኛ ያለውን ጥያቄ ለአርሰናል ሊያቀርብ ነው ቺሊያዊውን ኢንተርናሽናል አሌክሲስ ሳንቼዝን ለማዘዋወር £46 million ለመክፈል ዝግጁ ናቸው:: (daily star)
:
¤ማንችስተር ዩናይትድ £29 million የተገመተውን የሞናኮውን ተከላካይ ፍብያኖናን ማስፈረም ይፈልጋሉ::
:
¤ባሳለፍነዉ እሁድ በኤምሬትስ ስታዲየም በሊቨርፑል 4ለ3 በተሸነፉበት ጨዋታ ላይ ጉዳት ያጋጠመዉ የመድፈኞቹ አማካይ አሌክስ ኢዎቢ ከሌስተር ሲቲ እና ዋትፎርድ ጋር የሚደረጉ ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት ታወቀ።
:
¤ሊቨርፑሎ ዘንድሮ ከሳውዝሀምፕተን ያስፈሙት ሰይዱ ማኔ ዛሬ ጠዋት በትሬሊንግ ላይ ጉዳት አጋጥሞት ወደ ሆስፒታል እንደሄደ ተገልጿል ጉዳቱ የከፋ ይሁን አይሁን እስካሁን የታወቀ ነገር የለም ከአርሰናል ጨዋታ ላይ ጉዳት የገጠመው ፍሊፒ ኮንቲንሆ ከቡድኑ ጋር ሙሉ ልምምዱን አድርጓል ቅዳሜ ከበርንሌ ጋር ላላቸው ጨዋታም ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል::
:
¤አዲሱ የማን ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ከቀድሞ ክለባቸዉ ባርሴሎና የክለቡን ዶክተር Ricard prune ወደ ኢትሀድ ለማምጣት ፍላጎት እንዳላቸዉ አስታወቱ፣እንደሚታወቀዉ Prune ከ1979 አንስቶ ከክለቡ ጋር የቆየ ዶክተር ነዉ።
:
¤ቸልሲ የኮርቲየስ ተጠባባቂ በረኛ ፍለጋ ላይ ተሰማርቷል ዲያጎ ሎፔዝ ምርጫቸው አድርገዋል ምክንያቱም አስሚር ቤጎቪች ክለቡን ይለቃል ተብሏል
:
=> ኢንተር ሚላን የአርሰናሉን አሌክሲስ ሳንቼዝን ለመውሰድ 80 million ዩሮ መድበዋል።( fichajes.net )
:
=> ሰንደርላንድ የኤቨርተኑን ጀምስ ማካርቲን እና የአስቶኖን ቪላውን ሌስኮትን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።(
cmoniclelive.co.uk )
:
=> አርሰናል በአትሌቲኮ ማድሪዶች ባለስልጣናት 40 million ፓውንድ የተለጠፈበትን ተከላካያቸውን ጆሴ ጂሜኔዝን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።(Daily Mail)
:
=> ክሪስታል ፓላስ የቼልሲውን ሎይክ ሬሚን ለማስፈረም ከሚደረገው ሩጫ ሊዩንን ተከትሎ ተቀላቅሏል።(Evening Standard)
:
=> ሊቨርፑል በአርሰናል የሚፈለገውን የቫሌንሺያውን ሙስታፊን ለማስፈረም ይፈልጋል ለዝውውሩም ይረዳቸው ዘንድ ሉዊዝ አልቤርቶ የዝውውሩ አካል ሊያደርጉት ነው።(Express)
:
=> ሊቨርፑል የሲቲውን በረኛ ጆ ሀርት የበረኞችን አማራጭ ለማስፋት ይረዳቸው ዘንድ ለማስፈረም አስበዋል።(telegraph)
:
¤ሊቨርፑል የግራ መስመራቸዉ ለማጠናከር የሪያል ማድሪዱን Fabio coentrao ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸዉ ዛሬ የወጡ መረጃዎች አመለከቱ።
:
=> ኔይማር በኦሎምፒክ ጭዋታ ላይ በሆንድራስ መረብ ላይ በ14ኛው ሰከንድ ያገባው ጎል በኦሎምፒኩ ፈጣን ጎል ሁና ተመዝግባለች።( Goal.Com )
:
=> በአርሰናል እየተፈለገ ያለው ሪያድ ማህሬዝ ከክለቡ ጋር እስከ 2020 የሚያቆየውን የ4 ዓመት ውል ተፈራርሟል።(
Goal.Com )
:
=> ትላንትና የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት
*ኦሎምፒክ*
ብራዚል 6-0 ሆንድራስ
ናይጄሪያ 0-2 ጀርመኒ
*ስፓኒሽ ሱፐር ካፕ*
ባርሴሎና 3-0 ሲቪያ
Alex dish የኳስ ቻነሎች ለመሰራት
ይደውሉ 0925417740

♠ እለተ ረቡእ ማታ የሚደረግ ተጠባቂ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ በቤትዋ በነፃ ለማየት እነዚህን ቻናሎች ይጠቀሙ♦ ባርሰሎና ከ ሲቪልያ...5:00pm Live በ #ቫርዝሽ HD/SD #ሜይዋንድ #አሬዞ...
17/08/2016

♠ እለተ ረቡእ ማታ የሚደረግ ተጠባቂ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ በቤትዋ በነፃ ለማየት እነዚህን ቻናሎች ይጠቀሙ
♦ ባርሰሎና ከ ሲቪልያ...5:00pm Live በ
#ቫርዝሽ HD/SD
#ሜይዋንድ
#አሬዞ ቲቪ
#ታማዶን ...
ከተመቾት መረጃው ላይክ

17/08/2016

♠ እለተ ረቡእ ማታ የሚደረግ ተጠባቂ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ በቤትዋ በነፃ ለማየት እነዚህን ቻናሎች ይጠቀሙ
♦ ባርሰሎና ከ ሲቪልያ...5:00pm Live በ
#ቫርዝሽ HD/SD
#ሜይዋንድ
#አሬዞ ቲቪ
#ታማዶን ...
ከተመቾት መረጃው ላይክ

13/08/2016

የ ቅዳሜ ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ባማረ አቀራረብ ይዘን መጥተናል።

ሁሌም ፖስቶቹን ላይክ ሳያደርጉ አይለፉ።
ላይክ ማድረጋችሁ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለናንተም እንዲደርሳችሁ ነው።
አሌክስ ዲሽ ለተለያዩ የዲሽ እና sport መረጃዎች መከለል
ዲሾን መሰረት ከፈለጉ ይደውሉ
0925417740
0925417740
¤የ አልማዝ አያና ቃለ ምልልስ
ጋዜጠኛ:አበረታች መዳኒት ወስደሻል የሚል ጥርጣሬ አለ ስለዚህ ምን ትያለሽ?
አልማዝ: አዎ አበረታች መዳኒት ወስጃለዉ ግን እኔ ኪኒን ሳይሆን የወሠድኩት አበረታች መዳኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ!!!!!!!
:
¤አሰልጣኛ ፔፔ ጋርዲዮላ ለዛሬው የፕርሜር ሊግ መክፈቻ ጫወታ የ 34 አመቱን ዊሊ ካባያሮን ተማራጫቸው አድርገውታል በጆኸርት ላይ እምነት የላቸውም የባርሴሎናውን ጀርመናዊ በረኛ ማርክ አንድሬስ ትሬስቴገንንም ማምጣት ይፈልጋሉ:: (daily express)
:
¤ቼልሲ የ 29 አመቱን ስፔናዊ ሴስክ ፍብሪጋስን ለጣልያኑ ሻምፕዮን ለጁቬንቱስ አቅርበውታል ጁቬም ለተጫዋቹ €45 million ገደማ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል:: (tutto sport)
:
¤ቶተንሀም ዴንማርካዊውን ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ኤሪክሰንን አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም ሳምንታዊ ደሞዙን ወደ £150000 አድርገው በዋይት ሀርትሌን ማቆየት ይፈልጋሉ:: (mirror)
:
¤ጁቬንቱስ እና ኢንተርሚላን ሁለቱም ክለቦች የ 24 አመቱን የመስመር ተጫዋች ክሪስትያን ኤሪክሰንን ይፈልጉታል:: (daily telegraph)
:
¤የክሪስታል ፓላሱ ኮንጉዋዊ የመስመር ተጫዋች ያኒክ ቦላሲ በሚቀጥለው ሳምንት ለኤቨርተን ይፈርማል:: (express)
:
¤ቶተንሀም ለእስፖርቲንግ ሊዝበኑ የ 27 አመት አማካይ ለአድሬን ሲልቫ £13 million አዘጋጅተዋል ኤቨርተንም የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው:: (l'equipea)
:
¤ጆሴ ሞሪኒዮ የማንችስተርን አሰልጣኛነት መንበር ከያዙ በኃላ ሶስት ወጣት እንግሊዛዊያይን ከኦልትራፎርድ አሰናብተዋል ተከላካዩን ታይለር ብላንኬትን አጥቂዎቹን ጀምስ ዊልሰንን እና ዊልኪንን:: (daily mail)
:
¤ሚድልስ ብራ የማንችስተሩን የ 20 አመት አማካይ አንድሬስ ፔሬራን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (mail)
:
¤የመድፈኞቹ አለቃ አርሰን ዌንገር ዛሬ በነበራቸዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስለ ኦዚል እና ሳንቼዝ ኮንትራት ዙርያ ጥያቄ ቀርቦላቸዉ፣ደጋፊዎች ምንም ሊያሳስባቸዉ እንደማይገባ ተናገሩ "በእርግጥ ረጅም
ፕሮሰስ አለዉ ቢሆንም መርሳት የሌለብን ከኛ ጋር የሚያቆያቸዉ ቀሪ የሁለት አመት ኮንትራት አለ፣ደጋፊዎችም ቢሆኑ ሊያሳስባቸዉ አይገባም አዲስ ኮንትራት እንደሚፈርሙ አምናለዉ"በማለት ተናግረዋል።
:
¤ኤቨርተን የቫሌንሺያውን ቱኒዝያዊ ተከላካይ አይመን አብዱልኑርን ለማስፈረም ተቃርበዋል:: (deportvio valencia)
:
¤አስቶንቪላ የቼልሲውን እንግሊዛዊ አጥቂ ፓትሪክ ባምፎርድን ማስፈረም ይፈልጋሉ ካርዲፍ ሲቲ ደግሞ አየስላንዳዊውን አማካይ አሮን ጉኔርሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (sun)
:
¤የሊቨርፑሉ አጥቂ ማርዮ ባሊቶሊ በዚህ አመት ወደ ሴሪያው አይመለስም ሲል የፒሲካራውን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ሴባስትያን በመጥቀስ gazzetta worls አስነብቡዋል::
:
¤የሳውዝሀምፕተኑ ተከላካይ ጆሴ ፎንቴ ማንችስተርዩናይትድ "አንዱ የአለማችን ታላቁ ክለብ ነው" ብሉዋል ተጫዋቹም ስሙ ከዩናይትድ ጋር ተያይዞ ተነስቱዋል:: (mail futebol)
:
¤የእስቶኩ አሰልጣኛ ማርክዩዝ አየርላንዳዊውን ተከላካይ ማርክ ዊልሰንን ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል:: (stoke sentinel)
:
¤ዋትፎርድ የቼልሲውን ብራዚላዊ አማካይ ኬኔዲን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: ሰማያዊዎቹ አሜሪካናዊውን ተከላካይ ማቲ ሚዛግን በውሰት ወደ ኢንትራንክ ፍራንክፈርት ሊልኩት ነው:: (goal)
:
¤ሲውዲናዊው የዩናይትድ አጥቂ ዛላታን ኢብራሂምኦቪች እንደተናገረው "በማንችስተር ዩናይትድ ቆይቼ ለ ቀጣዮቹ 3 አመታት መጫወት ፈልጋለው" ብሉዋል:: (sky sport)
:
¤የቶተንሀሙ አማካይ ዴል አሊ የማለያ ስሙን 'DELE በማለት በዚህ SESONE ይቀይረዋል የቀየረበትን ምክንያት ግን አልተናገረም:: (tottenham website)
:
¤የቀድሞ የዩናይትድ አማካይ የ 41 አመቱ ሴባስቲያን ቬሮን ጫማውን ከሰቀለበት በማወረድ ለአርጀንቲው estrella de berisson ሊጫወት ነው:: (sun)
:
¤የሳንቶሱ ፕሬዝዳንት እንደተናገረው ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ስለ ክለባቸው ኮከብ ጋብርኤል ባርቦሳ እንደጠየቁዋቸው አረጋግጠዋል:: (mirror)
:
¤ ጀርመናዊዉ የቫለንሺያ ተከላካይ ሽኮድራን ሙስጣፊ ለህክምና ምርመራ ለንደን መግባቱን Goal.comአስነበበ፣አክሎም ተጫዋቹ በሚቀጥሉት 72 ሰአታት ዉስጥ በ £25ሚ የመድፈኞቹ ንብረት እንደሚሆን ገልፁዋል::
:
¤paper talk¤
:
¤ኤስሚላን እና ቫሌንሺያ የሲቲውን ተከላካይ ኤሊኩም ማንጋላን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (daily star)
:
¤ጆሴ ሞሪኒዮ የአንደርሌክቱን አማካይ youri tieleman ዩናይትድን እንዲቀላቀል ጠይቀዋል:: (telegraph)
:
¤አርሰን ቬንገር ፊታቸውን ወደ ሳንቲ ካዞሮላ አዙረዋል ለአርሰናል የቡድን አንበልነት::
:
¤ጁቬንቱስ የዩናይትዱን አማካይ አንድሬ ሄሬራን ቱሪን ማምጣት ይፈልጋሉ::
:
የአለማችን ውዱ ተጭዋች ሆኖ ኦልትራፎርድ የደረሰው ፖል ፖግባ አንድ ጨዋታ በFAው ተቀጥቷል። ለዚህ ደግሞ ምክኛቱ ተጨዋቹ በኮፖ ኢጣሊያ በሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ቢጫ ካርዶችን በማየቱና ቅጣቱ ከሴሪአው ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመተላለፉ ነው።
:
ጁቬንትሶች ለፖግባ ምትክ ይሆነናል ያሉትን የቸልሲውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሴስክ ፋብሬጋስ ላይ አነጣጥረዋል ቸልሲዎች የነ ንጎሎ ካንቴ እና ማቲች በአሰልጣኙ መፈለግ ልጁን ለመልቀቅ እድል ይፈጥርለታል ተብሏል
ቶተንሀም ሆትስፐርስ chadilን ለሚፈልግ ክለብ 20mil ፓውንድ ማቅረብ ይኖርበታል ብለዋል ስዋንሲ እና ዶርትሙንድ የልጁ ፈላጊዎች ናቸው
የማንችስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ጆ ሀርት በክለቡ የመቆየቱ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ከቶታል ነው የተባለው
ጆሴ ሞሪንሆ አንድ የመሀል ተከላካይ ሊያስፈርሙ ይችላል ነው የተባለው ነገር ግን ተጫዋቹን የሚያስፈርሙት ሁዋን ማታን እና ሸዋንስታይገርን በመሸጥ በሚያገኙት ብር ነው ተብሏል
የሊቨፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ለባላቶሊ እና ቤንቴክ የሚሆን ቦታ በሊቨርፑል የለም በማለት ተናግረዋል የሚሆነውን ነገር በቅርቡ እናያለን በማለት የዝውውር መስኮቱን መጨረሻ እየጠበቁ ይገኛሉ
ሚድስቦሮ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፋቢዮ ዳ ሲልቫን ማስፈረማቸው አረጋግጠዋል
አርሰናሎች ተከላካያቸውን gabriel ን ቀዶ ህክምና ሊያደርግ መሆኑ ተገልጿል
አርሰናሎች የተከላካይ ክፍላቸው በጉዳት መዋዥቅ ተከትሎ የባርሴሎናውን ማቲውን ለማስፈርም ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል
ጃክ ዊልሸር አርሰናል በአሁኑ ስብስብ ሻምፒዮን መሆን የሚችል ቡድን ነው በማለት በቡድኑ ትልቅ እምነት ጥሏል
የፒኤስጂው አሰልጣኝ emery ማቲውዲ የአለማችን ምርጥ ተጫዋች በማለት ተናግረዋል ልጁንም ለማቆየት የተጠቀሙት ዘዴ ነው ተብሏል

እንኳን ደስ ያላቹ ኢትዮጵያዊያን እና የፔጁ ቤተሰቦችአልማዝ አያና ወርቅ እና ክብረ ወሰን ለሀገሯ አበረከተችአትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ለሀገሩዋ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ እና ...
12/08/2016

እንኳን ደስ ያላቹ ኢትዮጵያዊያን እና የፔጁ ቤተሰቦች
አልማዝ አያና ወርቅ እና ክብረ ወሰን ለሀገሯ አበረከተች
አትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ለሀገሩዋ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ እና ክብረ ወሰን በ10ሺህ ሜትር አስገኘች፡፡
http://www.ebc.et/web/sport/-/---421
አልማዝ አያና ውድድሩን አስቀድማ በመውጣት አዲሱን የኦሎምፒክ ታሪክ ሰርታለች፡፡
ከብረ ወሰኑ በቻይናዊቷ ዋንግ ዥያን እ.አ.አ በ1993 ተይዞ ለ23 ዓመታት የቆየ ነው፡፡
አዲሱ ክብረ ወሰን 29፡17፡45 ነው፡፡ ይህ ሰዓትም የዓለም እና የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
ጥሩነሽ ዲባባ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ነሐስ አግኝታለች፡፡ ጥሩነሽ ዲባባ የገባችበት ሰዓት 29፡42.56 ነው፡፡
ኬኒያዊቷ ቪቪያን ችሪዮት የብር ሜዳሊያውን መውስድ ችላለች፡፡ ሌላዋ ኢትዮጵያዊ ገለቴ ቡርቃ 8ኛ ሆና አጠናቃለች፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ለቀናት በውድድሩ ያለ ወርቅ የሰነበተችው አፍሪካ የመጀመሪያውን ወርቅ በአልማዝ ማግኘት ችላለች፡፡
ቀደም ብሎ በተካሄደው የ8 መቶ ሜትር ማጣሪያ ደግሞ ሙሀመድ አማን ሁለተኛ በመሆን ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል፡፡
ኢትዮጵያ ከ207 ተሳታፊ ሀገራት በአንድ ወርቅ እና ነሐስ ከዓለም 31ኛ ደረጃ መቀመጥ ችላለች፡፡ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ናት፡፡

አትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ለሀገሩዋ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ እና ክብረ ወሰን በ10ሺህ ሜትር አስገኘች፡፡አልማዝ አያና ውድድሩን አስቀድማ በመውጣት አዲሱን የኦሎምፒክ ታሪክ ሰርታለች፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925417740

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alex Dish Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share