Efoyita Home Care Services እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Efoyita Home Care Services እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት

Efoyita Home Care Services    እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Efoyita Home Care Services እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት, In-Home Service, Addis Abeba, Addis Ababa.

17/07/2026
💔🤍 Happy Father’s Day in Heaven.There are so many things I wish I could tell you today.The milestones you’ve missed.The ...
22/06/2026

💔🤍 Happy Father’s Day in Heaven.

There are so many things I wish I could tell you today.

The milestones you’ve missed.
The memories I wish we could have shared.
The moments when I needed your advice, your strength, or simply a hug from you.

Not a day goes by that I don’t think about you.

Losing you didn’t just leave an empty chair at the table…

It left a space in my heart that can never be filled.

Though you’re no longer here, your love, lessons, and memories remain with me every day.

Today, I celebrate the father you were and carry you with me in everything I do.

🤍 Gone from sight, never from my heart.

Happy Father’s Day in Heaven. 🕊️💙

06/05/2026

How does heart blood flow and the cardiac cycle work? ❤️

The heart pumps blood through chambers in a rhythmic contraction and relaxation cycle. Valves keep blood flowing in one direction between the lungs and body. This continuous circulation delivers oxygen and nutrients to every cell.

How does the digestive system work? 🍽️Food is broken down into nutrients that the body can absorb and use. The stomach a...
06/05/2026

How does the digestive system work? 🍽️

Food is broken down into nutrients that the body can absorb and use. The stomach and intestines process food while enzymes aid digestion. Nutrients enter the blood to provide energy, growth, and repair

06/05/2026

+ ከአፍ የሚወጣ እሳት +

እባክዎ ጽሑፉን ለወዳጅዎ ያዳርሱ።

"አፌ ይለፈልፋል እንጂ ውስጤ እኮ ንጹሕ ነው"
አለች አባ ፊት ቀርባ - በክፉ ንግግርዋ ብዙ ሰው ያስቀየመች ሴት::

አባ መለሱላት :-
ልክ ነሽ ልጄ እባብም እኮ መርዙን ከተፋ በኁዋላ ውስጡ ንጹሕ ነው!

ምላስ አጥንት የለውም ነገር ግን አጥንት ይሰብራል:: እግዚአብሔር ምላስን እንደጆሮ ክፍት አላደረገም:: በከንፈርና በጥርስ ሸፍኖታል:: ትንሽ አሰብ አድርገን እንድናወራ ነው:: "ሰው ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን" የሚለው ቅዱስ ያዕቆብ ስለ አንደበት ሲናገር "ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል" እንዳለ የምላስ ኃይል እጅግ ከባድ ነው:: ከአፍ የሚወጣ እሳት ብዙ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል::

ሰው በዱላ ቢደበደብ ታክሞ ቁስሉ ያገግማል:: ክፉ ንግግር የሚያቆስለው ቁስል ግን በቀላሉ አይሽርም:: ዱላ የሚያርፈው ሥጋ ላይ ሲሆን መጥፎ ንግግር ግን ነፍስ ላይ ነው:: ክፉ ንግግሮች ሰውን ለጊዜው ብቻ ሳይሆን ለዘላለም ሊያመርሩት ይችላሉ::

(ሌላ ነገርዋን ትተነው) ሚሼል ኦባማ በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ስትናገር ሰማሁ:: ስለወረደባት ስድብ ስታስታውስ "አንዳንድ ክፉ ቃላት የነፍስን ቅርፅ ይቀይራሉ" ብላ ነበር::

እውነት ነው በመራር ቃላት የነፍሳቸው ቅርፅ ከተቀየረ ስንቶች ናቸው:: የማይዘነጉት ንግግር እድሜ ልክ የሚያቆስላቸው : የአንድ ሰው ከባድ ስድብ በራስ መተማመናቸውን የነጠቃቸው : የአንድ ሰው "አትችልም" የሚል ድምፅ እጅና እግራቸውን ያሰራቸው እጅግ ብዙ ናቸው:: ሰው ለማሳቅ ተብለው የተሰነዘሩ "ትረባዎች"ና አጥንት ሰባሪ ቀልዶች ቂመኛ ያደረጉዋቸው ሰውን ሁሉ ያስጠሉአቸው ስንት ናቸው? በስድብ ብቻ የፈረሱ ቤቶች አሉ:: ስለተሰደቡ ብቻ በሕዝብ ላይ የሚፈርዱ ዘር እስከማጥፋት የተነሡ አሉ:: ተናጋሪው በጥፋታቸው ውስጥ ትልቅ ድርሻ እና ተጠያቂነት እንዳለው ግን ይዘነጋል::

እግዚአብሔርም "እንደ ዋዛ ለተናገራችሁት ቃል በፍርድ ቀን መልስ ትሠጡበታላችሁ" ብሎአልና ለሰዎች የምንሰነዝረው እያንዳንዱ ቃል ያስጠይቀናል::

በተቃራኒው ለሰዎች ጥሩ ቃል መናገርን ብዙ ዋጋ አንሠጠውም:: ለስድብ የማናቅማማ ሰዎች ለምስጋና ሲሆን ግን እንሽኮረመማለን::
ፊት ለፊት አሳምረን የምንሳደብ ሰዎች ለማመስገን ሲሆን "በፊትህ ማመስገን እንዳይሆንብኝ" እንላለን::

ሆኖም ብናወጣው ሰዎች የሚነገራቸው ጥቂት በጎ ቃል ሰብእናቸውን ይገነባል:: ፈጣሪ "ብርሃን ይሁን" ብሎ በቃሉ እንዳበራው ማድረግ ባይቻልህ እንኩዋን በጥቂት በጎ ቃላት የአንድን ሰው ቀን ማብራት ትችላለህ::
ከምንም ሥጦታ በላይ መልካም የምስጋና ቃላት በሰው ልብ የሚቀር ውድ ሥጦታ ነው::

ባል ለሚስቱ ከሚገዛው ሥጦታ በላይ "ባልዋም ያመሰግናታል" የሚለውን ቃል ቢፈጽምላት ደስታ ይሆንላታል:: ልጆች ከብዙ ሥጦታዎች በላይ ከወላጆቻቸው የሚሰሙት የፍቅር ቃል ይሠራቸዋል::

የእስክንድርያው ፊሎ ለልጅ አባትና እናቱ ከሀገሪቱ ንጉሥና ንግሥት በላይ ናቸው ይላል:: የንጉሥ ቃል የሹመት ቃል ነውና ልጆች በወላጆቻቸው የሚሰሙት "ጎሽ" የሚል ቃል ከፍ ያደርጋቸዋል::

"ልጅሽ ትምህርት የማይገባው ደደብ ስለሆነ ትምህርት ቤት አትላኪው" የሚልን ደብዳቤ "ልጅሽ በጣም ጎበዝ ስለሆነ እሱን ማስተማር ስለማንችል በቤት አስተምሪው" ብላ ያነበበች እናት ትልቅ ሳይንቲስት አፍርታለች::

ብርሃን ይሁን ! ምድር ታብቅል! ብሎ የፈጠረን አምላክ በአርኣያው ፈጥሮናልና በቃላችን የምናሳምም ሳይሆን የምንፈውስ እንሁን::

መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ "ወንድሙን የሚሰድብ ነፍሰ ገዳይ ነው" ብሎአል:: ስድብ ከመግደል እኩል ነው ሲል ነገሩን ለማግነን የተጠቀመው አገላለጽ ሳይሆን በእርግጥም መሳደብ ከመግደል ብዙም ስለማይለይ ነው:: ሀገራችን ላይ ያንዣበበው የዘር ጭፍጨፋ ብዙዎቻችንን ያሳስበናል:: እንደ ሩዋንዳ ልንሆን ነው? እንላለን:: ወዳጄ የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት መነሻው እኮ የሚዲያ የጥላቻ ንግግር ነበር:: እውነት ለመናገር ዘር ነክ ስድቦችና በቀልድ መልክ የሚነገሩ የንቀት ንግግሮች ሁሉ የዘር ማጥፋት ዋዜማ ናቸው:: የጥላቻ ንግግር (hate speech) የዘር ማጥፋት እጅግ ወሳኙ መቆስቆሻ ነው:: ስለዚህ "በለው በለው" ብለህ በምትጽፈው comment ወንድሙን ከገደለው እኩል በፈጣሪ ፊት ትጠየቃለህ:: ቅዱሱ እንዲህ ይላል "እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል" ማቴ 5:22

በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ 2

06/05/2026

ሲሮሲስ (Cirrhosis)በጉበት ላይ የሚከሰት ከፍተኛ ጠባሳ ሲሆን፣ ይህም ጤናማ የጉበት ህዋሳት በጠባሳ ህብረ ህዋሳት እንዲተኩ በማድረግ የጉበትን መደበኛ ተግባር የሚገድብ ከባድ የጤና እክል ነው።

ይህ በሽታ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል፦
- አልኮልን አላግባብ መጠቀም፦ ለረጅም ጊዜ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣት ለጉበት እብጠትና ጠባሳ ዋነኛው መንስኤ ነው።
-ሥር የሰደደ ሄፓታይተስ (ቢ እና ሲ)፦ የቫይረስ ኢንፌክሽኖች ጉበትን በማጥቃት በጊዜ ሂደት ወደ ሲርሆሲስ ሊቀየሩ ይችላሉ።
የሰባ ጉበት በሽታ (NAFLD)፦ በአልኮል ምክንያት ባልሆነ መንገድ በጉበት ውስጥ ስብ መከማቸት ለጠባሳ ይዳርጋል።
የዘረመል በሽታዎች፦ እንደ ዊልሰን በሽታ (በጉበት ውስጥ መዳብ መከማቸት) እና ሄሞክሮማቶሲስ ያሉ በዘር የሚተላለፉ ችግሮች።

ምልክቶች
በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ምንም ዓይነት ምልክት ላይታይ ይችላል። በሽታው እየገፋ ሲሄድ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፦
ከፍተኛ የድካም ስሜትና የሰውነት መዛል።
የቆዳ እና የዓይን ነጭ ክፍል ወደ ቢጫነት መለወጥ።
በሆድ (Ascites) እና በእግር ላይ የሚከሰት እብጠት።
የምግብ ፍላጎት መቀነስና ያልታሰበ የሰውነት ክብደት መቀነስ።
ግራ መጋባትና የማሰብ ችሎታ መቀነስ

መከላከያ መንገዶች
አልኮልን ማስወገድ
ክትባት መውሰድ፦ለሄፓታይተስ ቢ (Hepatitis B) ክትባት መውሰድ።
ጤናማ ክብደት፦
በደም ወይም በንክኪ የሚተላለፉ እንደ ሄፓታይተስ ሲ ያሉ በሽታዎችን ለመከላከል ጥንቃቄ ማድረግት።

መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!
ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በ 6757 ፣ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ::

Anaphylactic Shock: Severe form of anaphylaxis with rapid systemic hypersensitivity causing airway compromise, bronchosp...
06/05/2026

Anaphylactic Shock: Severe form of anaphylaxis with rapid systemic hypersensitivity causing airway compromise, bronchospasm, vasodilation, hypotension, and poor tissue perfusion. It is a medical emergency that can progress within minutes.

🔹 Trigger and Onset
➟ Usually follows exposure to a food, drug, insect sting, or latex
➟ Onset is typically rapid, within minutes to hours
➟ Sudden multisystem symptoms after allergen exposure are a key clinical clue.

🔹 Skin and Mucosal Findings
➟ Urticaria (hives), flushing, and itching are common
➟ Angioedema of the lips, face, tongue, or uvula may occur
➟ Skin findings are common, but anaphylaxis can occur without obvious rash.

🔹 Upper Airway Involvement
➟ Throat tightness
➟ Hoarseness or voice change
➟ Stridor may occur
➟ These findings suggest laryngeal edema and impending airway compromise.

🔹 Lower Airway / Respiratory Signs
➟ Wheeze and bronchospasm are common
➟ Dyspnea, chest tightness, and hypoxemia may occur
➟ Can rapidly progress to respiratory failure if not treated promptly.

🔹 Cardiovascular Shock Features
➟ Hypotension is the key shock feature
➟ Tachycardia is common
➟ Dizziness, syncope, collapse, or confusion may occur from poor perfusion
➟ In adults, systolic BP < 90 mm Hg or a major drop from baseline supports the diagnosis.

🔹 GI Symptoms
➟ Crampy abdominal pain
➟ Nausea, vomiting, or diarrhea may occur
➟ GI involvement is common in systemic anaphylaxis and is part of formal diagnostic criteria.

🔹 Diagnosis
➟ Diagnosis is mainly clinical
➟ Think anaphylaxis when there is rapid onset of skin/mucosal symptoms plus respiratory compromise or hypotension
➟ It can also be diagnosed when two or more systems are involved rapidly after likely allergen exposure.

🔹 Management
➟ IM epinephrine in the mid-outer thigh is first-line treatment
➟ A second dose may be needed after 5–15 minutes if symptoms persist
➟ Additional support may include oxygen, IV fluids, airway support, and emergency monitoring.

🔹 High-Y

05/05/2026

🚨 ከፍተኛ የኮሶ (Tapeworm) ኢንፌክሽን ምልክቶች... በፍጹም ችላ ሊባሉ የማይገቡ🐛⚠️

👉ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የኮሶ ትል ኢንፌክሽን ከቀላል የሆድ ሕመም ባለፈ፣ ትሎቹ በአንጀት ውስጥ ሲያድጉ ወይም የትሉ እጮች (Larvae) ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሲሰራጩ (Cysticercosis) ለከፋ የጤና ችግር ሊዳርጉ ይችላሉ።
📍 **1. የአንጎልና የነርቭ ችግሮች (Neurocysticercosis)**
የአሳማ ኮሶ እጮች (T. solium) በአንጎል ወይም በአከርካሪ አጥንት ውስጥ ሲሰራጩ የሚከተሉትን ሊያስከትሉ ይችላሉ፦
* 🧠 **የሚጥል በሽታ መሰል ምልክቶች፦** ድንገተኛ መንቀጥቀጥና ራስን መሳት።
* 🤕 **ከፍተኛ የራስ ምታት፦** ለረጅም ጊዜ የሚቆይና የማይለቅ የራስ ምታት።
* 😵 **ግራ መጋባት፦** የማሰብ ችሎታ መለወጥ፣ ራስን ማዞር ወይም የባህሪ መለዋወጥ።
* 👁️ **የዕይታ ችግር እና የነርቭ ሕመም።**
📍 **2. የምግብ መፈጨትና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት**
* 🚧 **የአንጀት መዘጋት፦** ትሎቹ በጣም ትልቅ በሚሆኑበት ጊዜ አንጀትን፣ የሐሞት ቧንቧን ወይም አባሪን (Appendix) ሊዘጉ ይችላሉ።
* 🩸 **ከፍተኛ የደም ማነስ፦** በተለይ ከዓሳ የሚመጣ ኮሶ ለከፍተኛ የቫይታሚን B_{12} እጥረትና ለደም ማነስ ይዳርጋል።
* 📉 **ያልተለመደ የክብደት መቀነስ፦** ሰውነታችን ማግኘት የሚገባውን ንጥረ ነገር ትሉ ስለሚሻማው ከፍተኛ የክብደት መቀነስ ይታያል።
📍 **3. የአካል ክፍሎችና የቲሹ ጉዳት**
የትሉ እጮች ከአንጀት ወጥተው ወደ ሌሎች የአካል ክፍሎች በመሄድ የሚከተሉትን ጉዳቶች ሊያደርሱ ይችላሉ፦
* 🧆 **ከቆዳ በታች ያሉ እብጠቶች፦** በቆዳ ስር የሚወጡ ትናንሽ እብጠቶች።
* 🫁 **የአካል ክፍሎች ስራ መስተጓጎል፦** እጮቹ ወደ ጉበት፣ ሳምባ ወይም ልብ ሊገቡ ይችላሉ።
* 👁️ **የዓይን ጉዳት፦** በዓይን ውስጥ የሚፈጠሩ እጮች ዕይታን እስከማጣት ሊያደርሱ ይችላሉ።
* 💪 **የጡንቻ ሕመም፦** እጮቹ በጡንቻዎች ውስጥ የውሃ እጢ (Cysts) ሊፈጥሩ ይችላሉ።
📍 **4. ሌሎች ምልክቶች**
* 🧴 **የአለርጂ ምልክቶች፦** ሥር የሰደደ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ ወይም መቅላት።
* 🐛 **የትል ቁርጥራጮችን ማየት፦** በሰገራ ውስጥ በግልጽ የሚታዩ ረጅም የትል ቁርጥራጮችን (Proglottids) መውጣት።
⚠️ **ማሳሰቢያ**
እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ኢንፌክሽኑ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለት ስለሚሆን በአስቸኳይ የሕክምና ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉 አፍሪካን ይጠይቁ** መከታተልዎን ይቀጥሉ።
ለዉይይትና ለጥያቄው ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ፦
🔗 https://t.me/askadoctorafrica
ይከተሉን 🤝
🎬 **YouTube:** https://youtube.com/
💙 **Facebook:** https://www.facebook.com/profile.php?id=100066491112766
🎵 **TikTok:** tiktok.com/.africa
✈️ **Telegram:** https://t.me/askadoctorafrica
📢
📢 #ዶክተርአፍሪካንይጠይቁ

🟣 Low Blood Sugar Warning Signs➟ Low blood sugar is also called hypoglycemia.➟ It happens when the glucose level in the ...
05/05/2026

🟣 Low Blood Sugar Warning Signs

➟ Low blood sugar is also called hypoglycemia.

➟ It happens when the glucose level in the blood drops too low, commonly below 70 mg/dL in people with diabetes.

➟ It can happen suddenly and needs quick attention, especially in people taking insulin or some diabetes medicines.

🟣 Common warning signs

➟ Shakiness
Hands or body may tremble suddenly.

➟ Sweating
Cold sweating can be an early sign.

➟ Sudden hunger
The person may feel very hungry very quickly.

➟ Dizziness
They may feel lightheaded, faint, or unsteady.

➟ Fast heartbeat
The heart may pound or race.

➟ Blurred vision
Vision may become blurry or hard to focus.

➟ Weakness
Low blood sugar can cause sudden weakness, tiredness, or low energy.

➟ Confusion or irritability
The person may seem confused, anxious, irritable, unusual, or less alert.

🟣 What to do immediately

➟ If the person is awake and able to swallow, give fast-acting sugar, such as glucose tablets, fruit juice, regular soda, sugar, or candy.

➟ Recheck blood sugar after about 15 minutes if a glucometer is available.

➟ If still low, repeat fast-acting sugar and recheck again.

➟ After improvement, eat a small snack or meal if the next meal is not soon.

🟣 When it is an emergency

➟ If the person is unconscious, having seizures, very confused, or unable to swallow, do not give food or drink by mouth.

➟ Call emergency help immediately.

➟ A glucagon injection or nasal glucagon may be needed if prescribed and available.

🟣 Prevention tips

➟ Do not skip meals after taking diabetes medicine.

➟ Carry glucose tablets or a quick sugar source if you are at risk.

➟ Check blood sugar as advised, especially during illness, exercise, travel, or medicine changes.

➟ Talk to your doctor if low sugar episodes happen repeatedly.

Medical disclaimer:
This information is for educational purposes only and is not a substitute for professional medical advice, diagnosis, or emergency treatment. Low blood sugar can become se

🟣 Blood Pressure Emergency➟ A blood pressure emergency happens when blood pressure becomes dangerously high and starts c...
04/05/2026

🟣 Blood Pressure Emergency

➟ A blood pressure emergency happens when blood pressure becomes dangerously high and starts causing serious symptoms or possible organ damage.

➟ A reading around 180/120 mmHg or higher can be dangerous, especially when symptoms are present.

➟ It can affect the brain, heart, kidneys, eyes, and lungs, so urgent medical care is needed.

🟣 Warning signs you should not ignore

➟ Very high BP reading
A reading around 180/120 mmHg or higher should be taken seriously, especially if repeated after resting.

➟ Severe headache
A sudden or very strong headache can be a warning sign.

➟ Vision changes
Blurred vision, loss of vision, or sudden visual problems need urgent attention.

➟ Chest pain
Chest pressure, tightness, or pain may suggest the heart is under stress.

➟ Shortness of breath
Breathing difficulty can happen when dangerously high blood pressure affects the heart or lungs.

➟ Confusion
The person may seem confused, disoriented, unusually sleepy, or less alert.

➟ Weakness or numbness
Sudden weakness, numbness, facial drooping, trouble speaking, or imbalance may signal a stroke.

➟ Severe dizziness or fainting
Feeling faint, very unsteady, or collapsing can be a serious warning sign.

🟣 What to do immediately

➟ Call emergency help or go to the ER if BP is around 180/120 mmHg or higher with symptoms.

➟ Sit calmly, rest, and avoid exertion while waiting for medical help.

➟ Do not try to rapidly lower BP at home unless a doctor has specifically advised a medicine plan.

➟ Do not take extra doses of BP medicine without medical advice, because a sudden drop in BP can be harmful.

🟣 Important point

➟ If BP is very high but there are no symptoms, recheck after 5 minutes of rest and contact a doctor urgently for guidance.

➟ If symptoms like chest pain, breathlessness, confusion, severe headache, weakness, or vision loss are present, treat it as an emergency.

Medical disclaimer:
This information is for educational purposes only and is

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251913296159

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoyita Home Care Services እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Efoyita Home Care Services እፎይታ ቤትለቤት ሕክምናና እንክብካቤ አገልግሎት:

Shortcuts

Share