Eatsafe Certification

Eatsafe Certification Halal certification for halal lifestyle and improved economy

Ramadan Kareem!!!Be more conscious of halal in this blessed month
10/03/2024

Ramadan Kareem!!!

Be more conscious of halal in this blessed month

TIKA (የቱርክ እርዳታ ድርጅት)፣ HAK (የቱርክ ሐላል አክሪዲቴሽን ኤጀንሲ) እንዲሁም ኢትሴፍ ሰርቲፊኬሽንና ማክስብሪጅ ፋውንዴሽን ትብብር በራማዳ ሆቴል ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ ...
16/05/2023

TIKA (የቱርክ እርዳታ ድርጅት)፣ HAK (የቱርክ ሐላል አክሪዲቴሽን ኤጀንሲ) እንዲሁም ኢትሴፍ ሰርቲፊኬሽንና ማክስብሪጅ ፋውንዴሽን ትብብር በራማዳ ሆቴል ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሐላል ስታንዳርድስ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በስልጠናው ላይ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክርቤት፣ ከሚመለከታቸው ምኒስትር መስሪያቤቶች፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከሒጅራ ባንክ፣ ከዘምዘም ባንክ፣ ከግል ተቋማት፣ ከምግብና መድሐኒት ቁጥጥር ባለስልጣንና በቱሪዝም ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች የተውጣጡ አርባ አምስት የሚሆኑ ሰልጣኞች ተሳትፈዋል። ስልጠናው ሐገራችን በአለምአቀፍ የንግድ ትስስር ውስጥ ላቅ ያለ ድርሻ እንዲኖት የጎላ ሚና ይኖረዋል።

በአዲስ አበባ የሚገኘው የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ ኤምባሲ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ክፍል ኃላፊ ከሆኑት ከ ሚስተር ጠላል አል አዚዚ ጋር መልካም ቆይታ አድርገናል። በቆይታችንም የሐላል ኢንዱስትሪ...
25/11/2022

በአዲስ አበባ የሚገኘው የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ ኤምባሲ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ክፍል ኃላፊ ከሆኑት ከ ሚስተር ጠላል አል አዚዚ ጋር መልካም ቆይታ አድርገናል። በቆይታችንም የሐላል ኢንዱስትሪው በሐገራችን እያሳየ ስላለው መነቃቃት እንዲሁም ያለውን አቅም የሚመጥን ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ እጅግ ጠቃሚ ውይይት ማድረግ ችለናል።

በዱባይ በተካሄደው ግዙፉ የገልፉድ ኤግዚብሽን ላይ የኢትዮጵያን የሐላል ምርት ሂደትና ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የመላክ አቅምን በተመለከተ ያቀረብነው ፅሁፍ ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል።
12/11/2022

በዱባይ በተካሄደው ግዙፉ የገልፉድ ኤግዚብሽን ላይ የኢትዮጵያን የሐላል ምርት ሂደትና ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የመላክ አቅምን በተመለከተ ያቀረብነው ፅሁፍ ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል።

Please save the date, 17th November 2022!Did you know that the       is projected to more than double to reach nearly $5...
11/11/2022

Please save the date, 17th November 2022!

Did you know that the is projected to more than double to reach nearly $5 by 2030, from $2.3 trillion in 2020!

Dubai Chamber - Ethiopia Office in collaboration with The Halal Trade and Marketing Centre invites you for an informative webinar titled ‘Paving the Way for Food & Beverage Companies to the UAE Halal Market' to learn more about trading halal products and services with .

Register here: https://dubaichamber.zoom.us/.../WN__BkkgPWCR62jIsnTB5rYtQ

Chamber - Ghana Office -Kenya Office -MozambiqueOffice

18/08/2022
The closing ceremony! በሂደቱ ድርሻ ለነበራችሁ ወንድምና እህቶች ላቅ ያለ ምስጋና ይገባችኋል።
13/08/2022

The closing ceremony! በሂደቱ ድርሻ ለነበራችሁ ወንድምና እህቶች ላቅ ያለ ምስጋና ይገባችኋል።

የመጀመሪያዉ የ“ሐላል ምግብና ቱሪዝም ኤክስፖ እና ሰሚት” የዘርፉን ዋንኛ አንቀሳቃሾች በማሳተፍ በመጪው ነሐሴ 2 – 4፣ 2014  በ ሸራተን አዲስ ሆቴል  እንደሚጀምር ይካሄዳል፡፡ይህ የሐላ...
04/08/2022

የመጀመሪያዉ የ“ሐላል ምግብና ቱሪዝም ኤክስፖ እና ሰሚት” የዘርፉን ዋንኛ አንቀሳቃሾች በማሳተፍ በመጪው ነሐሴ 2 – 4፣ 2014 በ ሸራተን አዲስ ሆቴል እንደሚጀምር ይካሄዳል፡፡

ይህ የሐላል ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ዕድገት እያሳየ ያለ አዲስ የንግድ አቅጣጫ ሲሆን በዚሁ የገበያ እሴት ሰንሰለቶች ላይ ያሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ፣ የገበያ ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣት ቀዳሚ እና ወሳኝ መድረክ ሆኖ እያገለገለ ነው፡፡

ለ3 ቀናት በሚካሄደው ሃገር አቀፍ ኤክስፖ እና ሰሚት አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱን የሚወክሉ የዘርፉ መሪዎች ፣ ጠንካራ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ፣ የምግብና መጠጥ አምራቾች፣ የግብርና ምርት አቅራቢዎች፣ ሆቴልና መስተንግዶ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች እንዲሁም አስጎብኚ ድርጅቶች በሥፋት ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው የሚሳተፉበት ትልቅ ኤክስፖ እና ሰሚት ሲሆን ኤክስፖውን በርካታ ቀጥር ያላቸው የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ታዳሚዎች ይጎበኙታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

እርሶም ከታች ባለዉ ሊንክ ቀድመዉ በመመዝገብ ይህንን ሃገር አቀፍ የሐላል ምግብና ቱሪዝም ኤክስፖ እና ሰሚት በነጻ ይጎብኙ፡፡

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eatsafe Certification posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eatsafe Certification:

Share