Man of purpose

Man of purpose Only for positive vibes. I received 2 masters degree in Construction & Dev.

Economics. 3 bachlor degree in the field of Civil eng., Economics and Business Administration & Information Science. & 1 more associate Degree In the field of urban eng.

17/08/2026

"የማይታዩ #ቁስሎችን እንፈወስ"
🌿🌿

የጦርነት፣ የግጭትና የመፈናቀል ጠባሳ የሚታየው በፈረሰ ሕንጻ፣ በወደመ መንገድ ወይም በአካል ጉዳት ላይ ብቻ አይደለም፤ በሰው አዕምሮና ሥነ-ልቦና ላይም ያርፋል።

ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ አለመተማመን፣ የመገለል ስሜት እነዚህ በቀላሉ የማይታዩ ነገር ግን እጅግ አደገኛ ቁስሎች ናቸው።

የፈረሰን ድልድይ መልሶ መገንባት ይቻላል፤ የሰዎችን የተሰበረ ልብና መተማመንን መልሶ መገንባት ግን እጅግ ከባድ ነው።

ብሔራዊ ምክክር እነዚህን ስነ-ልቦናዊ ቁስሎች የምንፈውስበት፣ እርስ በርስ የምንጽናናበትና መተማመንን የምናድስበት መድረክ መሆን አለበት።

ሀገራዊ ሰላም የሚረጋገጠው አካላዊ ግንባታን ብቻ ሳይሆን ሥነ-ልቦናዊ ፈውስንም አብረን ስናስኬድ ነው!

መታወቅ ያለበት ግን "የማይታዩ #ቁስሎችን ለመፈወስ" የሁላችን መተባበርን የሚጠይቅ መሆኑን መገንዘብ ነው::

🌿🌿
🌿
ውድ መላ ኢትዮጵያዊያን
"አልግባባ ባይነት" መጽሐፍ #በጃፋር መደብር #ብቻ በገበያ ላይ ውሏል::

🌿 መጽሐፉን ባሉበት ለማድረስ

0930_105595
0930_105592 ይደውሉ
🌿🌿

🌿የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳሬክተሮች ቦርድ አባል ……

የ” #አዎንታዊነት ቁጥር 1 እና 2” እንዲሁም "አልግባባ ባይነት" መፅሐፎች ደራሲ ……
🍀

#አልግባባ-ባይነት #አዎንታዊነት ゚ ゚viralシ

16/08/2026

"ውይይት ሒደት እንጂ ክስተት አይደለም"

🌿🌿
ዘላቂ ሰላም በአንድ ቀን አይመጣም፤ በአንድ ስብሰባም፣ በአንድ ጉባዔም አያልቅም።

ብሔራዊ ምክክር ማለት የአንድ ጊዜ ክስተት ወይም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሳይሆን የማያቋርጥ፣ የዘላቂ ሒደት ጅማሮ ነው።

ይህ ሒደት ትዕግስትን፣ ጽናትን፣ መቻቻልንና ተከታታይነትን ይጠይቃል። ተስፋ ሳንቆርጥ ወደኋላ ሳንመለስ በየዕለቱ ለሰላም መስራት አለብን።

የተጀመረው የሰላም መንገድ ረጅም፣ አድካሚና ፈታኝ ቢሆንም፣ መጨረሻው ግን የብርሃንና የሁለተናዊ እድገት ማሳያ ነው።

ይህን ሒደት ስኬታማ ለማድረግ የሁሉም ዜጋ ተሳትፎና የባለቤትነት ስሜት ወሳኝ ነው። ምክክርን እንደ ሀገራዊ ባህል እናሳድገው!

"ውይይት ሒደት እንጂ ክስተት አይደለም"

🌿
ውድ መላ ኢትዮጵያዊያን
"አልግባባ ባይነት" መጽሐፍ በጃፋር መደብር ብቻ በገበያ ላይ ውሏል::

🌿 መጽሐፉን ባሉበት ለማድረስ

0930_105595
0930_105592 ይደውሉ
🌿🌿

🌿የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳሬክተሮች ቦርድ አባል ……

የ”አዎንታዊነት ቁጥር 1 እና 2” እንዲሁም "አልግባባ ባይነት" መፅሐፎች ደራሲ ……
🍀

#አልግባባ-ባይነት #አዎንታዊነት ゚ ゚viralシ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Man of purpose posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Man of purpose:

Shortcuts

Share